ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 548
Подписчики
-324 часа
-87 дней
-530 дней
Архив постов
አንዳንዴ በእንደዚ ያለ ..........ሰላላላላላላላላም አለው ልጆችዬ ሞክሩትማ ህዕ👓
አንዳንዴ በእንደዚ ያለ ..........ሰላላላላላላላላም አለው ልጆችዬ ሞክሩትማ ህዕ👓

በየትኛውም ሀገር በስደት ያላችሁ፡ የስደት ጓዶቸ ክፉ አይንካችሁ፡ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገር ያብቃችሁ፡ ዒድን ከቤተሰ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ፡ የልባችሁን መሻት ጀሊሉ ያሳካላችሁ፡ ከሰው ቤት አውጥቶ
በየትኛውም ሀገር በስደት ያላችሁ፡ የስደት ጓዶቸ ክፉ አይንካችሁ፡ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገር ያብቃችሁ፡ ዒድን ከቤተሰ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ፡ የልባችሁን መሻት ጀሊሉ ያሳካላችሁ፡   ከሰው ቤት አውጥቶ የናንተን ይስጣችሁ፡ ስደትንም ደግሞ በቃ ይበላችሁ፡ አላህ መልካም ሽቶ ከሰደት ያውጣችሁ፡ ለሀገራችሁ አብቅቶ  ጥሩ ህይወት ይወፍቃችሁ፡ ጥሩ ሪዚቅ ወፍቆ በሀገራችሁ ያፅናችሁ፡ በመንሀጅ በኒቃብ አላህም ያፅናችሁ፡ በተውሂድ በሱና ኢስቲቃማ ይወፍቃችሁ፡ እናንተን የሚያበራታ ሷሊህ ባል ይስጣችሁ፡ ዳግም  መሰደድን  አላህ በቃ ይበላችሁ፡ በሁሉም ነገር ፅናትን ሰቶ በሀገራችሁ ያፅናችሁ፡ የስደት ጓዶቼ ክፉ አይንካችሁ!! ረመዷን «1446  »ዓመተ «ሒጅራ -ዒድ -አልፈጥር በትንሿ  እህታችሁ ✍️ 𝐛𝐢𝐧𝐭 𝐣𝐞𝐦𝐚𝐥

الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد. القارئ عبد الله الخلف • የዒድ ተክቢራህ

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال             عيدكم مبارك🌹 https://t.me/https_Aselefya

✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️ 🌒 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች ነገ የ1446ኛው ዒድ አል-ፈጥር ይሆናል። o {تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال} o عيد مبارك
+1
✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️ 🌒 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች ነገ የ1446ኛው ዒድ አል-ፈጥር ይሆናል። o {تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال} o                     عيد مبارك

{  أَلَمۡ تَرَ إِلَى ٱلَّذِینَ بَدَّلُوا۟ نِعۡمَتَ ٱللَّهِ كُفۡرࣰا وَأَحَلُّوا۟ قَوۡمَهُمۡ دَارَ ٱلۡبَوَارِ } بسام الحبشي https://t.me/https_Aselefya

🧷ዝሙት የሚሰሩት እና የሚሰርቁት ሳይሆኑ እነዝያ የሚጾሙ, የሚሰግዱ እና የሚመጸውቱት ናቸው እናታችን ዓኢሻ አላህ ስራዋን ይውደድላት ለአላህ መልእክተኛﷺ 📖{وَالَّذِينَ يُؤْتُونَ مَ
🧷ዝሙት የሚሰሩት እና የሚሰርቁት ሳይሆኑ እነዝያ የሚጾሙ, የሚሰግዱ እና የሚመጸውቱት ናቸው እናታችን ዓኢሻ አላህ ስራዋን ይውደድላት ለአላህ መልእክተኛﷺ   📖{وَالَّذِينَ يُؤْتُونَ مَا آتَوْا وَقُلُوبُهُمْ وَجِلَةٌ} ስለ ሚለው አንቀፅ ጠየቅኳቸው ትላለች።   የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እነርሱ ማለት እነዝያ ዝሙት የሚፈፅሙ,     አስካሪ መጠጥ የሚጠጡት እና       የሚሰርቁት ናቸውን? አልኳቸው። ነብዩም……   የአቡ በክር ሲዲቅ ልጅ ሆይ! እነርሱማ አይደሉም። እነዚህ ማለት «ولَكِنَّهمُ الَّذينَ يصومونَ ويصلُّونَ ويتصدَّقونَ ، وَهُم يخافونَ أن لا تُقبَلَ منهُم» «እነርሱ ማለት እነዝያ………    የሚጾሙት, የሚጸውቱት እና የሚሰግዱት ናቸው። ከዚያም ይህ አምልኮኣችን አላህ ባይቀበለንስ ብለው ይፈራሉ።» አሉኝ ትላለች 📖{أُولَٰئِكَ يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَهُمْ لَهَا سَابِقُونَ} {እነዚያም በመልካም ሥራዎች ይሽቀዳደማሉ፡፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው https://t.me/https_Aselefya

🧷ትዕግስት በመጠበቅ ውስጥ የሚገለፅ መልካም ባህሪ ነው። https://t.me/https_Aselefya
🧷ትዕግስት በመጠበቅ ውስጥ የሚገለፅ መልካም ባህሪ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷ትዕግስት በመጠበቅ ውስጥ የሚገለፅ መልካም ባህሪ ነው። https://t.me/https_Aselefya
🧷ትዕግስት በመጠበቅ ውስጥ የሚገለፅ መልካም ባህሪ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🍂.የኔ ውድ እህት .🍂 🍃ብቻ አንቺ እዉነተኛ ሁኚ🍃 🧷ሰዎች እዉነትን ስላወራሺ ይርቁሻል አንቺ ለነሡ በደል የሌለዉን የራሥሽን ምርጫ ስቶሥጂ ለምን በኔ ምርጫ አልሄደችም ብለዉ ይቀየሙሽና ይር
🍂.የኔ ውድ እህት .🍂 🍃ብቻ አንቺ እዉነተኛ ሁኚ🍃 🧷ሰዎች  እዉነትን  ስላወራሺ ይርቁሻል  አንቺ ለነሡ በደል  የሌለዉን  የራሥሽን  ምርጫ  ስቶሥጂ  ለምን  በኔ  ምርጫ አልሄደችም  ብለዉ  ይቀየሙሽና  ይርቁሻል ግን  እመኚኝ  አንቺ  ብቻ  ሰዉን  አትበድይ  ስለ እዉነተኛነትሽ  የራቁሽ  ሁሉ  ጊዜዉ  ረዘመም  አጠረም  ዙረዉ  ይመጣሉ። https://t.me/https_Aselefya

🧷ብዙ ጊዜ የክርክር ችሎታ የተሰጠው የሆነ ሰው የዕውቀት በረካ ዕርም ይደረግበታል. ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ተከራካሪ የሆነ ሰው ንግግሩን (አቋሙን) የበላይ ለማድረግ ብቻ ነው የሚጥረው ይህም ስለሆነ
+1
🧷ብዙ ጊዜ የክርክር ችሎታ የተሰጠው የሆነ ሰው የዕውቀት በረካ ዕርም ይደረግበታል. ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ተከራካሪ የሆነ ሰው ንግግሩን (አቋሙን) የበላይ ለማድረግ ብቻ ነው የሚጥረው ይህም ስለሆነ የዕውቀት በረካ ይከለከላል።    [ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን] https://t.me/https_Aselefya

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ እስኪ ከዱባይ ወደ ኢትዮ የምከዱ እህቶች ወይም ነጋደወች ካላችሁ በክፍያ አንድ ሻንጣ እሚይዝ በኢትዮጲያ አቆጣጠር በማዚያ 1ቀን የምትበሩ እቃ ያልበዛባችሁ ካላቾሁ ጠቁሙኝ ባረከሏሁ ፊኩም 👇👇 @selefya7bot

🍂ጣፋጭ ቲላዋ قارئ عبدالله الغزواني 🧷قال الله سبحانه وتعالى في كتابه الكريم. {وإذا قرئ القرآن فاستمعوا له وأنصتوا لعلكم ترحمون} [سورة الأعراف/٢٠٤] ቁርአንም በተቀራ ጊዚ ለሱ ጆሮ ሰጥታችሁ ከልብ አዳምጡት  ዝም በሉም ይታዘንላችሁ ዘንዳ። (ሱረቱል አዕራፍ/ 204) جعلنا الله من اهل القرآن. አላህ ከቁርአን ሰዎች ያድርገን። https://t.me/https_Aselefya

የድሮው ልብስ ሳይሻል አይቀርም ኦ 👓

🧷ወንጀልህ ቢገዝፍ ቢበዛ በጭራሽ ከአላህ እዝነት ራህመት ወደ አላህ ተውበት  ከማድረግ ተስፋ እንዳንቆርጥ፣ (አል-ዙመር - 53) በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ «አሏሁ- ጀለ- ወዓላ» በተከበረው ቁረኣን ባሮቹን እየተጣራ ነው አንተ የኔ ባሪያ ሆይ የተለያየ ወንጀል ሰርተህ ይሆናል   በሰራከው ወንጀል ተስፋ እንዳትቆርጥ ተውበት ካደረክ  ሁሉንም ወንጀል እምርሀለሁ  እያለ ተስፋ እንዳትቆርጥ እየነገረህ ነው። ምን አልባት ዝሙት ላይ ወድቀህ ይሆናል ወለድ በልተህ ይሆናል አላህ እዳትሰሯቸው ብሎ የከለከላቸውን  ነገሮች ሰርተህ ይሆናል በሰራከው ወንጀል  አይ እኔማ ወንጀሌ  ብዙ ነው  አላህ አይምረኝም ብለህ ተስፋ እንዳትቆርጥ እየመከረህ ነው ተውበትን ሸርጥ አድርጎልሀል  ተውበት ካደረክ እምርሀለሁ እያለህ ነው ታዳ አንተ ምን ተስፋ ያስቆርጠሀል !! ተውበት አድርገህ ከወንጀልህ ታቅበህ  ድጋሚ ወደ ወንጀልህ ላለመመለስ ታግለህ ወደጌታህ አትመለስም ወንጀልህ ምንም እንኳን ቢገዝፍ  ተውበት ካደርክ የሚምር ጌታ ነው ያለህ ስለዚህ ተስፋ እንዳትቆርጥ!! https://t.me/https_Aselefya

🧷የምትወዶቸው ሰዎችን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሷቸው በህይወት ላሉትም ለሞቱትንም ።
🧷የምትወዶቸው ሰዎችን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሷቸው በህይወት ላሉትም ለሞቱትንም ።

🧷የጀግና አነጋገር ነው የሞትኩት ቀስቱ ልቤ ውስጥ ሲሰነቀር ሳይሆን የቀስቱ ወርዋሪ ማን እንደሆነ ባየሁኝ ጊዜ ነው ይላል። https://t.me/https_Aselefya
🧷የጀግና አነጋገር ነው የሞትኩት ቀስቱ ልቤ ውስጥ ሲሰነቀር ሳይሆን የቀስቱ ወርዋሪ ማን እንደሆነ ባየሁኝ ጊዜ ነው ይላል። https://t.me/https_Aselefya

🧷و أمضي وحيدا في طرائق غربتي ... و دربي طويل و الدروب عواثرُ... أصبر نفسي ... و النفوس ودائعٌ.... و أذكر صحبي و الصِحاب نوادِرُ ....💧 https://t.me/https_Aselefya

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 - Статистика и аналитика Telegram-канала @https_aselefya