ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 553
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+430 дней
Архив постов
ቁጣን ለመቆጣጠር.mp31.21 MB

أنا كالقهوة لا يتحملني إلا من يحبني https://t.me/https_Aselefya
أنا كالقهوة لا يتحملني  إلا من يحبني https://t.me/https_Aselefya

ውድ የአላህ ባሪዎች ሆይ! በየሶሻል ሚዲያው ፎቶዎቻችሁን ከማሰራጨት ተቆጠቡ! ነፍሶቻችሁን ከጥፋት ታደጉ። በገዛ እጃችሁ በለቀቃችሁት ፎቶ ሲህር እየተሰራ ይገኛል። ፎቶዎችን በሚዲያ በመልቀቅ ለሳሂሮች
+2
ውድ የአላህ ባሪዎች ሆይ! በየሶሻል ሚዲያው ፎቶዎቻችሁን ከማሰራጨት ተቆጠቡ! ነፍሶቻችሁን ከጥፋት ታደጉ። በገዛ እጃችሁ በለቀቃችሁት ፎቶ ሲህር እየተሰራ ይገኛል። ፎቶዎችን በሚዲያ በመልቀቅ ለሳሂሮች ነፍስህን / ነፍስሽን አታመቻቹ / ፈተና ላይ አትጣሉ ይህ በተጅሩባ(በተግባር) የተረጋገጠ ነው። ፎቶ እየተወሰደ ሲህር እየተሰራ ይገኛልና እንጠንቀቅ። ልብ_እንበል ከዚህ በባሰ መልኩ ደግሞ ነብዩ ﷺ እጂግ አስፈሪ ዛቻን ተናግረዋል __!! ☞ከሰወች መካከል በቂያማቀን ቅጣት የሚበዛባቸው ፎቶ አንሺወች ናቸው!! عن عبدالله بن مسعود، قال: سمعت رسول الله - ﷺ - يقول: [إن أشدّ الناس عذاباً عند الله يوم القيامة المصورون] [رواه البخاري (5950)،ومسلم (2109).] አላህ ከደጋሚዎች (ከሳሂሮች) ሁሉ ተንኮል ከድግምት(ከሲህር) ይጠብቀን። 🤲 የአላህ እርግማን በሳሂሮች ላይ ይሆን የስንቱን ህይወት አመሰቃቀሉ! ◌◎◉◌◎◉ ◎◉◌◎◉◎◉◌◎◉ ◎◉◌◎◉ https://t.me/alruqyehsheriyeh https://t.me/alruqyehsheriyeh

🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- ኢኽላስ እና በሰዎች ዘንድ ያለውን ለማግኘት መስገብገብ፣ የሰዎችን ሙገሳ መውደድ በአንድ ልብ ውስጥ ፈፅሞ ሊሰባሰቡ አይችሉም። 📚الفوائ
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- ኢኽላስ እና በሰዎች ዘንድ ያለውን ለማግኘት መስገብገብ፣ የሰዎችን ሙገሳ መውደድ በአንድ ልብ ውስጥ ፈፅሞ ሊሰባሰቡ አይችሉም። 📚الفوائد ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid

ينبغي لطلبة العلم وللعلماء أن لا يظهر خلافهم ونزاعهم أمام العامة ، اختلاف الآراء لا بد أن يكون ، لكن كون كل واحد يعيب منهم يعيب على الآخر إن خالفه ، هذا خطر عظيم جدا ؛ لأن العامة ترى النزاع فلا تثق بواحد منهم ، على أن العامة أيضا سوف يتفرقون ، فالنزاع لا شك أنه سبب للخذلان والفشل وتمزق الأمة. ابن عثيمين | تفسير سورة آل عمران https://t.me/https_Aselefya

ጀግናየ መሰበርሽን አትጥሌው በይ እዳውም እደትልቅ ኒዕማ ቁጠሪው በመሰበርሽ ምክንያት ወደጌታሽ የምትቀረቢበት ሊሆን ይችላል እና አላህ ባሮቹ ወደሱ እድቃረቡ ሲፈልግ በሆነ ነገር ይፈትናል ስለዚህ ከም
ጀግናየ መሰበርሽን አትጥሌው በይ እዳውም እደትልቅ ኒዕማ ቁጠሪው በመሰበርሽ ምክንያት ወደጌታሽ የምትቀረቢበት  ሊሆን ይችላል እና አላህ ባሮቹ ወደሱ እድቃረቡ ሲፈልግ በሆነ ነገር ይፈትናል  ስለዚህ ከምቾት ፈተናን ውደጂ https://t.me/As_selefiyah1

የኔ ውድ እህት 🧷ስለጠሉሽ ስላጥላሉሽ ስላሙሽ ስለ ዋሹብሽ ውድቀትሺን ውርደትሺን ስለፈለጉ ብቻ የምትወድቂ ይመስላቸዋል ¿ ነገር ግን ይሄ የነሱ ውድቀት ነዉ። https://t.me/https_Asele
የኔ ውድ እህት
🧷ስለጠሉሽ ስላጥላሉሽ ስላሙሽ ስለ ዋሹብሽ ውድቀትሺን ውርደትሺን ስለፈለጉ ብቻ የምትወድቂ ይመስላቸዋል ¿ ነገር ግን ይሄ የነሱ ውድቀት ነዉ። https://t.me/https_Aselefya

ውሰዱ🌺
+6
ውሰዱ🌺

🧷ባቄላ ዘርተህ ሽንብራ አትጠብቅ ክፉ ሰርተህ መልካም አትጠብቅ የሠው ልጅ የዘራውን ነው የሚያጭደው። https://t.me/https_Aselefya

🌴ኢማም አል-ዘሃቢይ - አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- ፈተናዎች በተከሰቱ ጊዜ ሱናን አጥብቀህ ያዝ። እንዲሁም ወሬን ከማብዛት ተቆጠብ። አንተን በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ አትፈላሰፍ። ለአንተ ግል
+1
🌴ኢማም አል-ዘሃቢይ - አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- ፈተናዎች  በተከሰቱ ጊዜ ሱናን አጥብቀህ ያዝ። እንዲሁም ወሬን ከማብዛት ተቆጠብ። አንተን በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ አትፈላሰፍ። ለአንተ ግልጽ ያልሆነውን ጉዳይ ወደ ቁርአንና ወደ ሱና መልሰው። ቆም ብለህም "አላህ አዋቂ ነው" በል። 📚سير أعلام النبلاء (١٤١/٢٠) ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid

የኔ ውድ እህት አስተውይ 🧷ያሰቡልሽ መስሎሽ ከዲን ሲያዘናጉሽ የጌታሽን ትዕዛዝ አስቀው ሲያስጥሱሽ አብሽር ስሪ ብለው ከአሏህ ሲያርቁሽ ገፋ ገፋ አድርገው ቀብር እስኪከቱሽ የወሬኞች ወሬ ከሀቅ አያር
የኔ ውድ እህት አስተውይ
🧷ያሰቡልሽ መስሎሽ ከዲን ሲያዘናጉሽ የጌታሽን ትዕዛዝ አስቀው ሲያስጥሱሽ አብሽር ስሪ ብለው ከአሏህ ሲያርቁሽ ገፋ ገፋ አድርገው ቀብር እስኪከቱሽ የወሬኞች ወሬ ከሀቅ አያርቅሽ አስተውይ እህቴ አዳምጭኝ ከልብሽ ነገ ይርቁሻል ዛሬ አለን የሚሉሽ ከመሞትሽ በፊት ወንጀል ተሸክመሽ የሚያግራሩት ነገር ጀሀነም ሳይከትሽ ነቅተሽ ቅደሚያቸው እነሱ ሳይቀድሙሽ ረግጠሽ ያዥና አፍላው ስሜትሽን መስማትም ተይና የሚያሳስቱሽን ጠንክረሽ ተማሪ ለማወቅ ዲንሽን፡፡ =

🧷ባዕድ ባለበት ስለቤትህ አታውራ። ለግቢህ አጥር፣     ለቤትህ በር፣      ለሕይወትህ ምስጢር ይኑርህ። የተሻልክ እና የበለጥክ ነህ ለመገኘት ሞክር ! نسخ

🧷በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ ያሰብሽዉ ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም ነገሮች ለምን ዘገየ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ ¡ ምን ጊዜም ከችግር
🧷በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ ያሰብሽዉ ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም ነገሮች ለምን ዘገየ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ ¡ ምን ጊዜም ከችግር ከሶብር በኋላ ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ ዉስጥሽን አሳምኚዉ አብሽሪ ። ~

🧷ብዙ ሰዎች ከአድማስ ማዶ የማይታያቸውን ቀን ይናፍቃሉ ዛሬን የሚንቋት በእጃችው ስለገባች ነው..¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ብዙ ሰዎች ከአድማስ ማዶ የማይታያቸውን ቀን ይናፍቃሉ ዛሬን የሚንቋት በእጃችው ስለገባች ነው..¿     https://t.me/https_Aselefya

አባት የሚችለዉን ሁሉ አድርጎ ስኬትን እንጅ ምንዳን የማይጠብቅ ብቸኛዉ ሰዉ አባት ነዉ...💧 =
አባት የሚችለዉን ሁሉ አድርጎ ስኬትን እንጅ ምንዳን የማይጠብቅ ብቸኛዉ ሰዉ አባት ነዉ...💧 =

🧷ስታዝኝ ግድ ያልሰጠው ሰው¡ መሳቅ ስትጀምሪ መጨነቅ ይጀምራል...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል። https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል።                   https://t.me/https_Aselefya