قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Открыть в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Больше1 548
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
🧷قال بشر بن الحارث رحمه الله تعالى:
ቢሽር ቢን ሀሪስ አላህ ይዘንለት እንዲህ አለ:-
لا أعلمُ رجلا أحبّ أن يُعرف إلا ذهب دينه، وافتضح
"ሰዎች ዘንድ መታወቅ የወደደ የሆነ አንድም ሰው አላቅም ዲኑ ቢያመልጠውና ቢዋረድ እንጂ"
ويقول أيضاً:
لا يجد حلاوة الآخرة رجلٌ يحبّ أن يعرفه الناس'
ሰዎች ዘንድ መታወቅ የሚፈልግ የሆነ ሰው የአኼራ(የአምልኮት) ጥፍጥናን አያገኝም"
حلية الأولياء (8/ 343)
አላህ ሆይ በስራችንና ንግግራችን ኢኽላስ ወፍቀን።
https://t.me/https_Aselefya
🧷الإمام ابن القيّم -رَحِمهُ اللَّه:-
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላሀሰ ይዘንለትና እንድህ አለ:-
ونعيم أهل الجَنَّة شَيْئان؛ أحدهُمَا النَظر إلى اللَّه والثاني سَماع خِطَابه وكلامه.
የጀነት ባለቤቶች ጀነት ውስጥ የሚያገኟቸው ትላልቅ ፀጋዎች ሁለት ናቸው።
1️⃣ኛ :-አላህን መመልከት
2️⃣ኛ:-የአላህን ንግግር መስማት
مفتاح دار السعادة ١٠٦/١
اللهُمّ ارزقنا الجَنَّة وَنَعيم الجَنَّة، ولذة النَظرِ إلى وَجهك الكريم، وسماع كلام اللَّه بِجوار اللَّه::
https://t.me/https_Aselefya
🧷
በሳቅህ ስረሳ ድካም እንግልቴን
ቤቴን ስታሞቀዉ ስታደምቅ ህይወቴን
በሚጣፍጥ አፍህ እማዬ ስትለኝ
በደስታ ብዛት ሃሣቤን ስትቀማኝ
እንቅልፍን ስትተኛ ትኩር ብዬ ሳይህ
ምሽቱ ሲነጋ ሳልጠፋ ከጎንህ
ታየኝ ገና ቀኑ ሣይደርስ በሩቁ
እንዲሁ ስሎታል አይኔ በረቂቁ
ታዬኝ የኔ ዉድ....ልጅ"
https://t.me/https_Aselefya🧷
በሳቅህ ስረሳ ድካም እንግልቴን
ቤቴን ስታሞቀዉ ስታደምቅ ህይወቴን
በሚጣፍጥ አፍህ እማዬ ስትለኝ
በደስታ ብዛት ሃሣቤን ስትቀማኝ
እንቅልፍን ስትተኛ ትኩር ብዬ ሳይህ
ምሽቱ ሲነጋ ሳልጠፋ ከጎንህ
ታየኝ ገና ቀኑ ሣይደርስ በሩቁ
እንዲሁ ስሎታል አይኔ በረቂቁ
ታዬኝ የኔ ዉድ....ልጅ"
https://t.me/https_AselefyaRepost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
👉ሪያዱ ሷሊሒን
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=63c140755394537e5c
👉ሱነኑ ቲርሚዚ
🎙በሸይኽ አወል አህመድ አቡ አማር
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=16eeb760f324369eb1
🧷በእጅህ ላደረስከው በደል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ምላስህ ሳይሆን እጆችህ ይመሰክሩብሃል:-
{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰهِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
[سُورَةُ يسٓ: ٦٥]
ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል
እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ።
https://t.me/https_Aselefya
በሰኣድ ቅናት ትገረማላችሁን? እኔ ከእርሱ በላይ እቀናለሁ ከኔ በላይ አላህ ይቀናል አሉ መልእክተኛዉ ሙሐመድ ﷺ
اتعجبون من غيرة سعد!!
https://t.me/https_Aselefyaበሀቅ ላይ ፅኚ አትንሸራተች
قال الشيخ الفوزان حفظه الله:
ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና
እንዲህ ብለዋል
{"من تمسك بالسنة سيلقى عنتا وتعبا
واحتقارا وازدراء أو تهديدا من الناس لكن
عليه أن يصبر ولا يتضعضع عن الحق"}
ሱናን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ከሌሎች ብዙ የሆነ
ችግር
ጉዳት
የበታች መደረግን
ማተናነስና
ዛቻና ማስፈራሪያ ያገኘዋል
ነገር ግን የፈለገ ነገር ቢደርስበትም በሱና
ላይ ሊፀና ይገባዋል ከሀቅ ወደኋላ ሊልና
ሊንሸራተት በፍፁም አይገባም
📚( شرح السنة : 306 )
https://t.me/https_Aselefya
Repost from N/a
የኔ ውድ እህት ልብ በይ🧷የሆነን ነገር ማግኘት ከፈለግሽ ያንን ነገር ለማግኘት ብለሽ ወንጀልን አትስሪ ምን አልባት የምትሰሪው ወንጀል ራሱ ያንን ነገር ማግኘት እንዳትችይ ምክንያት ሊሆንሽ ይችላል። ምክንያቱም አላህ ዘንድ ያለን ነገር አላህን በማመፅ ሊገኝ አይችልምና። https://t.me/https_Aselefya
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
❝ቀልብ በታመመ ጊዜ የሚጎዳውን ይመኛል። የሚጠቅመውን ይጠላል።❞
📚جامع المسائل (١٣٣/١)
🧷قال العلامة المحدث مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:
نخشى أن أقواماً يتعلمون عندنا، ويدخلون الجنة
ونحن عند الأبواب، أو نحن - والعياذ بالله - قد أُخذ بنا إلى مكان آخر.
ينبغي أن نخشى على أنفسنا من الرياء، وينبغي أن نخشى على أنفسنا من الغرور.
قمع المعاند صـ ١٤٧
“ሰዎች እኛ ዘንድ ተምረው እነሱ ጀነት ሊገቡ እኛ ደግሞ በራፍ ላይ ልንሆን ወይም አላህ ይጠብቀንና ወደ ሌላ ቦታ እንዳንወሰድ እንፈራለን።
ነፍሲያችን ላይ ከ “ሪያ” ወይም ከይዩልኝ ልንፈራ ይገባናል- ነፍሲያችን ላይ በራስ ከመደነቅ ልንፈራ ይገባናል።
[ኢማሙ ሙቅቢልአላህ ይዘንላቸው]
https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢማም ማሊክ ኢብኑ ዲናር ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
አንድ ዓሊም በእውቀቱ ካልሠራ፤ የዝናብ ጠብታ ከለምጥ ድንጋይ ላይ እንደሚንሸራተተው ሁሉ ለሰዎች የሚያደርገው ምክር ከሰዎች ልብ ላይ ይንሸራተታልና።
📚الزهد لأحمد بن حنبل ص260
Repost from N/a
⚠️ካፊሮች የሚያከብሩትን በዓል▫️ እንኳን አደረሳቹ▫️ ማለት 🛑 አይፈቀድም ❔
🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ➡️🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹ 👈የሚል ከመጣ✅ ➡️username not found👈የሚል ከመጣ❌
የሀሰት ማንነት
ከኒካህ በፊት የሚያደርጉት የፍቅር ግንኙነት በሀሰት ማንነት የተመሰረተ ነው
ለዚህም ነው ለአምስት አመት በፍቅር ተጨማልቀው ይጋቡና በጥቂት ወራቶች ሲፋቱ የምናየው
አትሸወጂ ተኩላነቱ የምታውቂው ሲያገባሽ ነው
ሳያገባሽ በፊትማ ሰው ሆኖ ይቀርብሻል
አላህ ሀራም ያደረገው ነገር ቢጎዳ እንጂ ሊጠቅም አይችልም።
https://t.me/https_Aselefya
