ru
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 557
Подписчики
+824 часа
Нет данных7 дней
+130 дней
Архив постов
Repost from N/a
‏فيديو من أبو خالد 🇸🇦🇸🇦🇸🇦

ት ዕ ግ ሥ ት ለትዕግስተኞች ውብና ያማረ የሆነ መጨረሻ አለላቸው🌷 { سَلَـٰمٌ عَلَیۡكُم بِمَا صَبَرۡتُمۡۚ فَنِعۡمَ عُقۡبَى ٱلدَّارِ } https://t.me/h
ት ዕ ግ ሥ ት ለትዕግስተኞች ውብና ያማረ የሆነ መጨረሻ አለላቸው🌷 { سَلَـٰمٌ عَلَیۡكُم بِمَا صَبَرۡتُمۡۚ فَنِعۡمَ عُقۡبَى ٱلدَّارِ } https://t.me/https_Aselefya

' 🌷የኔ ልዩ እህት🌷 ' 🧷አንቺ ልክ እንደ አበባ ነሽ" ማንም ሰው እስካልቀጠፈሽ ድረስ ውብ ሆነሽ ትቆያለሽ https://t.me/https_Aselefya
' 🌷የኔ ልዩ እህት🌷 ' 🧷አንቺ ልክ እንደ አበባ ነሽ" ማንም ሰው እስካልቀጠፈሽ ድረስ ውብ ሆነሽ  ትቆያለሽ https://t.me/https_Aselefya

﴿ قَالُوا أَتَعْجَبِينَ مِنْ أَمْرِ اللَّهِ ﴾ 🧷 “እነርሱም አሉ፦ ከአሏህ ነገር ጉዳይ/ ትደነቂያለሽ ትገረሚያለሽን? فضل الله إذا أتى أبهر، وجبر، وشفى
﴿ قَالُوا أَتَعْجَبِينَ مِنْ أَمْرِ اللَّهِ ﴾ 🧷 “እነርሱም አሉ፦ ከአሏህ ነገር ጉዳይ/ ትደነቂያለሽ ትገረሚያለሽን? فضل الله إذا أتى أبهر، وجبر، وشفى وأسعد. “የአሏህ ጸጋ ሲመጣ ያስደንቃል የተሰበረን ይጠግናል (ያጽናናል) ይፈውሳል "እና ደስ ያሰኛል። https://t.me/https_Aselefya

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 38 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

📣 የዳዕዋ ቻናልዎን ለማሳደግ ግብዣ! ↗️ የሱና ቻናልዎ ለብዙዎች እንዲደርስና በደዕዋዉ ብዙ ሰዎች እንዲጠቀሙ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ! 🌟 ቻናልዎ 1,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከሁለት ሺህ በላይ ለማሳደግ 🌟 ቻናልዎ 5,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስት ሺህ በላይ ለማሳደግ 🌟 ቻናልዎ 10,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስር ሺህ በላይ ለማሳደግ 🌟 ቻናልዎ 20,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስራ አምስት ሺህ በላይ ለማሳደግ

🧷ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነው”🌷 https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነው”🌷 https://t.me/https_Aselefya

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 37 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

በጣም ብዙ እቅዶች አታቅጂ ምክንያቱም ሕይወት ለአንቺ ብዙ እቅዶች አሏት!! አስተውለሽ ከሆነ በሕይወትሽ ውስጥ የሆኑት ነገሮች አብዛኞቹ ከእቅድሽ ውጪ የሆኑ ናቸው። https://t.me/https_As
+2
በጣም ብዙ እቅዶች አታቅጂ ምክንያቱም ሕይወት ለአንቺ ብዙ እቅዶች አሏት!!   አስተውለሽ ከሆነ በሕይወትሽ ውስጥ የሆኑት ነገሮች    አብዛኞቹ ከእቅድሽ ውጪ የሆኑ ናቸው። https://t.me/https_Aselefya

በጣም ብዙ እቅዶች አታቅድ ምክንያቱም ሕይወት ለአንተ ብዙ እቅዶች አሏት!! አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው። https://t.me/https_As
+2
በጣም ብዙ እቅዶች አታቅድ ምክንያቱም ሕይወት ለአንተ ብዙ እቅዶች አሏት!!   አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች    አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው። https://t.me/https_Aselefya

ልብ አንድ ጊዜ ይሳሳታል አእምሮ ለዘላለም ይቀጣዋል !! "
ልብ አንድ ጊዜ ይሳሳታል አእምሮ ለዘላለም ይቀጣዋል !! "

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 37 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

🎈ክብርሽን ከራስሽ ላይ አድርጊው ልብሽን ከእግርሽ በታች.መቆየት የፈለገ ይቆያል መሄድ የፈለገ ደግሞ ይሄዳል ወደኋላ አትመልከቺ💎 እነዛ ሠዎች ለአንች የሆነ ነገር ቢሆኑም ክብርሽ ግን ሁለ ነገርሽ
🎈ክብርሽን ከራስሽ ላይ አድርጊው ልብሽን ከእግርሽ በታች.መቆየት የፈለገ ይቆያል መሄድ የፈለገ ደግሞ ይሄዳል ወደኋላ አትመልከቺ💎 እነዛ ሠዎች ለአንች የሆነ ነገር ቢሆኑም ክብርሽ ግን ሁለ ነገርሽ ነው ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ🌷 https://t.me/https_Aselefya

🧷ውበት የበለጠ ጎልቶ የሚታየው በሚመለከተው አይን ሳይሆን ሊያየው በሚናፍቀው ልብ ውስጥ ነው። https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ውበት የበለጠ ጎልቶ የሚታየው በሚመለከተው አይን ሳይሆን ሊያየው በሚናፍቀው ልብ ውስጥ ነው።  https://t.me/https_Aselefya

••• هَذه توبَة الصحابَه.. فكيف بتَوبتنا نحن؟! https://t.me/https_Aselefya

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 36 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

🧷أكثر شيء مرارةً في هذا العالم 👉 ከሁሉም የበለጠ መራራ ነገር በዚህ ዓለም" ليس الحنظل ولا العلقم 👉 ሐንጠል እና አልቀምም አይደለም" وإنما هو الخذلان
🧷أكثر شيء مرارةً في هذا العالم 👉 ከሁሉም የበለጠ መራራ ነገር በዚህ ዓለም" ليس الحنظل ولا العلقم 👉 ሐንጠል  እና አልቀምም አይደለም" وإنما هو الخذلان 👉 ነገር ግን እርሱ መከዳት ነዉ(መዋረድ) أوجعُ إحتراقٍ 👉 ከሁሉም የሚያቃጥለው ህመም " هو ما يأتيكَ 👉 ያ ወደ አንተ የሚመጣው ነው" ممن كنتَ تضمُّه 👉 ከዚያ ስታቅፈው ከነበረው ሰው !። """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" ويكفي أن نلاحظَ 👉 ቲንሽ/መመልከታችን ብቻ ይበቃል" أنَّ الزجاجَ 👉 መስታወት ወይም(ብርጭቆ) لا يكون جارحًا 👉 ሊያቆስል እና ጉዳትን ሊያደርስ አይችልም" إلا عندما يُكسر 👉 በተሰበረ ጊዜ "ከተሰበረ በኋላ ቢሆንጂ። ማንቂያ! ግርድፍ ትርጉም ነዉ! https://t.me/https_Aselefya

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 35 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam