ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 548
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
🧷ብቻውን የሚሮጥ ቀዳሚ የለውም.....¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ብቻውን የሚሮጥ ቀዳሚ የለውም.....¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ፈተና ላይ አንደኛው ጥያቄ ምን እንደሆነ ቢያውቅ: የትኛውም ተማሪ በደንብ አድርጎ አጥንቶ ይዘጋጅበታል። የቂያማ ቀን የመጀመሪያው ጥያቄ ስለ ሰላትህ እንደሆነ እያወቅክ ምነው ተዘናጋህበት? http
🧷ፈተና ላይ አንደኛው ጥያቄ ምን እንደሆነ ቢያውቅ: የትኛውም ተማሪ በደንብ አድርጎ አጥንቶ ይዘጋጅበታል። የቂያማ ቀን የመጀመሪያው ጥያቄ ስለ ሰላትህ እንደሆነ እያወቅክ ምነው ተዘናጋህበት? https://t.me/https_Aselefya

🧷ከሙብተዲእ ዘንዳ ኢልምን አትቅሰም ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል። ከስሜት ተከታይ ከሙብተዲ እና አድስ ፈጠራ ከሚያመጣ ሠው እውቀት አይቀሠምም ይልቁንስ መማር (እውቀትን መቅሰም
🧷ከሙብተዲእ ዘንዳ ኢልምን አትቅሰም ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል። ከስሜት ተከታይ ከሙብተዲ እና አድስ ፈጠራ ከሚያመጣ ሠው እውቀት  አይቀሠምም ይልቁንስ መማር (እውቀትን መቅሰም) ያለብህ፦ ከአህለል ሡናዎች ከሡና ኦለማዎች ከትክክለኛ  አቂዳ ባለቤቶ ልክ  ሙሀመድ ቢን ሲሪን  አላህ ይዘንለትና እንዳለው: ይህ እውቀት ዲን ነው። ስለዚህ ከማን መውሰድ እንዳለባችሁ ጠንቅቃችሁ እወቁ! ~

🧷 አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እንዲህ ይሆናል “እንዳልገፋው” ብለሽ የምትሳሽለት ሰው ያለ ምንም ርህራሄ ይሰብርሻል....💧 https://t.me/https_Aselefya
  🧷 አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እንዲህ ይሆናል “እንዳልገፋው” ብለሽ የምትሳሽለት ሰው ያለ ምንም ርህራሄ ይሰብርሻል....💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷 አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እንዲህ ይሆናል “እንዳልገፋው” ብለሽ የምትሳሽለት ሰው ያለ ምንም ርህራሄ ይሰብርሻል....💧
  🧷 አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እንዲህ ይሆናል “እንዳልገፋው” ብለሽ የምትሳሽለት ሰው ያለ ምንም ርህራሄ ይሰብርሻል....💧

🔖 መውደድ ተፈጥሮ ነው፤ ሊያቆሙት የማይቻል ስሜትም ነው፡፡ የሚወዱትን ሰው ማግኘት ደግሞ መታደል ነው፡፡ ለተዋደዱ ልቦች መድኃኒታቸው ጋብቻ ነው፡፡ " አላህ የምትወዱትንና የሚወዳችሁን ይስጣችሁ፡፡
🔖 መውደድ ተፈጥሮ ነው፤ ሊያቆሙት የማይቻል ስሜትም ነው፡፡ የሚወዱትን ሰው ማግኘት ደግሞ መታደል ነው፡፡ ለተዋደዱ ልቦች መድኃኒታቸው ጋብቻ ነው፡፡ " አላህ የምትወዱትንና የሚወዳችሁን ይስጣችሁ፡፡ "

🛑የመጀመሪያዉ የሙሀደራ ፕሮግራም!       ──────⊹✫⊹────── 🎙በወንድማችን አቡ ዒምራን ⎷ ርዕስ ፦የዑልሞችን ደረጃን ማወቅ። ጀ        መ                  ረ ~ t.me/+mXuK7NlDJrE2MGRk t.me/+mXuK7NlDJrE2MGRk

🧷ብርሀን በሌለበት በጨለማ ቦታ እኔና አንቺ ብቻ ጀምረን ጨዋታ እንታረቅ በቃ ልቤ ሆይ ይቅርታ..💧
🧷ብርሀን በሌለበት በጨለማ ቦታ እኔና አንቺ ብቻ ጀምረን ጨዋታ እንታረቅ በቃ ልቤ ሆይ ይቅርታ..💧

Repost from N/a
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🤩 አላህ ከዐርሹ በላይ ነዉ ❔
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🤩 አላህ ከዐርሹ በላይ ነዉ ❔

የጠቀመ መስሎ ..... አጂይብ ነው

〰መኖር ማለት አንዱ ላንዱ ጥላት ሁኖ ሳይሆን ጥላ ሁኖ ሲኖር ነው መኖር የሚባለው። =
〰መኖር ማለት አንዱ ላንዱ ጥላት  ሁኖ  ሳይሆን ጥላ ሁኖ ሲኖር ነው መኖር የሚባለው። =

ዱባ ዛፍ ላይ ላይበቅል ውሃ ሽቅብ ላይወጣ ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሷ ላይመጣ...💧 አይይ ይቺም እድሜ ሁና ትዝታ በዛባት አሉ ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ በዚ መልኩ ያደገ ?
ዱባ ዛፍ ላይ ላይበቅል ውሃ ሽቅብ ላይወጣ ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሷ ላይመጣ...💧 አይይ ይቺም እድሜ ሁና ትዝታ በዛባት አሉ ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ በዚ መልኩ ያደገ ?

ኡሙ ዐብዲላህ ዓኢሻህ አልዋዲዒያ ማን ናት? ኡሙ ዐብዲላህ ዓኢሻ፣ እባላለሁ። የኢማሙ፣ የሱናው አዳሽ፣ የቢድዐው ቆራጭ፣ ሸይኽ ሙቅቢል ብኑ ሃዲ አልዋዲዒ ረሒመሁላህ ልጅ። የተወለድኩት የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከተማ መዲና ሲሆን፣ እዛ ግን አልኖርኩም። የኖርኩት እና ያደግኩት ሀገሬ ደማጅ ነው። በዒልም ቤት ውስጥ፣ በዲናዊ እና እውቀታዊ ቤት ነው ያደግኩት። ለእውቀት እንጂ ለሌላ ነገር እራሳችንን አናነሳም። ከልጅነቴ ጀምሬ -ምስጋና ለአላህ የተገባ ሁኖ- እውቀትን መፈለግ ጀመርኩ። ማንበብና መፃፍን ከተከበረው አባቴ እጅ ተማርኩ። እንዲሁም ከግብፅ እና ከሱዳን እውቀትን ለመፈለግ የመጡ አንዳንድ የአባቴ ሴት ተማሪዎች ያስተምሩን ነበር። ቅዱስ ቁርኣንንም ከተጅዊድ መርሆች ጋር ተምሪያለሁ። እንደ ‘ሪያዱ ሷሊሒን’ እና ‘ዑምደቱል አሕካም’ የመሰሉ መትኖችን ሐፈዝኩ። ከዚያም በአደባባይ የሚሰጡ የአባቴ ትምህርቶች ሄድኩኝ - ረሒመሁላህ። የተገለለ ከሆነው የሴቶች ቦታ ላይ ሆኜ እከታተላለሁ። አንዳንዴ እኔ ብቻ እገኛለሁ። ከኔ ውጭ ሌላ ማንም አይገኝም። አባቴ ረሒመሁላህ፣ እኔን ስርአት ለማስያዝ፣ ለማስተማር እና ለማመላከት ከፍተኛ ትኩረት ነበረው፣ የተለያዩ ምርምሮችን ያስተዋውቀኛል። ሐዲሥ እና የሐዲሥ እውቀቶችን በአባቴ እጅ ወሰድኩ፣ “ሙኽተሶሩ ዑሉሚል ሐዲሥ” ኢብኑ ከሢር፣ “ተድሪቡ አርራዊ” ሱዩጢ፣ እና “ጛረቱል ፈስል ዐለል ሙዕተዲነ ዐላ ኩቱቢል ዒለል” የአባቴ ተምሪያለሁ። አልሐምዱ ሊላህ። እንዲሁም የኢብኑ ሐጀር “ኑዝሃቱ ነዞር”፣ እና የኢብኑ ረጀብ “ሸርሑ ዒለሊ ቲርሚዚ” ደማጅ በሚገኙ መሻይኾች ወስጃለሁ። ታሪክና ሲራን ከአባቴ ተምሪያለሁ: “አሶሒሑል ሙስነድ ሚን ደላኢሊ ኑቡዋ” በግልም በአደባባይም እከታተላለሁ። “ሶሒሑል ቡኻሪ”ን አባቴ ከቤት ብቻየንና ከመስጂዱ ሚንበር ላይ ሆኖ በሚያስተምረው ደርስ ላይ ተምሪያለሁ። ተውሒድ እና ዐቂዳን አባቴ በአደባባይ ከሚሰጣቸው ትምርቶች እከታተል ነበር፡ “አልጃሚዑ ሶሒሕ ፊል ቀደር” እና “አሽሸፋዐህ” ሁለቱም የአባቴ ናቸው ረሒመሁላህ። የኢብኑ ኹዘይማህ “ተውሒዱል አስማእ ወሲፋት” እና የዐብዱላህ ብኑ አሕመድ “አስሱና” ተከታትያለሁ። እነዚህ በአደባባይ ለሁሉም የሚሰጡ ትምህርቶች ነበሩ። “አተድሙሪያህ”፣ “ፈትወል ሐመዊያ”፣ “አልኢማኑል አውሰጥ” የሸይኹል ኢስላም፣ “ሸርሑል ዐቂደቲ ጦሓዊያ” የኢብኑ አቢል ዒዝ እና “ፈትሑል መጂድ ሸርሑ ኪታቢ ተውሒድ” በአንዳንድ የአገሪቱ ሸይኾች ተከታትያለሁ። ... በነሕው ደግሞ፦ “አቱሕፈቱ ሰኒያ”፣ “ሙተሚመቱል አጁርሩሚያ”፣ “ሸርሑ ቀጥሪ ነዳ”፣ እና “ሸርሑ ኢብኒ ዐቂል”። ሁሉንም የተማርኩት በአባቴ እጅ ነው - ረሒመሁላህ። ከቁርአን ማስረጃዎች፣ ምሳሌዎችና ግጥሞች በእኛ ላይ ሲያልፉ ኢዕራብ እንዳደርግ ያዘኝ ነበር። የኢብኑ ማሊክን “አልፊየቱ ብኒ ማሊክ” በቃሌ ሸምድጃለሁ - ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው። ከአባቴ ከፍተኛ ትኩረት የተነሳ የነሕው እውቀትን ወደድን። በፊቅህ እና በሐዲሥ የአባቴን ትምርቶች እከታተል ነበር። “ሶሒሑል ቡኻሪ”፣ “ሶሒሕ ሙስሊም” “አሶሒሑል ሙስነድ ሚማ ለይሰ ፊ ሶሒሐይን” የአባቴን እከታተል ነበር። ከፊቅህ መርሆዎች፦ “አልኡሱል ሚን ዒልሚል ኡሱል”፣ “አልወረቃት”፣ “አርሪሳላ” የኢማሙ ሻፊዒይን በአንዳንድ የሀገሪቱ ሸይኾች ላይ ተምሪያለሁ። ከተፍሲር፦ “ተፍሲሩል ሐፊዝ ኢብኒ ከሢር” እና “አሶሒሑል ሙስነድ ሚን አስባቢ ኑዙል” ከአባቴ የአደባባይ ትምርቶች ይዣለሁ። “ሙቀዲመቱን ፊ ኡሱሊ ተፍሲር” የሸይኹል ኢስላምን በከፊል የአገሪቱ ሸይኾች ተምሪያለሁ። አባቴ በእውቀት ፍለጋ ላይ እጅግ በጣም ከማበረታቱ የተነሳ ከሐፊዞች እንደምሆን ይሰማኝ ነበር = ግን አላህ አልወሰነልኝም። ይህ ከፊል አላህ ያገራልኝ ነገር ነው፤ እውቀትም ቀላል ነው። ጥራት የተገባው ጌታችንም፦ {ቁርኣንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው፡፡ ተገንዛቢም አልለን?} ብሏል። [አልቀመር፡ 17] አባቴም ረሒመሁላህ “አልጃሚዑ ሶሒሕ ፊል ዒልሚ ወፈድሊህ” በሚለው ኪታቤ መግቢያ ላይ እንዲህ ሲል አወድሶኛል፦ “ኡሙ ዐብዲላህ አልዋዲዒያህማ እህቶቿን ዐቂዳ፣ ቁርኣን፣ ሐዲሥ እና ነሕው በማስተማር ላይ የቆመች ናት - አላህ ይጠብቃት። እንዲሁም እህቶቿ ከተለያዩ የየመን ሀገሮች የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች በደረሱላት ደብዳቤ መሰረት በመመለስ ላይ የቆመች ናት። ከመማር፣ ከማስተማር እና ከመፃፍ በስተቀር አንገቷን አታነሳም። “አሶሒሑል ሙስነድ ፊ ሸማኢል ሙሐመድያ” የተሰኘው መፅሃፏ ሊታተም ነው። አላህ፡ እንዲመራት፣ በነቢያዊ ሱንና አገልግሎት ላይ እንድትቀጥል እንዲያመቻችላት፣ ወደ መልክተኛው ሱናም መጣራትን፣ እንዲያገራላትና፣ ከዱንያ እና ከሞት ፈተና እንዲጠብቃት እለምነዋለሁ፤ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና።” “ነሲሐቲ ሊንኒሳእ” በሚለው ኪታብ መግቢያ ላይም፦ “በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ላይ ተጠቃሚ ነች፣ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ስነምግባር የተማረች፣ ጨዋና ጊዜዋን አጥብቃ የምትጠብቅ ናት። በዚህም ምክንያት አላህ እውቀቷን ባርኮላታል። እህቶቿን በማስተማር ላይ ትጉ ናት። አንድን ኪታብ እስከመጨረሻው ታስተምራለች ከዚያም ወደ ሌላ ኪታብ ትዘዋወራለች። የዐቂዳ፣ የፊቅህና የቋንቋ ኪታቦችን ወዳድ ናት።” ሲል አሞካሽቶኛል። ከልጅነቴ እስከ ትልቅነቴ እያስተማርኩ ነኝ። በልጅነቴ ማንበብን፣ መፃፍን፣ ቁርኣንን እና አንዳንድ መትኖችን በማስሓፈዝ አስተምር ነበር፣ አላህ አድሎን በደማጅ ሴቶችን በማስተማር እስከምቆም ድረስ። ከአባቴ ከተጠቀምኳቸው መርሆዎችና ስምሪቶች ውስጥ፦ • በሰለፎች አረዳድ መሰረት ማስረጃን ለመቀበል ዝግጁ መሆንና ጭፍን ተከታይነትን ማስወገድ። • ሐቅ በሰው አይታወቅም፣ ነገር ግን ሰዎች የሚታወቁት በሐቅ ነው። • ወደ እውቀት ሙሉ ለሙሉ መዞር። ንግስና፣ ዱንያ በጠቅላላዋም ብትሆን ከእውቀት የበለጠ ከፍ ያለ ወይም የሚያስደስት ምንም ነገር እንደሌለ። • መለያየትንና እና ሒዝቢይነትን መጥላት። • በማይጠቅም ነገር ላይ ክርክርን መተው። • በተቻለ መጠን ከሚያባትሉ ነገሮች መራቅ እና እራስን ለእውቀት ፍለጋ መስጠት። • ጊዜን መቆጠብ፣ ጊዜን እውቀትን በመፈለግና በዒባዳ ማሳመር። ... ድክመታችንን እና አቅመ ቢስነታችንን፣ ምንም እንዳላደለንም እናውቃለን፣ ቀጣይነት ያለ፞ው ስኬትንና ከችሮታው ማብዛትን፣ እንዲጠቅመንና በረካውንም እንዲለግሰን ጌታችንን እንለምናለን። 🖋 ኡሙ ዐብዲላህ ዓኢሻህ ቢንት ሸይኽ ሙቅቢል ረሒመሁላህ || ጁማደል ኡላ 19/1437

🧷በዕቅድህ ላይ ሞት ጨምርበት!!
     🧷በዕቅድህ ላይ ሞት ጨምርበት!!

🧷የበደልከውን ሰው እምባ ፍራ። ‏قال الرافعي رحمه الله : ራፍእይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። 【دموع المظلومين هي في أعينهم دموعٌ، ولكنّها في يد الل
🧷የበደልከውን ሰው እምባ ፍራ። ‏قال الرافعي رحمه الله : ራፍእይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። 【دموع المظلومين هي في أعينهم دموعٌ، ولكنّها في يد الله صواعق ، يضرب بها الظالم】 የተበዳዮች እምባ በአይናቸው ሲታይ ፈሳሽ ውሃ ነው። ነገር ግን ይህች እምባ አላህ ዘንድ በዳዩን አካል ድምጥማጡን የምታጠፋ እንደ መብረቅ ነች። 📚وحي القلم-(١ /٤٤٩ ) =https://t.me/Asselefya2