cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Group of unity

You can use this for indulgence. If you use this for education , you will enhance your knowledge&skill.

Больше
Рекламные посты
214
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from Ethio Matric
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 1 ወር ከ2 ሳምንት ቀርቶታል እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 - 5 ዓም ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 - 11 ዓም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። ይህ ጊዜ ለእናንተ ወርቃማ ስለሆነ ጊዜያቹን በአግባቡ መጠቀም ይኖርባችኋል፡፡ 🔹 ያነበባቹትን የምትክልሱበት 🔹 ጥያቄዎችን የምትሰሩበትን 🔹 የሚያዘናጋቹ ነገር የምትቀኑስበት መሆን አለበት፡፡ ለምሳሌ በየቀኑ ፊልም የምታዩ ከሆነ መቀነስ ይኖርባችኋል፡፡ 🔹 ከትምህርታቹ ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ሶሻል ሚዲያዎች ቀንሷቸው ወይም ከተቻለ ለጊዜው አጥፏቸው፡፡ 🔹 ስራ የምትሰሩ ከሆነ ይሄንን ጊዜ መተው ይኖርባችኋል፡፡ ካልተቻለ ደግሞ የስራ ጊዜያቹን በተቻለ መጠን ቀንሱ፡፡ 🔹 ቤታቹ በአግባቡ ማጥናት ካልቻላቹ በግሩፕ ወይም ላይብረሪ እየሄዳቹ አጥኑ፡፡ የኢንትራንስ ፈተና ለማህበራዊ ሳይንስ 42 ቀን ፤ ለተፈጥሮ ሳይንስ 48 ቀን ብቻ ቀርቶታል፡፡ ስለዚህ ጊዜውን በደንብ ተጠቀሙበት፡፡ ከፈተና በኃላ ለመዝናናት ብዙ ጊዜ አላቹ፡፡
Показать все...
👍 1
የሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች በኦዲት ግኝት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገለፀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት ነው ይህ የተገለፀው። በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተሠራው የተቋማት ኦዲት ሪፖርት የ2014 በጀት ዓመት ተቀባይነት የሚያሳጣ አስተያየት ከተሰጣቸው 24 መሥሪያ ቤቶች ውስጥ 13 ተቋማት ላይ አስተደደራዊ ዕርምጃ መወሰዱን ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ለቋሚ ኮሚቴው ገልጸዋል፡፡ በዚህም የወላይታ ሶዶ፣ ጋምቤላ እና ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ተናግረዋል። ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ እና ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ መሠጠቱም ተገልጿል። #ሪፖርተር ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
Repost from N/a
31.The car is signaling that it has run out of fuel. They.......have filled the car with petrol before they set off.Anonymous voting
  • will
  • ought to
  • might
0 votes
Repost from N/a
19, An individual with emotional and behavioral disorder exhibits a tendency to develop physical symptoms.Anonymous voting
  • True
  • False
0 votes
Repost from N/a
34.Hundreds of people......in this factory and many of them...Anonymous voting
  • are employed,will lose
  • employ,will lose
  • Are employed, will be lost
  • Employ, will be lost
0 votes
Repost from N/a
25, A disorder that affects the understanding of information that a person sees, or the ability to draw or copyAnonymous voting
  • Language Processing Disorder
  • Non-Verbal Learning Disabilities
  • Visual Motor Deficit
  • Auditory Processing Disorder
0 votes
Repost from N/a
16, Disability is the same as impairment.Anonymous voting
  • True
  • False
0 votes
Repost from N/a
35.Three men....after the incident, and five others....Anonymous voting
  • were arrested, were taken
  • arrested, were taken
  • were arrested, took
  • arrested, took
0 votes
Repost from N/a
33.My father and mother...... their 25th marriage anniversary next week.Anonymous voting
  • will celebrate
  • are going to celebrate
  • celebrate
0 votes