ru
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Открыть в Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Больше
5 000
Подписчики
+124 часа
+447 дней
+1330 день
Архив постов
$BLUM Tokenomics:** 💰 Supply:1B \$BLUM 🫂 Community (20%) – 30% at launch, rest in 6 months 🌱 Ecosystem (20%) – 19% at launch, rest in 4 yrs 🏦 Treasury (28.08%) – 10% at launch, rest in 4 yrs 👷 Contributors (16.11%) – 12m cliff, vest over 2 yrs 🤝 Investors (15.81%) – 9m cliff, vest over 18m
🚫 No team/investor unlock at launch
@EthCryptopia

✔️Just-IN Missile Attack from Iran👀

✔️SnapShot tommorow ✔️TGE June 19
✔️SnapShot tommorow ✔️TGE June 19

photo content

i smell it ✨ @EthCryptopia
i smell it@EthCryptopia

Crypto Market🔽 Oil , Gold 🔼

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ ጨመረ። እስራኤል ኢራን ላይ ከፍተኛ የአየር ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 13 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ከ2020 በኋላ በቀን ውስጥ በዚህ ደረጃ ሲጨምር ከፍተኛው ነ
የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ ጨመረ። እስራኤል ኢራን ላይ ከፍተኛ የአየር ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 13 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ከ2020 በኋላ በቀን ውስጥ በዚህ ደረጃ ሲጨምር ከፍተኛው ነው ተብሏል። የአንድ በርሜል የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 78 ዶላር ገብቷል። አሁን ያለው ውጥረት በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የአቅርቦት ሰንሰለት ላይ መቆራረጥ እንዳይፈጥር ተሰግቷል። ተንታኞች ውጥረቱ ተባብሶ በዚሁ ከቀጠለ ሁኔታው ​​የዓለምን የኃይል ገበያ የበለጠ ሊያናጋ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ኢራን በቀን እስከ 3.3 ሚሊዮን በርሜል ታወጣለች፣ ይህም ከዓለም አቀፍ አቅርቦት 3 በመቶውን ይሸፍናል። መረጀው የሲኤንቢሲ እና ቢቢሲ ነው። Via @TikvahethMagazine

🔔One Football ✔️New Quest (2100 pts) ✔️Quiz Answer _viN040 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✔️60+ key partners ✔️Layer 2 blockchain on BNB ⚙️Team Petrix Barbosa (CEO): 7-year blockchain veteran, Olympic athlete, 200+
✔️60+ key partners ✔️Layer 2 blockchain on BNB ⚙️Team Petrix Barbosa (CEO): 7-year blockchain veteran, Olympic athlete, 200+ Web3 investments, LSE alumnus. Jessie Xiao (CCO): Former Private Equity Analyst at Macquarie, Founder of BubbleDAO, Wellesley College & MIT alumna. Tomasz Wojewoda (CSO): Former Head of Growth at BNB Chain, Microsoft Azure Sales Director. Anastasia Drinevskaya (CMO): Former CEO of Cointelegraph Communications. Ricky Zhou (COO): Former Business Intelligence Consultant and Innovation Author. ⚙️ Advisors Gleb Kostarev CEO and CO founder of Blum and Ex-Binance Executive Sky Wee -crypto influencer, advisor and co-founder and managing partner of VC. BINANCE LAUNCHPOOL Peter Yang - Product Lead at Roblox

✔️Super Pools Supply Breakdown Strategic Reserve: 280,000 $MAT Community Sale: 20,000 $MAT Public Sale: 100,000 $MAT Team: 20
✔️Super Pools Supply Breakdown Strategic Reserve: 280,000 $MAT Community Sale: 20,000 $MAT Public Sale: 100,000 $MAT Team: 20,000 $MAT

✔️Initial Supply Breakdown Investors: 2,500,000 $MAT Ecosystem: 5,000,000 $MAT 100% Unlock Liquidity: 5,000,000 $MAT Operatio
✔️Initial Supply Breakdown Investors: 2,500,000 $MAT Ecosystem: 5,000,000 $MAT 100% Unlock Liquidity: 5,000,000 $MAT Operations: 6,500,000 $MAT

✔️Ticker $MAT ✔️Total Supply: 100,000,000 $MAT Initial Token Supply: 19,000,000 $MAT Super Pools: 21,000,000 $MAT Future Mini
✔️Ticker $MAT ✔️Total Supply: 100,000,000 $MAT Initial Token Supply: 19,000,000 $MAT Super Pools: 21,000,000 $MAT Future Mining Rewards: 60,000,000 $MAT ✔️Circulate Supply 40,000,000 $MAT

✔️guys are you guys still doing this project or fade it like me🥲 i dont know if they are creating hype to Milk the community or the project is good, but i will post some information about the project.

🔔Magic Newton update ✔️Magic Newton Farming ተጠናቋል
🔔Magic Newton update ✔️Magic Newton Farming ተጠናቋል

😂Cash የለንም ማለት ነው አጭር አማርኛ😊

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢትዮጵያ በግብይት ወቅት ከ 10,000 ብር በላይ ጥሬ ገንዘብን መጠቀም፤ ለከፋዩ በወጪነት፣ ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል ተባለ። አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ ከ10
+1
#ኢትዮጵያ በግብይት ወቅት ከ 10,000 ብር በላይ ጥሬ ገንዘብን መጠቀም፤ ለከፋዩ በወጪነት፣ ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል ተባለ። አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ ከ10,000 ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስቀጣ ይሆናል ተብሏል። ረቂቅ አዋጁ ላይ ሃሳብ ለማዋጣት ከተሳተፉ ባለሙያዎች የተወሰኑት ተግባራዊ ይደረጋል በተባለው አሰራር ላይ ጥያቄ አንስተዋል። የገንዘብ ሚኒስቴር የህግ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊው አቶ ተወዳጅ መሐመድ እንዳሉት አዋጁ ተግባራዊ የሚደረገው በጥሬ ገንዘብ የሚፈፀም ግብይትን መገደብን ታሳቢ አድርጎ ነው። በአንድ ግብይት የሚፈፀም የጥሬ ገንዘብ ክፍያ ከ10ሺህ ብር ከበለጠ፣ ትርፉ ብር ለከፋዩ በወጪነት አይያዝም። ገንዘቡን የተቀበለውም የትርፉን ገንዘብ እጥፍ አስተዳደራዊ ቅጣት እንደሚጣልበት ተቀምጧል። ለምሳሌ ፦ የ20,000 ብር ግብይት በጥሬ ገንዘብ ቢፈፀም ለነጋዴው፣ ከ10 ሺህ ብር በላይ ያለው በወጪነት አይያዝም፣ ለተቀባዩ ደግሞ ከ10,000 በላይ ያለው ቀሪ 10,000 ብር እጥፍ ማለትም 20,000 ብር ይቀጣል እንደማለት ነው። በረቂቅ አዋጁ ላይ የተሳተፉ፣ በጥሬ ገንዘብ ግብይት እንዲፈፀም ምክንያት የሚሆነውን በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ያለውን ችግር መፍታት የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችልና፣በሌሎች መመሪያዎች የጥሬ ገንዘብ ግብይት ስለሚፈቀድ አዋጁ የተናበበ እንዲሆን ጠይቀዋል። የገንዘብ ሚኒስቴር ባሰናዳው ረቂቅ አዋጅ መሰረት ከ10,000 ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ ግብይት እንዳይፈፀም የሚጣለው ግዴታ፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመንግስት የልማት ድርጅቶች፣ በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆንም ይላል። ሌሎች አዋጁ ተፈፃሚ የማይሆንባቸው ግለሰቦችና ድርጅቶች የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ ዝርዝራቸው ይፋ ይሆናል ይላል ረቂቁ። ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ጣቢያ ነው። #ShegerFM @tikvahethiopia

Daily check-ins are done—the snapshot's taken. Now, the $BLUM airdrop is coming soon! 🚀 @EthCryptopia

Solana mentioned Gradient on there X ✔️New node version is out go and update your Node extension @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cry
Solana mentioned Gradient on there X ✔️New node version is out go and update your Node extension @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia