cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ከህይወት ስንኝ

#kehiywotsnge

Больше
Эфиопия13 334Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
207
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
+330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
❗️❗️Tapswap 7 ቀን ብቻ ቀረው ብዙዎች Notcoin ባለመሰብሰብ ተቆጭተዋል ስለዚህ ይሄም ሳያመልጣችሁ ሰብስቡ verify የተደረገ ነው በ7 ቀን ብዙ መሰብሰብ ትችላላችሁ ይሄንን ሊንክ በመንካት ግቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_bot?start=r_5976475982 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
1.31 MB
1.49 MB
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
ለፕሮፋይል 🥰🥰 ልደትሽ ልደታችን ነው 🥰🥰🥰🥰
Показать все...
1
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 #ትንሣኤ ለመላው #የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! " በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቶአል "   በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡ መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡ እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡ መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ #አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን #ኢየሱስን_እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡ መልካም የትንሣዔ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን ! @keld21 @keld21 @keld21 @keld21
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
#ስቅለት በክርስትና አስተምሮ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰቀሉበት ዕለት ነው። ዕለቱ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ዂሉ መድኀኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል በመልዕልተ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ መዋሉን የሚታሰብበት ታላቅ ቀን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን #በስግደት እና #በጾም የሚታሰብ ሲሆን በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡ በተለይም ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከንጋታው ጀምሮ እስከ ማምሻው በዕለቱ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሰዓት ከፍላ በልዩ መንፈሳዊ ሥርዓትና በስግደት ታከብረዋለች ፦ ✝ ዓርብ ጠዋት ዓርብ ጠዋት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት በፍርድ አደባባይ መቆሙ ይታሰባል። የካህናት አለቆችና ሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ ፤ አስረውም ወሰዱት ፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት። ✝ በ3 ሰዓት ጲላጦስ በወቅቱ በነበረው ሕዝብ ግፊት መሠረት ወንጀለኛውን በርባንን ከእስር አስፈትቶ በምትኩ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠበት ፤ አካሉ እስኪያልቅም 6,666 የገረፉት ከሊቶስጥራ - ቀራኒዮ እርጥብ መስቀል አሸክመው የወሰዱበት ነው። ✝ በ6 ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስን እጆቹን እና እግሮቹን ቸንክረው በቀራንዮ ጎልጎታ ተራራ በ2 ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው። ✝ በ9 ሰዓት በእምነቱ አስተምሮ ይህ ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ከሥጋው በባሕርይ ሥልጣኑ የለየበት ወደ ሲዖል ወርዶም የታሠሩትን ሁሉ ያስፈታበት ነው። ✝ 11 ሰዓት ዮሴፍ እና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብር እና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር የቀበሩበት ነው።
Показать все...
Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
ዕለተ ረቡዕ
Показать все...
ቻርሊ ቻፕሊን አንድ ቀን ህዝብ ተሰብስቦ ወደሚጠብቀው አዳራሽ አመራ።  በጭብጨባ ከተቀበሉት በኋላ ወደ መድረክ እንዲወጣ ተጋበዘ። #በመጀመርያ የሚያምር ቀልድ ነገራቸው። አዳራሹ በፉጨት ተቀወጠ በሳቅ ደመቀ። ከዚያም ያንኑ ቀልድ #ለሁለተኛ ጊዜ ደገመላቸው። ግማሾቹ ሳቁ፤ ግማሾቹ ደግሞ ግራ ተጋቡ.... #ለሶስተኛ ጊዜ አሁንም ያንኑ ቀልድ ደገመው። በዚህ ጊዜ ግን አንድም የሚስቅ ሰው አልነበረም። ያኔ ቻርሊ በጣም ደስ አለው። ከዛም የሚከተለውን ንግግር ተናገረ.. "በአንድ ቀልድ ደጋግማችሁ እንደማትስቁ ሁሉ ስለምን በአንድ ነገር ደጋግማችሁ ታለቅሳላችሁ? ህይወትኮ እጅግ ውብ ናት" ዛሬ በህይወት ካላችሁ ነጋችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ። በትላንት ውስጥ ስላጣችሁት ነገር አታስቡ ዛሬን ብቻ በህይወት በመኖራችሁ ፈጣሪን አመስግኑ። ዛሬ ጠንካራ ከሆናችሁ ነጋችሁ የተዋበ ይሆናል፤ ነጋችሁ የሚጥም ይሆናል። አሁንም አሁንም አሁንም በህይወት መኖራችሁን ብቻ እያያችሁ  ፈጣሪን አመስግኑ!🙏 አስተማሪ ሆኖ ካገኛችሁት ሌሎችም #Share 🙏 @zgetkekelega
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.