cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የንባብ ሱሰኞች

የንባብ ሱሰኞችን እንፈጥራለን!

Больше
Рекламные посты
687
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+2130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
እንዴት ክርስቲያን ትሆኛለሽ?!! (#አዲስ_ገቢ) "እግዜር ሲጣላ በትር አይቆርጥም፥ ያደርጋል እንጂ ነገር እንዳይጥም!" ይባልም የለ? ሊ ስትሮበል የተሰኘው ጋዜጠኛም በሕይወቱ የሆነበት እንዲሁ ነው። ሊ ስትሮበል ብዕሩ የሚፈራ፥ የምርመራ ጋዜጠኝነትን የተካነ እሳት የላሰ ጋዜጠኛ ነው። በዚህም የተነሳ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሥራው እውቅናን ማግኘት ቻለ። አለቆቹ "እሠይ የኛ ጎበዝ!" እያሉ ያሞካሹታል። በእድገት ላይ እድገት፥ በደምወዝ ጭማሪ ላይ ደምወዝ ጭማሪ ይጎርፍ ጀመር። እርሱ እና ሚስቱ ከአንድ ልጃቸው ጋር ሆነው ደስ የሚለውን የስኬት ሕይወታቸውን ማጣጣም ቀጠሉ። አንድ ቀን ባለቤቱ "አንድ የምነግርህ ነገር አለኝ" ብላ ጠራችው። ምን እንደተፈጠረ ጠየቃት። እርሷም ለእርሱ ጆሮ መርዶ የሆነ ዜና ነገረችው። "ክርስቲያን ለመሆን ወስኛለሁ" አለች። ሊ ስትሮበል ይህንን ዜና ሲሰማ ሀገር ምድሩ ጭው አለበት። ሁለቱም "እግዚአብሔር የለም" ብለው ያምኑ የነበሩ ሰዎች ስለነበሩ፥ ድንገት የሰማው ነገር ግርታን ፈጠረበት። "ሚስቴ ምን ነካት?" ብሎ አሰበ። ጨነቀው። "አንቺ?!" ብሎ ጠየቃት። "አንቺ እንዴት ክርስቲያን ትሆኛለሽ?!!" ሊ ስትሮበል በጉዳዩ ላይ ከሚስቱ ጋር መግባባት ተሳነው። የእርሷ ክርስቲያን መሆን ከንክኖት ሁሉ ነገር አልጥም አለው። በመጨረሻም፥ የምርመራ ጋዜጠኛነቱን ተጠቅሞ የክርስትናን ነገር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እዘጋለሁ ብሎ ተነሳ። "ለሚስቴ ክርስትና ሐሰት መሆኑን ካሳየኋት፥ ወደ ቀድሞ ማንነቷ ትመለሳለች" ብሎም አሰበ። አስቦም አልቀረም... ጥያቄዎቹን እና ጥርጣሬዎቹን ሁሉ አሰባስቦ በዓለም ላይ በየዘርፋቸው አሉ የተባሉ የታሪክ፥ የሕክምና፥ የፍልስፍና፥ የነገረ መለኮት እና የአርኪዮሎጂ መምህራን እና ተመራማሪዎችን አፈላልጎ መጠየቁን ተያያዘው። ወንጌላቱ ስለ ክርስቶስ የሚነግሩንን ነገር ማመን እንችላለን? ክርስቶስ እውን በመስቀል ላይ ሞቷል? በታሪክ ጥናት ላይ ተመስርተንስ "ከሙታን ተነስቷል" ማለት እንችላለን? ... እንዲህ እና መሰል ጥያቄዎችን ይዞ በሚገባ እየሞገተ ሊቃውንቱን ጠየቀ። እነርሱም በሚገባ አድርገው መለሱለት። ለሚስቴ ክርስትና ሐሰት እንደሆነ አሳያለሁ ብሎ የተነሳው መርማሪ ጋዜጠኛ፥ በስተመጨረሻም ለክርስትና እውነታነት የሚቀርበው ማስረጃ አሸንፎት ክርስትናን ተቀበለ። የምርመራ ጉዞው፥ ጥያቄዎቹ እና ከምሁራኑ ጋር ያደረጋቸው ረዣዥም ሙግቶችም "The Case for Christ" በሚል ርዕስ ሥር በመጽሐፍ ታትሞ ወጣ - በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነ መጽሐፍም መሆን ቻለ። ይህንን ጉምቱ መጽሐፍ ኪስን በማይጎዳ ተመጣጣኝ ዋጋ እጅግ በብዛት አስገብተናል። እርስዎ አንብበው በእምነትዎ የሚጠነክሩበት፥ ለሌሎችም ጭምር ደግሞ ስጦታ አድርገው የሚሰጡት መጽሐፍ ነውና፤ ቶሎ አፈፍ ያድርጉት! በነገራችን ላይ... መጽሐፉን ሊሸምቱ ሱቃችን ጎራ ሲሉ "ሰርፕራይዝ መጽሐፍ አላችሁ ሲባል ሰምተናል። ምን ይሆን?" ብለው ይጠይቁ። የሚሸምቱት ሌላ አስደማሚ መጽሐፍም አዘጋጅተናል። #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
720Loading...
02
Media files
690Loading...
03

10Loading...
04
ሎጎፋይል (#ቃላት) "ሎጎፋይል" የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን፥ ትርጉሙም "ቃላትን እና ቋንቋን የሚወድ ሰው" ማለት ነው። ብዙዎች አንባቢያን የሆኑ ሁሉ "ሎጎፋይል" ናቸው ማለት እንችላለን ሲሉም ይደመጣሉ። እርስዎስ ሎጎፋይል ነዎት? #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
1731Loading...
05
የትኛውን ማኅበራዊ ሚዲያ ይጠቀማሉ? ከፈለጉ በፌስቡክ፥ ካሻዎት በቴሌግራም፥ ቢፈልጉ ደግሞ በኢንስታግራም በኩል አለን። ሰላም ይበሉን። መልእክትም ይላኩልን። የሚፈልጓቸውን መጻሕፍትም በሦስቱም የማኅበራዊ ሚዲያዎች መጠየቅ ይችላሉ። #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
2340Loading...
06
የድርጊት ሰው መሆን! (#ጠቃሚ_ጥቅሶች) መቼም በዓለም ላይ በየእለቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እቅዶች ይታቀዳሉ ብንል ማካበድ አይሆንብንም። ቀን በቀን "እንዲህ እሠራለሁ፥ እንዲህ አደርጋለሁ" እያለ ሁሉም ሰው የቻለውን ያህል እቅድ ያቅዳል። በእርግጥ ማቀዱ ባልከፋ። ሆኖም ግን ምን ያህሎች እቅዶቻቸውን ወደ ተግባር ያሸጋግሩ ይሆን? ብዙዎች አንባቢ መሆን እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። የማንበብ ልምድን መፍጠር እና ማዳበር ይበል የሚያስበል ጉዳይ ቢሆንም፥ እቅዱ ወደ ተግባር ካልወረደ ግን ትርጉም የለሽ ይሆንብናል። የአሜሪካ መሥራች አባቶች (Founding Fathers) ከሚባሉት ውስጥ የሚመደበው ቤንጃሚን ፍራንክሊን "ጥሩ ብለሃል ከምትባል ይልቅ ጥሩ አድርገሃል ብትባል ይሻላል" የሚል ምክር ነበረው። እውነት ነው! ታቅደው ከቀሩ ሺህ እቅዶች ይልቅ፥ ወደ ተግባር የተቀየረችዋ አንድ እቅድ ትበልጣለች። በንባብም እንዲሁ ነውና፤ አንባቢ የመሆን እቅዳችንን ቀስ በቀስ ወደ ተግባር መቀየር ጊዜ የማይሰጠው ተግባር መሆን ይገባዋል። "አንባቢ መሆን እፈልጋለሁ" ብትል፥ ሁሉም ሰው "ጥሩ ብለሃል" ሊልህ ይችላል። "ጥሩ ብለሃል" ከምትባል ግን "ጥሩ አድርገሃል" ብትባል ይሻላልና፥ በቀን አንድም ገጽ ቢሆን ከማንበብ ጉዞህን ጀምር! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
2870Loading...
07
ሦስቱ ወፎች (#ምርጥ_ሽያጭ) በዚህ ሳምንት በራስ አገዝ ዘርፍ በሽያጫቸው ብዛት New York Times ላይ ከሰፈሩት መጻሕፍት መካከል ሦስቱን እነሆ ብለናል፦ 1. Atomic Habits - ይህ በጄምስ ክሊር የተጻፈው ራስ አገዝ መጻሕፍት ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ትናንሽ ሊባሉ የሚችሉ ልምዶችን በመቀየር አጠቃላይ ሕይወታቸውን መቀየር የሚችሉበትን መንገድ የሚያብራራ መጽሐፍ ሲሆን፥ በአስደናቂ ሁኔታ ለሁለት መቶ ሠላሳ አራት ሳምንታት በምርጥ አሥር ዝርዝር ውስጥ መቆየት የቻለ ምርጥ መጽሐፍ ነው። 2. Say More - ይህ በጄን ሳኪ የተጻፈው ራስ አገዝ መጽሐፍ፥ ጸሐፊዋ የነጩ ቤተ-መንግሥት (White House) የፕሬስ ሴክሬቴሪ በነበረችበት ወቅት ያየቻቸውን ውጣውረዶች እና የተማረቻቸውን ወሳኝ የሕይወት ትምህርቶች የምታትትበት፤ በተለይም በሰው ለሰው ግንኙነት (Communication) ዘርፍ ላይ ራሳቸውን ማዳበር የሚፈልጉ እንዲያነቡት የሚመከር መጽሐፍ ነው። 3. The New Menopause - ይህ በሜሪ ሄቨር የተጻፈው መጽሐፍ፤ ሴቶች በማረጥ እድሜ ላይ በሚደርሱበት ጊዜ ማድረግ ስላሉባቸው ነገሮች፥ ራሳቸውንም በምን አይነት መንገድ መንከባከብ እንደሚችሉ በመግለጽ፤ በዚህ ብዙ ባልተባለበት ርዕስ ላይ ወሳኝ የሚባል አስተዋጽኦ ያደረገ መጽሐፍ ነው። የዚህ ሳምንት ግብዣዎቻችን ናቸው! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
3421Loading...
08
በ 2023 የኦባማ ምርጥ መጻሕፍት (#የጠቢባኑ_መንገድ) የአሜሪካው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአመቱ መጨረሻ ለወዳጆቻቸው ሁሉ ምርጥ የሚሏቸውን መጻሕፍት ያጋራሉ። በ 2023 ዓ.ም ካነበቧቸው መጻሕፍት መካከል ምርጥ ብለው ያጋሯቸውን እነሆ! 1. The Heaven & Earth Grocery Store - James McBride 2. The Maniac - Benjamin Labatut 3. Poverty, By America - Matthew Desmond 4. King: A Life - Jonathan Eig 5. The Covenant of Water - Abraham Varghese 6. The Best Minds - Jonathan Rosen 7. How to Say Babylon - Safiya Sinclair 8. All the Sinners Bleed - S.A Cosby 9. The Wager - David Grann 10. The Kingdom, The Power and the Glory - Tim Alberta #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
4051Loading...
09
ቡካራዚ (#ቃላት) "ቡካራዚ" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ትርጉም መጻሕፍትን ከመውደዱ የተነሳ ሁልጊዜ መጽሐፍ ፎቶ እያነሳ የሚለጥፍ ሰው ማለት ነው። እርስዎ ቡካራዚ ነዎት? ወይም ቡካራዚ የሆነ ወዳጅ አለዎት ይሆን? #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
4281Loading...
10
Media files
4850Loading...
11
* አንባቢ መሆን ይችላሉ? * (#ጠቃሚ_ጥቅሶች) ብዙዎች "አንባቢ መሆን እንፈልጋለን" ሲሉ ይደመጣሉ። ምኞቹ መልካም ምኞት ነው። ሆኖም ግን አሳቡ ከምኞት ተሻግሮ ወደ ተግባር መውረድ ይገባዋል። የተግባር ጊዜ ሲመጣ ግን የሚያመነቱት ብዙዎች ናቸው። "አይይ... አሁን ከዚህ በኋላ አንባቢ መሆን እችላለሁ ብለህ ነው?" ብለው በጥርጣሬ ይጠይቃሉ። ስሌቱ ቀላል ነው። "አልችልም ካልክም ትክክል ነህ፥ እችላለሁ ካልክም ትክክል ነህ" የሚለው አባባል ለመጽሐፍ ንባብም የሚሠራ ነው። አንድ ሰው አንባቢ ለመሆን ከፈለገ እድሜውም ሆነ የኑሮው ሁኔታም አይገድበውም። ቀስ በቀስ የንባብ ልምዱን 'ሀ' ብሎ መገንባት ይችላል። አንባቢ ላለመሆን "አልችልም" የሚል ከሆነ ደግሞ ሁሉን ነገር ምክንያት እያደረገ ከንባብ ሊርቅ ይችላል። አንድ ጥያቄ እናንሳ፦ የንባብ ልምድን መገንባት የሚችሉ ይመስልዎታል? አልችልም ካልክም ትክክል ነህ፥ እችላለሁ ካልክም ትክክል ነህ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
5310Loading...
12
በተግባራዊ ክርስትና 'ሀ' ብሎ መራመድ! በተግባራዊ ክርስትና ዙሪያ በሚጽፉት መጻሕፍት የሚታወቁት የታላቁና ተወዳጁ የአቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ መጻሕፍት - ሌሎች የተግባራዊ ክርስትና መጻሕፍትን ጨምሮ - በብዛት በመደብራችን ይገኛሉ። መምህር አያሌው ዘኢየሱስ ግሩም አድርገው ተርጉመዋቸዋል። የነፍስ አርነት፥ የዲያብሎስ ውጊያዎች፥ ጸሎት ንስሃና ተመስጦ፥ መንፈሳዊ ሕይወት እና ሌሎችም ተወዳጅ መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ። እነዚህን መጻሕፍት ለራስዎ ሊያነቧቸው፥ ለወዳጆችዎም በደስታ ስጦታ አድርገው ሊሰጧቸው የሚችሉ ናቸው። ጎራ በሉ፥ ከምርጥ ቅናሽ ጋር እናስተናግድዎታለን! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
5622Loading...
እንዴት ክርስቲያን ትሆኛለሽ?!! (#አዲስ_ገቢ) "እግዜር ሲጣላ በትር አይቆርጥም፥ ያደርጋል እንጂ ነገር እንዳይጥም!" ይባልም የለ? ሊ ስትሮበል የተሰኘው ጋዜጠኛም በሕይወቱ የሆነበት እንዲሁ ነው። ሊ ስትሮበል ብዕሩ የሚፈራ፥ የምርመራ ጋዜጠኝነትን የተካነ እሳት የላሰ ጋዜጠኛ ነው። በዚህም የተነሳ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሥራው እውቅናን ማግኘት ቻለ። አለቆቹ "እሠይ የኛ ጎበዝ!" እያሉ ያሞካሹታል። በእድገት ላይ እድገት፥ በደምወዝ ጭማሪ ላይ ደምወዝ ጭማሪ ይጎርፍ ጀመር። እርሱ እና ሚስቱ ከአንድ ልጃቸው ጋር ሆነው ደስ የሚለውን የስኬት ሕይወታቸውን ማጣጣም ቀጠሉ። አንድ ቀን ባለቤቱ "አንድ የምነግርህ ነገር አለኝ" ብላ ጠራችው። ምን እንደተፈጠረ ጠየቃት። እርሷም ለእርሱ ጆሮ መርዶ የሆነ ዜና ነገረችው። "ክርስቲያን ለመሆን ወስኛለሁ" አለች። ሊ ስትሮበል ይህንን ዜና ሲሰማ ሀገር ምድሩ ጭው አለበት። ሁለቱም "እግዚአብሔር የለም" ብለው ያምኑ የነበሩ ሰዎች ስለነበሩ፥ ድንገት የሰማው ነገር ግርታን ፈጠረበት። "ሚስቴ ምን ነካት?" ብሎ አሰበ። ጨነቀው። "አንቺ?!" ብሎ ጠየቃት። "አንቺ እንዴት ክርስቲያን ትሆኛለሽ?!!" ሊ ስትሮበል በጉዳዩ ላይ ከሚስቱ ጋር መግባባት ተሳነው። የእርሷ ክርስቲያን መሆን ከንክኖት ሁሉ ነገር አልጥም አለው። በመጨረሻም፥ የምርመራ ጋዜጠኛነቱን ተጠቅሞ የክርስትናን ነገር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እዘጋለሁ ብሎ ተነሳ። "ለሚስቴ ክርስትና ሐሰት መሆኑን ካሳየኋት፥ ወደ ቀድሞ ማንነቷ ትመለሳለች" ብሎም አሰበ። አስቦም አልቀረም... ጥያቄዎቹን እና ጥርጣሬዎቹን ሁሉ አሰባስቦ በዓለም ላይ በየዘርፋቸው አሉ የተባሉ የታሪክ፥ የሕክምና፥ የፍልስፍና፥ የነገረ መለኮት እና የአርኪዮሎጂ መምህራን እና ተመራማሪዎችን አፈላልጎ መጠየቁን ተያያዘው። ወንጌላቱ ስለ ክርስቶስ የሚነግሩንን ነገር ማመን እንችላለን? ክርስቶስ እውን በመስቀል ላይ ሞቷል? በታሪክ ጥናት ላይ ተመስርተንስ "ከሙታን ተነስቷል" ማለት እንችላለን? ... እንዲህ እና መሰል ጥያቄዎችን ይዞ በሚገባ እየሞገተ ሊቃውንቱን ጠየቀ። እነርሱም በሚገባ አድርገው መለሱለት። ለሚስቴ ክርስትና ሐሰት እንደሆነ አሳያለሁ ብሎ የተነሳው መርማሪ ጋዜጠኛ፥ በስተመጨረሻም ለክርስትና እውነታነት የሚቀርበው ማስረጃ አሸንፎት ክርስትናን ተቀበለ። የምርመራ ጉዞው፥ ጥያቄዎቹ እና ከምሁራኑ ጋር ያደረጋቸው ረዣዥም ሙግቶችም "The Case for Christ" በሚል ርዕስ ሥር በመጽሐፍ ታትሞ ወጣ - በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነ መጽሐፍም መሆን ቻለ። ይህንን ጉምቱ መጽሐፍ ኪስን በማይጎዳ ተመጣጣኝ ዋጋ እጅግ በብዛት አስገብተናል። እርስዎ አንብበው በእምነትዎ የሚጠነክሩበት፥ ለሌሎችም ጭምር ደግሞ ስጦታ አድርገው የሚሰጡት መጽሐፍ ነውና፤ ቶሎ አፈፍ ያድርጉት! በነገራችን ላይ... መጽሐፉን ሊሸምቱ ሱቃችን ጎራ ሲሉ "ሰርፕራይዝ መጽሐፍ አላችሁ ሲባል ሰምተናል። ምን ይሆን?" ብለው ይጠይቁ። የሚሸምቱት ሌላ አስደማሚ መጽሐፍም አዘጋጅተናል። #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Показать все...
4🔥 3👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram

👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የትኛውን ማኅበራዊ ሚዲያ ይጠቀማሉ? ከፈለጉ በፌስቡክ፥ ካሻዎት በቴሌግራም፥ ቢፈልጉ ደግሞ በኢንስታግራም በኩል አለን። ሰላም ይበሉን። መልእክትም ይላኩልን። የሚፈልጓቸውን መጻሕፍትም በሦስቱም የማኅበራዊ ሚዲያዎች መጠየቅ ይችላሉ። #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የድርጊት ሰው መሆን! (#ጠቃሚ_ጥቅሶች) መቼም በዓለም ላይ በየእለቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እቅዶች ይታቀዳሉ ብንል ማካበድ አይሆንብንም። ቀን በቀን "እንዲህ እሠራለሁ፥ እንዲህ አደርጋለሁ" እያለ ሁሉም ሰው የቻለውን ያህል እቅድ ያቅዳል። በእርግጥ ማቀዱ ባልከፋ። ሆኖም ግን ምን ያህሎች እቅዶቻቸውን ወደ ተግባር ያሸጋግሩ ይሆን? ብዙዎች አንባቢ መሆን እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። የማንበብ ልምድን መፍጠር እና ማዳበር ይበል የሚያስበል ጉዳይ ቢሆንም፥ እቅዱ ወደ ተግባር ካልወረደ ግን ትርጉም የለሽ ይሆንብናል። የአሜሪካ መሥራች አባቶች (Founding Fathers) ከሚባሉት ውስጥ የሚመደበው ቤንጃሚን ፍራንክሊን "ጥሩ ብለሃል ከምትባል ይልቅ ጥሩ አድርገሃል ብትባል ይሻላል" የሚል ምክር ነበረው። እውነት ነው! ታቅደው ከቀሩ ሺህ እቅዶች ይልቅ፥ ወደ ተግባር የተቀየረችዋ አንድ እቅድ ትበልጣለች። በንባብም እንዲሁ ነውና፤ አንባቢ የመሆን እቅዳችንን ቀስ በቀስ ወደ ተግባር መቀየር ጊዜ የማይሰጠው ተግባር መሆን ይገባዋል። "አንባቢ መሆን እፈልጋለሁ" ብትል፥ ሁሉም ሰው "ጥሩ ብለሃል" ሊልህ ይችላል። "ጥሩ ብለሃል" ከምትባል ግን "ጥሩ አድርገሃል" ብትባል ይሻላልና፥ በቀን አንድም ገጽ ቢሆን ከማንበብ ጉዞህን ጀምር! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Показать все...
5👍 2🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሦስቱ ወፎች (#ምርጥ_ሽያጭ) በዚህ ሳምንት በራስ አገዝ ዘርፍ በሽያጫቸው ብዛት New York Times ላይ ከሰፈሩት መጻሕፍት መካከል ሦስቱን እነሆ ብለናል፦ 1. Atomic Habits - ይህ በጄምስ ክሊር የተጻፈው ራስ አገዝ መጻሕፍት ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ትናንሽ ሊባሉ የሚችሉ ልምዶችን በመቀየር አጠቃላይ ሕይወታቸውን መቀየር የሚችሉበትን መንገድ የሚያብራራ መጽሐፍ ሲሆን፥ በአስደናቂ ሁኔታ ለሁለት መቶ ሠላሳ አራት ሳምንታት በምርጥ አሥር ዝርዝር ውስጥ መቆየት የቻለ ምርጥ መጽሐፍ ነው። 2. Say More - ይህ በጄን ሳኪ የተጻፈው ራስ አገዝ መጽሐፍ፥ ጸሐፊዋ የነጩ ቤተ-መንግሥት (White House) የፕሬስ ሴክሬቴሪ በነበረችበት ወቅት ያየቻቸውን ውጣውረዶች እና የተማረቻቸውን ወሳኝ የሕይወት ትምህርቶች የምታትትበት፤ በተለይም በሰው ለሰው ግንኙነት (Communication) ዘርፍ ላይ ራሳቸውን ማዳበር የሚፈልጉ እንዲያነቡት የሚመከር መጽሐፍ ነው። 3. The New Menopause - ይህ በሜሪ ሄቨር የተጻፈው መጽሐፍ፤ ሴቶች በማረጥ እድሜ ላይ በሚደርሱበት ጊዜ ማድረግ ስላሉባቸው ነገሮች፥ ራሳቸውንም በምን አይነት መንገድ መንከባከብ እንደሚችሉ በመግለጽ፤ በዚህ ብዙ ባልተባለበት ርዕስ ላይ ወሳኝ የሚባል አስተዋጽኦ ያደረገ መጽሐፍ ነው። የዚህ ሳምንት ግብዣዎቻችን ናቸው! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Показать все...
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ 2023 የኦባማ ምርጥ መጻሕፍት (#የጠቢባኑ_መንገድ) የአሜሪካው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአመቱ መጨረሻ ለወዳጆቻቸው ሁሉ ምርጥ የሚሏቸውን መጻሕፍት ያጋራሉ። በ 2023 ዓ.ም ካነበቧቸው መጻሕፍት መካከል ምርጥ ብለው ያጋሯቸውን እነሆ! 1. The Heaven & Earth Grocery Store - James McBride 2. The Maniac - Benjamin Labatut 3. Poverty, By America - Matthew Desmond 4. King: A Life - Jonathan Eig 5. The Covenant of Water - Abraham Varghese 6. The Best Minds - Jonathan Rosen 7. How to Say Babylon - Safiya Sinclair 8. All the Sinners Bleed - S.A Cosby 9. The Wager - David Grann 10. The Kingdom, The Power and the Glory - Tim Alberta #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Показать все...
👍 3🔥 2

5
Фото недоступноПоказать в Telegram