Eth-cryptopia
Открыть в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Больше4 996
Подписчики
-224 часа
+97 дней
+2030 день
Архив постов
4 992
🔔Malda X RiscZero Testnet + Galxe Campaign
✔️RiscZero, backed by $52M from Fenbushi, Blockchain Capital, Galaxy, and others, has launched its testnet + Galxe campaign with Melda Finance. You can participate and earn rewards! 💰
✔️መጀመርያ testnet ላይ faucet ለመውሰድ መጀመርያ የ Linea, Sepolia, Optimism Testnets Faucet ያስፈልጋቿል። Faucet Guide እዚ ውስጥ በመግባት የተለያዩ faucet provider አሉ እነሱን ሞክሩ ካልሆነ ደሞ እኔ የወሰድኩበትን ከታች አስቀምጥላቿለው።
✔️Linea Sepolia Linea Sepolia ለመውሰድ ይሄንን ሳይት ተተቀሙ
✔️Ethereum Sepolia ይሄንን ደግሞ Ethereum Sepolia
✔️Optimism Sepolia ይሄኛው provider ብዙ የ Eth Testnet Faucet ይሰጣል ግን በየ 24 ሰአት 0.01 Eth ነው መውሰድ የምትችሉት የሁሉንም መውሰድ ብትፈልጉ አተቃላይ ተደምሮ 0.01 Eth ይሰጣቿል እንጂ ከያንዳንዱ 0.01Eth አይሰጥም።ይሄንን ሳይት የ Optimism እና Ethereum sepolia ለመውሰድ ተጠቀሙ ከላይ ያለው የ Ethereum አልሰራም ካላቹ።
✔️ከላይ ያሉትን ሶስቱንም faucet ከወሰዳቹ በኋላ ከታች ያለውን ማድረግ ትችላላቹ።
✔️በዚ ሊንክ ግቡ https://testnet.malda.xyz/
✔️Supply & Borrow USDC or wstETH in all networks(Optimism , linea , Ethereum ).
✔️ማድረግ ያለባቹን መጀምርያ Galxe quest ላይ ገብታቹ ተመልከቱ https://app.galxe.com/quest/malda/GCaCHtpLPe
✔️Deadline: March 16, 16:00 UTC (12:00 Local Time) 2hrs and 30 Minutes left
4 992
+1
❗️SCAM Alert
✔️OMD እንኳን መች እንደተከፈተ ሳላውቅ በልቶ ጠፍቷል ቀጥሎ ይሄ Valero የሚባለው ነው እንደዚ አይነት ነገር ስታዩ ገንዘቡ አያጓጓቹ የዛሬ 5 እና 10 አመት በፊት በነበረ የ ስካም ዘዴ እየተበላቹ ነው ያለው በታም ብዙ ግዜ በዚ ዙርያ ጽፈናል አሁንም ተጠንቀቁ። የማጭበርበርያ ዘዴ እንኳን አይቀይሩም እኮ ስም ብቻ ቀይረው መጥተው ነው አጥበዋቹ የሚሄዱት።
✔️አንድ ድንጋይ ሁለቴ ከመታህ\ሽ ድንጋዩ አንተ\ቺ ነህ\ሽ የሚባል አባባል አለ ወይ እያዩ መሄድ ነው ካልሆነ ድንጋዩን ከዛ ቦታ ማንሳት ነው።የሆነ ደሞ ከተበላን በኋላ የምንለው ነገር አለ ድህነታችን ነው እኮ ምናምን ድህነትን የምናሸንፈው ያለንን እየተበላን አደለም ወገን።
✔️በጣም የሚያስቀው ታፕ ታፕ አደረጋቹ ብለው ሲስቁብን የነበሩ ሰዎች ኢንቦክስ ላይ ሊንክ ይልኩልናል።ለማንኛውም ተጠንቀቁ ከዚ አይነት ነገር!
4 992
The event ends tomorrow! ⏳
✅ Go to
https://axieinfinity.com/pre-register
✅ Connect Wallet & Email
✅ Share for Ur Friends
✅ Done
@EthCryptopia
4 992
🔔Kgen Task
✔️Go to Treasury Hunt and Fill this Code on Fourth Special Code
✔️ CODE -
SCI1
@EthCryptopia4 992
🔔Axie Infinity Dont fade Massive fund from Tier one and Airdrop Confirmed
✔️Fundraise $313M +🔥
✔️Axie Infinity is a Pokémon-inspired gaming platform with a fun and educational way to introduce the world to blockchain and NFT technology. Created by Sky Mavis.
✔️በዚ ሊንክ ግቡ https://axieinfinity.com/
✔️Connect Wallet and E-mail
✔️ref some friends
✔️Done
✔️Do it with multiple Acc
4 992
🔔Chaos Labs
✔️Fundraise $75M from Big ivestors
✔️Chaos Labs is a highly automated economic security and risk management platform for DeFi protocols. Chaos Labs' tooling allows core teams and community members to better monitor protocol health and risks in real-time to execute mainnet changes before a potential vulnerability is exploited.
✔️በዚ ሊንክ ግቡ https://chaoslabs.xyz/ai/signup
✔️በ E-Mail Register አድርጉ
✔️Wallet Add አድርጉ
✔️Profile ውስጥ ገብታቹ Twitter and E-mail Connect አድርጉ
@EthCryptopia
4 992
🔔MONAD X MONAI
✔️Introducing MonAI Agents
✔️Complete all social tasks to mint a
@MonAIgg
NFT - WEEK 1: BEGINNING
Price: 0.2 $MON
Mint at https://monai.gg/nft 70K NFT Left
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
