Eth-cryptopia
Открыть в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Больше4 941
Подписчики
-2424 часа
-37 дней
-1130 день
Архив постов
4 941
🍅 Tomato Daily Secret
TAP :
3 tomato 🍅
3 Hamster /Cat 🐹 🐱
✅በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት
ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot
@EthCryptopia
4 941
🔔CATS
✅CATS ላይ Claim ለማድረግ ስትሉ እንደዚ ካላቹ ምንም ማድረግ አትችሉም ለ Season 0ne Airdrop Eligable አይደላቹም ማለት ነው።በምን መልኩ አይተውት እንደሆነ አላውቅም መጀመርያ Eligable ተብሎ Exchange መርጦ ከተላከ በኋላ እንደዚ የተባለበትም አለ።
✅Claim Option ክፍት ከሆነ ግን 0.2Ton ከፍላቹ ወደፈለጋቹበት Ton Wallet መላክ ትችላላቹ።
4 941
🔔 CARDANO FUND 13 Community Reviewers Registration
✅Cardano ላይ ለመስራት Register ማድረግ ተጀምሯል ለመመዝገብ 5 ቀናቶች ብቻ አለቹ።በዚኛው ዙር Community Review ላይ ለመሳተፍ KYC የግድ ማለፍ ይኖርባቿል።
4 941
✔️Tapswap codes
✅Making Money from Odd Jobs
Code:
jingle
✅Make Money Creating and Selling Online Quizzes
Code: green4 941
Congratulations FRENs!!! 🔥 Our FREN community has reached 1 million sign ups! 🎉 Next the community will work towards TOKEN LAUNCH 🔥@EthCryptopia
4 941
በነገራችን ላይ ነገ🗓️ Donald Trumpና ቤተሰቦቹ👨👩👦 ከ World Liberty Financial 🌐 ጋር በመተባበር 🤝 የራሱን $WLFI የሚል Token Launch 🚀 ያደርጋል
@EthCryptopia
4 941
100,000 users were randomly selected using a secret ranking system. More drops to come—stay ready! 🚀
@EthCryptopia
4 941
🤑BLUM DOGS DROP GAME ELIGABLITY CRITERIA
☑️በጣም Active ሆነው የሰሩት
☑️ጌሙን በደንብ የተጫወቱ
☑️Daily Check-In ያደረጉ
☑️Open League Quest ላይ ተሳትፈው Dogs Reward ያገኙ በተጨማሪም
☑️5ሰው invite ላደረጉ ሰዎች ነው ነገር ግን እነዚን ሁሉንም አድርገው ያልደረሳቸው አሉ አንዱ እኔ ነኝ Drop Game ለሁሉም ካልጀመሩ አላወቅኩም ወይም ደግሞ እነዚንም Criteria አሟልተው ቢሆንም ለጥቂት ሰው ብቻ Randomly Or በ ሌላ Announce ባልተደረገ Criteria ተመርጠው ይሄ Drop Game እንደተለቀቀ የተባለ ነገር የለም።Official Announcement እንጠብቃለን።
4 941
Blum's DropGame!
አሁን ላይ ከ Blum Point በተጨማሪ $DOGS ማግኘት ትችላላቹ
How to play:
1. Tap "Play" and collect BPs & $DOGS in 30 seconds.
2. ቦምብ 💣 ስትነኩ የሰበሰባቹትን Blumn Point ነው እንጂ $DOGS አይነካባቹም
3. የሰበሰባቹትን $DOGS Connect ያደረጋችሁበት Wallet ውስጥ ታገኙታላቹ
@EthCryptopia
4 941
Warning ⚠️⚠️‼️🚨
➡️እጅግ በጣም ከማምናቸው (ከህንድ) እና በ #reverseengineering ኤክስፐርቶች የተላከልኝ ሜሴጅ ነው........
📝 Be careful with Ninjagram, months ago I personally did an analysis on Ninjagram web traffic using MITM techniques and found out that it sends something from your device to https://api.studycoder.com
As of now (Aug 2023) this domain is not pointing anywhere and the DNS records are empty which means it might have expired but I'm sure they switched to some other domain
📝 FYI, you can use this tool or any other MITM tool:
https://www.telerik.com/fiddler
Again, Ninjagram is very suspicious coming from an unknown Iranian developer that has no profile on the web, not even a GitHub account
📝 Ironically Ninjagram was open source in the beginning when it first came out, but after a while the author took down the GitHub repo and vanished
ከዚህ በፊት Ethiotechs ላይ ፓስት አድርጌው ነበር እስካሁን ድረስ ግራ የገባው አፕ ነው ። በቅርቡ ብዙ ሰው አካውንት ባን እና ሀክ ሲሆን እያየሁ ነበር ለጥንቃቄ ያክል ነው እዚህም ድጋሜ ምለቀው። #Airdrop በ NINJAGRAM ምትሰሩ ልጆች ጠንቀቅ በሉ✅RITMGRAM ከ NINJA አይለይም Same app UI but different app signature 🗿 @EthCryptopia
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
