ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Knowledge batch

Knowledge batch

Открыть в Telegram

Let's go together on the road to success!!🥰

Больше
1 116
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-2930 дней
Архив постов
Repost from Tensae Tech

Repost from Tensae Tech
Geography Pilot Exam Video ይፈልጋሉ ?
Geography Pilot Exam Video ይፈልጋሉ ?

Repost from Tensae Tech
Geography Pilot Exam Video ይፈልጋሉ ?
Geography Pilot Exam Video ይፈልጋሉ ?

Repost from Tensae Tech

Repost from Tensae Tech
ሰላም ተማሪዎች
ዛሬ 1 ነገር ልናካፍላችሁ ነው የ Entrance ተፈታኝ ከሆናችሁ ይህንን ሙሉ ማንበብ አትዘንጉ
Entrance Exam ለ ናቹራል 30 ቀን ለሶሻል ደግሞ 38 ቀን ይቀራል ። እናም በዚች በቀረቺው ጊዜ ውስጥ ሰዓት አጠቃቀማችን የኛን ውጤት ይቀይሩታል ስለዚህም ይህንን ጊዜ ከታች በተዘረዘረላችሁ መስፈርት ተግብሩ ። 1፣ cover ያላደረጋችሁት Unit ካለ እሱን ከማንበብ ይልቅ ከሱ የተወጣጡ ጥያቄዎችን ብትሠሩ ለናንተ አሪፍ ተመራጭ ይሆናል 2፣ በቀን ውስጥ ይህንን ያህል ጥያቄ ግዴታ መጨረስ አለብኝ ብላችሁ ለራሳችሁ ቃል ግቡ ምክንያቱም የቀረው ቀን 30 እና 38 በመሆኑ ነው 3፣ ይህ ውጤት ለናንተ ሊጠቅማቹም ላይጠቅማቹም ይችላል ነገር ግን ለ ቤተሰቦቻችሁ ትልቅ Value ይኖረዋል ስለዚህ በርትታችሁ አጥኑ 4፣ የ Entrance ጥያቄዎችን በድግግሞሽ ስትሰሩ የፈተናው style ለመላመድ ስለሚጠቅማችሁ እሱን መስራትም ውጤታቹን ለማሻሻል ይረዳል ። የ Entrance ጥያቄዎችን ማግኘት ለማችሉ ደግሞ https://addisentrancehub.com/ በማለት በመግባት የፈለጉት ዓመት ጥያቄዎችን በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ 5, ዋናውና አስፈላጊው ነገር ደግሞ ሁላችሁም እንደየ እምነታችሁ ፀሎት ማድረግ ነው ።
መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እመኛለው
👍ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲       ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ @Ethiopia_School @Ethiopia_School

Repost from Tensae Tech
🖊 Geography pilot exam
🔻Year 2017 የ YouTube ቻናላችንን ያልተቀላቀላችሁ እየተቀላቀላችሁ ሌሎችን እንድንለቅላችሁ like & Share ማድረግ እንዳይረሳ እናመሰግናለን
YouTube👇👇
https://www.youtube.com/@Ethiopia_School ⚡️  𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 ⚡️ @Ethiopia_School✅ @Ethiopia_School✅

Geography Pilot Exam PDF ይለቀቅ ?

Repost from Tensae Tech
🖊 History pilot exam 🔻Year 2017
የዚህ Pilot Exam የተወሰኑ ጥያቄዎችን ታገኛላችሁ ቀሪውን በቪፕ ቻናል እናካፍላለን
⚡️  𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 ⚡️ @Ethiopia_School✅ @Ethiopia_School✅

Repost from Tensae Tech
ሶሻሎች Geography and History Pilot exam ይለቀቅ? 25 react (👍❤️🙏.....) @Ethiopia_School @Ethiopia_School

Repost from Tensae Tech
የ2017 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት ከተማአቀፍ የሞዴል ፈተና መርሃ-ግብር Grade 6,8,12 @Ethiopia_School @Ethiopia_School
+2
የ2017 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት ከተማአቀፍ የሞዴል ፈተና መርሃ-ግብር
Grade 6,8,12
@Ethiopia_School @Ethiopia_School

Repost from Tensae Tech

Entrance Exam ሊሰጥ 47 ቀናት ቀርተዋል ! ጥናታችሁን ከእኛ ጋር ይከታተሉ ። ልምድ ባላቸው መምህራን የወጡ short note እና Exam እየወሰዱ ለፈተና ይዘጋጁ
Entrance Exam ሊሰጥ 47 ቀናት ቀርተዋል ! ጥናታችሁን ከእኛ ጋር ይከታተሉ ። ልምድ ባላቸው መምህራን የወጡ short note እና Exam እየወሰዱ ለፈተና ይዘጋጁ

Repost from Tensae Tech
📆 Days Left For Final Exam 👉 Natural: 41 days left 👉 Social: 49 days left Challenge Day 6 @Ethiopia_School @Ethiopia_School

Repost from Tensae Tech
በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ልምምድ ላይ ናቸው በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ በጌዴኦ ዞን፣ በአርባምንጭ ከተማ፣ በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የ12ኛ ክፍ
+2
በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ልምምድ ላይ ናቸው በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ በጌዴኦ ዞን፣ በአርባምንጭ ከተማ፣ በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በኮምፒውተር የታገዘ ልምምድ እያደረጉ ይገኛል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ከኢቲቪ ዳጉ ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቆይታ : - ከኦላይን ፈተና ጋር ተያይዘው የሚነሱ የዲጂታል ዕውቀት ክፍተቶችን ለመፍታት በክልል ደረጃ እስከ ዞን ድረስ ስልጠና እየተሰጠ ተማሪዎች ቀድመው እንዲለማመዱ እየተደረገ ይገኛል ብለዋል። @Ethiopia_School @Ethiopia_School

We will back soon. We need your apology 🙏

Repost from Tensae Tech
📆 Days Left For Final Exam 👉 Natural: 46 days left 👉 Social: 54 days left @Ethiopia_School @Ethiopia_School

Repost from Tensae Tech

Repost from Tensae Tech
የመምህራን ስብሰባ ጥሪ‼️ "የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት ረቡዕ (06/09/2017) አጠቃላይ የመምህራን ስብሰባ ጠርቷል ከስብሰባው መቅረትም ሆነ ማርፈድ እንደማይቻል ትምህርት ቤቶች
የመምህራን ስብሰባ ጥሪ‼️ "የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት ረቡዕ (06/09/2017) አጠቃላይ  የመምህራን  ስብሰባ  ጠርቷል ከስብሰባው መቅረትም ሆነ  ማርፈድ እንደማይቻል ትምህርት ቤቶች ለመምህራን ያሳሰቡ ሲሆን ለሚፈጠረው ችግር ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም ብሏል ስልክ መያዝ፣ማስፈቀድ አይቻልም ==================== 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 @Ethiopia_School @Ethiopia_School