قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Открыть в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Больше1 555
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
"ሚስጥርህን ከሚሰውር፣ ጉድለትህንም ከሚሸፍን፣ መልካምነትህን ከሚያሰራጭ፣ እና መጥፎነትህን ከሚሰውር ሰው በቀር ሌላ አትጓደኝ (ጓደኛ አታድርግ)።"
"እሱንም ካላገኘህ ራስህን እንጂ ማንም ጋር አትጓዳኝ።"
ቲላዋ
أهل القرآن طاب صباحكم بطاعة الله
جعل الله يومكم هذا شاهداً لكم بالخير وميسراً لحفظكم ومراجعتكم ومليئاً بالرحمات والبركات🌷
https://t.me/https_Aselefya
🌷የኔ ሴት ደና ሁኚ 🌷
አንዳንዴ… በጥርስሽ አንቺነትሽን ይለኩታል ስለሳቅሽ ስለተጫወትሽ የማይከፋሽ የማታዝኚ ይመስላቸዋል
ምን አልባት እኮ በፈገግታሽ ውስጥ የደበቅሻቸው ብዙ ሺህ ችግሮች ብዙ ሺህ ለቅሶዎች ብዙ ሺህ አንባዎች ይኖራሉ¡ ግን ፈገግ ትያለሽ....
ፈገግ ስለስብራትሽ
ፈገግ ስለራቀሽ ደስታ
ፈገግ ስለ ሀዘንሽ
ፈገግ ስለ ሁሉም...!
አንዳንዴ… እንደ አፋቸው እንዲያረግልሽ የምትመኝው ነገር አለ አይደል¿ ባንቺ ቁስል እነሱ እንዳይደሙ ስትይ ፈገግ ትያለሽ እነሱ ግን ደና መሆንሽን እንጂ አይጠረጥሩም «ደና ነሽ አደል? ብለው «አዎ» ማለትሽ ግድ የሆነበትን ጥያቄ ይጠይቁሻል ያኔ እነደ አፋቸው ያድርግልሽ
ደና ሁኚ....
https://t.me/https_Aselefya
🧷ታላቅ ስኬት የሚጀምረው በትንሽ እርምጃ ቢሆንም'
ወደ መጨረሻው የሚያደርሰው ግን ፅኑ ፍላጎትና የማይቋረጥ ጥረት ነው"
ህልማችን እውን እንዲሆን ከፈለግን በችግር ፊት እጅ ሳንሰጥ መቀጠል አለብን።
https://t.me/https_Aselefya
🧷
መታቀፍ በነበረብኝ ሰዓት ስትገፈትሩኝ ነው ከጥንካሬዬ ጋር ያስተዋወቃችሁኝ።
https://t.me/https_Aselefya🧷በይቅርታ ሰበብ ዳግም ልትመለስ
ያን ሁሉ ክህደት ልቤ ላይ አትመስ
ይቅር በይኝ ስላልክ እኮ ልቀበልክ!
በጣም ያስገርማል ይህንን ማሰብክ
ትምህርት ውሰድበት ለቀጣይ ህይወትክ
በል እንደጀመርከው በሄድክበት ቦታ
ይቅናክ ይሳካልክ ግብክም ጎል ይምታ
ከቶ እንዳታስበው ዳግም እኔ ላይ ጨዋታ .¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷 የፈለግከውን ሰው ውደድ
የፈለግከውንም ጥላ‥
ነገር ግን ለወደድከው ሰው ብለህ
የምትጠላውን ሰው ከመበደል ተጠንቀቅ !!
https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂዋ... ሁሉም ነገር አድክሞኛል ሕይወትም አድክማኛለች ከአንተ ውጭ የምጠጋበት ሌላ መጠጊያ የለኝም........💧
https://t.me/https_Aselefya
``
وهل تنفع «يا ليتني» عند حضور الأجل❗️
لكن الندم بعد فوات الفرصة لا يصنع عملًا، والحسرة لا تعيد زمنًا، والتمني لا يفتح بابًا أُغلق.
➖➖➖➖➖➖
الدنيا دار عمل، والآخرة دار جزاء.
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል
💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
