cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💞አንድ ልብ💞

ስታፍቅር ትጎዳለህ ስትጎዳ ያፈቀር ከውን መጥላት ትጀምራለህ! መጥላት ስጀምር ለመርሳት ትሞክራላህ ! ለመረሳት ስምክር መናፈቅ ትጀምራለህ ! መንፈቅ ስጀምር መልሰህ ፍቅር ውስጥ ትወደቃለህ! በቃ ፍቅር እንዲ ነው። ❤ ........🙏🙏🙏....... .............share........ ለወዳጅዎ ለማንኛውም ሐሳብ አሰተያየት 💌@Darkk_official

Больше
Рекламные посты
254
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
12 አባቴ እንኳን አደረሰን ምልጃ በረከቱ ይደርብን 🙏🙏አሜን🙏🙏
Показать все...
👍 2 1
​​.....? አድርሱልኝ ❤️ "ለመለያየት ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም አብሮ ለመሆን ግን አንድ ምክንያት ይበቃል፡፡ ትንሽ የፍቅር ጭላንጭል ሙሉ ጥላቻን የመቀየር አቅም አላትና....! Mamaye እባክሽ ቆም ብለሽ አስቢ ወደራስሽ ለመመለስ ሞክሪ እኔ በጣም ነዉ ማፈቅርሽ በጣም እኔን ለመራቅ ምክንያት አትፈልጊ ተይ ✍️: joye የድንግል ልጅ              ✦✦    ✦✦ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢       🙏🙏joye🙏🙏 🌹🌹 🌹 🌹🌹 🌹 …...…,•’``’•,•’``’•,ፍ …...…’•,’🌹’ ,•’ ...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ ,•’’•,•’`’•,....’•,’🌹’ ,•’ ’•,’🌹’ ,•’…....’•, ,•’ር    ’•,አ.ፈ.ቅ.ር.ሻ.ለ.ሁ @ande_lb
Показать все...
👍 5
#እዳትፀፀቱ አሁኑኑ ፍጠኑ ብዙ ገንዘብ ስሩ ✅ Hamstrem Kombat Airdrop 🔥 📍በመጀመሪያ በዚህ Link ግቡና Create Account ብላችሁት የራሳችሁን Username በማስገባት አካውንት ከፈቱ 1: በመቀጠል ቦቱን Start ብላችሁት በየ 8ሰዓት ልዩነት እየገባችሁ Start Farming በማለት እና የሰበሰባችሁትን Claim በማድረግ Blum Point መሰብሰብ ትችላላችሁ ✌️ 2: Drop Game በመጫወት ተጨማሪ Blum Point ማግኘት ትችላላችሁ ( ለ1 Drop game 1 Play Pass ) 3: Tasks Section ውስጥ በመግባት እና ያሉትን Task በማጠናቀቅ ተጨማሪ Blum Point ማግኘት ትችላላችሁ 4: ጓደኞቻችሁንም በመጋበዝ በ1 ጓደኛ 1 play pass እና ተጨማሪ Bonus Point ታገኛላችሁ 💰በBinance የሚደገፍ በጣም ትልቅ Project ነው በፍፁም ሊያመልጣችሁ አይገባም👌 💡አዲስ ነገር ሲኖር እና ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ እየሰራችሁ ጠብቁኝ ቪድዮ አዘጋጅላችኋለው✌️ ▫️https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId7136762975
Показать все...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Фото недоступноПоказать в Telegram
#እዳትፀፀቱ አሁኑኑ ፍጠኑ ብዙ ገንዘብ ስሩ ✅ Blum Farming Airdrop 🔥 📍በመጀመሪያ በዚህ Link ግቡና Create Account ብላችሁት የራሳችሁን Username በማስገባት አካውንት ከፈቱ t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_8QdxMxvbPj 1: በመቀጠል ቦቱን Start ብላችሁት በየ 8ሰዓት ልዩነት እየገባችሁ Start Farming በማለት እና የሰበሰባችሁትን Claim በማድረግ Blum Point መሰብሰብ ትችላላችሁ ✌️ 2: Drop Game በመጫወት ተጨማሪ Blum Point ማግኘት ትችላላችሁ ( ለ1 Drop game 1 Play Pass ) 3: Tasks Section ውስጥ በመግባት እና ያሉትን Task በማጠናቀቅ ተጨማሪ Blum Point ማግኘት ትችላላችሁ 4: ጓደኞቻችሁንም በመጋበዝ በ1 ጓደኛ 1 play pass እና ተጨማሪ Bonus Point ታገኛላችሁ 💰በBinance የሚደገፍ በጣም ትልቅ Project ነው በፍፁም ሊያመልጣችሁ አይገባም👌 💡አዲስ ነገር ሲኖር እና ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ እየሰራችሁ ጠብቁኝ ቪድዮ አዘጋጅላችኋለው✌️ ▫️
Показать все...
1
✨✨✨ ገምሃልያ ✨✨✨✨ ✨✨✨✨ ክፍል 4 ✨✨✨✨ ፀሃፊ ፦ ረምሃይ ከላዳው ታክሲው ወረድንና ወደ ቤት አመራን ቤቴ አከባቢ ከደረስን በኃላ በቃ ሰላም ሁኚ እሺ እግዜር ይማርሽ ብሎኝ ሊሄድ ሲል ድንገት ሳላስበው ቆይ! አልኩት ደነገጥኩ። ስልኬን እንኳን ካሁን አሁን ይጠይቀኛል ብዬ ሳስብ እሱ ምንም ሳይጠይቀኝ ሊሄድ ሆነ ኩራቱ ይበልጥ ማረከኝ እሱ ካልጠየቀኝ እኔ እንደምንም ብዬ ስልኩን በሰበብ አስባብ አድርጌ መቀበል አለብኝ። ምነው ፅናት አለኝ ድምፁ ከሰመመኔ አነቃኝ ሳላስበው ብዬው ቆይቼ ነበር። ስልኩን ልጠይቀው ነበር ግን ፈራሁት እምቢ ቢለኝስ ቢፈልግ ኖሮ ራሱ ይጠይቀኝ ነበር። ኮፍያውን ከራሴ ላይ አውልቆ ኮፍያህን ረስተሃል እንካ አልኩት ፈገግ እያለ ዞሮ ችግር የለውም ከኔ የበለጠ አንቺ ያስፈልግሻል አለኝ። እኔም የሱ ፈገግታ እየተጋባብኝ እሺ ሌላ ግዜ እንኳን እንድመልስልህ ስልክህን አትሰጠኝም ባለውለታዬ ነህ በግብዣ ልቀጣ አልኩት ታዲ ይበልጥ ፈገግ እያለ ያስፈልጋል ብለሽ ነው ብሎ ትንሽ ካቅማማ በኃላ 09... ገና ሲል ስልኬን በብርሃን ፍጥነት ከቦርሳዬ ውስጥ አውጥቼ ስልኩን መዘገብኩት። ውስጤን ደስ አለው ወደሱ ስልክ ደውዬለት የኔንም ያዘው ቻው ተባብለን ወደቤቴ ገባው ውስጤ አንዳች እማላውቀው ደስ እሚል ስሜት ይሰማኛል። ቤት ስገባ ታላቅ እህቴ ሊና አይታኝ ምን ተገኘና ነው ዛሬ እንዲ ጥርስ በጥርስ የሆንሽው አለችኝ ይበልጥ እየሳቅኩ ኸረ... ምንም አልኳት። ከታዲ ጋ ር ስሆን ትቶኝ የነበረው ራስምታት ስለየው ተመልሶ መጥቶ ይበልጥ ያሳምመኝ ጀመር ከሰአቱን ምንም እምሰራው ነገር ስላልነበረኝ እንቅልፌን ተኛው። የሆነ ሰአት ላይ ስነቃ መሽቷል እየተንገላጀጅኩ ተነስቼ ፊቴን ታጣጥቤ ወደ ሳሎን ሄድኩ ሊና እግሯን ሶፋ ላይ ዘረጋግታ ፊልም እያየች ነው። ወደሊና እየሄድኩ ሊናዬ እራት አልሰራሽም እንዴ አልኳት። ወደ ፍርጁ እየጠቆመችኝ ቅድም ያመጣሁት ምግብ አለ እሱን አሙቂና ብዪ ብላኝ ሃሳቧን ወደ ቴሌቪዥኑ መለሰች። ሊና ያመጣችውን ምግብ አሙቄ ከበላው በኃላ እኔም ፊልም ለማየት ሊና ጋር ሄድኩ። ለብቻዬ ሶፋ ላይ ስቀመጥ ነይ እዚጋ ብላ እሷ ወደተቀመጠችበት ሶፋ ጋበዘችኝ የለበሰችውን ትልቅ ብርድልብስ ከታልኝ ከሙቅ ገላዋ ላይ ልጥፍ አልኩባት የአዲስ አበባ ብርድ አይደለም በክረምት በበጋም ችግር ነው እኔና ሊኑ ትቅፍቅፍ ብለን ፊልማችንን ማየት ጀመርን። ታላቅ እህቴ ሊናዬን በጣም ነው እምወዳት ከእሷ ውጪ በዚ አለም ላይ እማውቀው ቤተሰብ የለኝም የስድስት አመት ታላቄ ናት እንደእህት እንደእናት እንደአባት እንደወንድም እንደሁሉም ሆና ብዙ ስቃይ አይታ አሳድጋኛለች ለኔ ብላ ያልከፈለችው መስዋእትነት የለም ሁሌ ሉና ስትባል እንደ እህቴ ብቻ ሳይሆን እንደ እናቴም ጭምር ነው እማያት ብቻ በጣም እወዳታለው። እኔ እናቴ እና አባቴ ማን እንደሆኑ በቅጡ አላውቅም። እናቴ እኔን ስትወልድ ነበር የሞተችው አባቴ ደግሞ እናቴ ከሞተች ከአስር አመት በፊት ታሞ ሞተ ልጅ እያለው ስለነበር በደምብ እላውቀውም እናቴም አባቴም ሆና ያሳደገችኝ እሷ እንደ እኩዮቿ ብዙ ነገር አምሯት ሳታደርግ በልጅነቷ ብዙ መከራን ተቀብላ አሳድጋኛለች። ያ ሁሉ አልፎ አሁን እኔም ደርሼላት ከኮሌጅ ተመርቄ ስራ ይዤ በተቻለኝ አቅም አግዛታለው ሁሌም እሷ ለኔ የከፈለችውን መስዋእትነት እኔም ለሷ መክፈል እንዳለብኝ ይሰማኛል። ከበፊቱ የተሻለ ኑሮ እንኖራለን እግዚአብሄር ይመስገን ያ የልጅነት የመከራ ግዜ አልፏል። ፒያሳ አንድ መኝታ ክፍል ሳሎን እና ኩሽና ያለው ቤት ተከራይተን እንኖራለን። ታድኤልን እስከምተዋወቅ ድረስ ባለኝ ህይወት ደስተኛ ደስተኛ ነበርኩ ታዲን የተዋወቅኩበት ቀን በቃ ዛሬም ድረስ ትናፍቀኛለች። የዛን ምሽት ሊና እንቅልፏ መጥቶ ልትተኛ ስትገባ እኔ ግን ቀን ተኝቼ ስለነበር እንቅልፍ እምቢ አለኝ። ስለ ታድኤል ማሰብ ማሰላሰል ጀመርኩ ስልኬን አነሳውና ቁጥሩን አውጣው ልደውል አልደውል በሚሉ ተቃራኒ ልቤና ህሊናዬ ሙግት ገጠሙ ድንገት ሰአቱን ሳየው 4፡50 ይላል አይ ተኝቷል በቃ እንዳትደውይለት የሚለው ሃሳብ ገዘፈ ግን ህሊናዬ እንደዛ ቢያስብም ልቤ ደውይ ደውይ ደውይ... የሚል አሳን አገነነው ባልደውልለትም የፅሁፍ መልእክት ልልክለት አሰብኩ። የፅሁፍ መልእክት ውስጥ ገባውና ሰላም አመሸህ ታዲ ብዬ ፅፌ ላኩለት። ልክ እንደላኩት ማን ላኪለት አለሽ በዚ ሰአት እሚል ሃሳብ መጣብኝ አላጠፋው ነገር አንዴ ተልኳል በጭንቀት ተውጬ ይመልስ ይሆን አይሆን እያልኩ መጠበቅ ጀመርኩ። ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኃላ ስልኬ ጮኀ አስቼ አየሆት ከታድኤል የፅሁፍ መልእክት ተልኳል። ውድ አንባቢዎቻችን ቀጣይ ክፍል ቶሎ እንዲደርሳችው 👍👍👍👍👍 ይቀጥላል      ❤️      ✉️          ⎙       ⌲    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @ande_lb @ande_lb
Показать все...
👍 6 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጀግናዬ.......!!!              ፍቅርን ያዘው! ፈታኝ አጣብቂኝ ውስጥ ብትገባም፣ አለመግባባት፣ አለመረዳዳት ላሰብከው ግንኙነት መሰናክል ቢሆንብህም፣ ቅድሚያ መስጠት የሚገባህ ነገር ግን ያላስቀደምከው፣ ትኩረትህን የሚፈልግ ነገር ግን ያልሰጠሀው ነገር ቢኖርም የፍቅርን ጉዳይ በፍቅር መንገድ ለመፍታት ቅድሚያ ስጥ። የቃላት ጋጋታ፣ ጣፋጭ ንግግር፣ ጊዜያዊ ማሽቃበጥ ለፍቅር ጥላው ቢሆን እንጂ መገለጫው ሊሆን አይችልም። ፍቅርን መኖር ካለብህ በትክክለኛው፣ በአስደሳቹ፣ ስሜት በሚሰጠውና በአምላክ በተባረከው ፍቅር ውስጥ እራስህን አስገባ። ፍቅር ብረሃን ነው። የለም ወይስ አለ የሚል ሰጣገባ ውስጥ ከምትገባ ቢኖር ምን ይጠቅመኛል? ምን አተርፋለሁ? በህይወቴ ብተገብረው፣ ብኖረው ምን አገኛለሁ? ብለህ እራስህን ጠይቅ። ለእራስህ የምትሰጠው ክብርና ፍቅር ከሌሎች ከሚሰጥህ ጋር የተቆራኘ መሆን አይጠበቅበትም። ፍቅር የመሆንህ ዋነኛው ምክንያት እራስህን መቀበል መቻልህና ማንነትህን መውደድህ ነው። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢     ❤️      ✉️          ⎙       ⌲    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @ande_lb
Показать все...
👍 2
✨✨✨ ገምሃልያ ✨✨✨✨ ✨✨✨✨ ክፍል 3 ✨✨✨✨ ፀሃፊ - ረምሃይ ዝም ተባብለን ከቆየን በኃላ ዛሬ ገና ነው ወይስ አልፎ አልፎ እንዲ ይጥልሻል አለኝ ይበልጥ እየተሸማቀቅኩ አይ ዛሬ ገና ነው አልኩት አይ እንደዛ ከሆነ መልካም በቃ ላዳ ልጥራልሽና በኮንትራት ወደቤትሽ ሄደሽ እረፍት አድርጊ አለኝ እንደቅድሙ እምቢ እምልበት ብርታት አልነበረኝም ልጁ ሁሉንም ሰው በቃሉ የሚያዝና እሺ የሚያስብል አዚም ያለው ይመስላል እሺ አልኩት ከተቀመጥንበት ቤታ ተነሳና ሮጥ ሮጥ እያለ ኮንትራት ላዳ ሊጠራ ሄደ። ሲሄድ ከኃላው እንዳለው ፍዝዝ ብዬ አየዋለው ራሴን ነቃ ለማድረግ ራሴን ወዝወዝ አደረኩና እንዴ! ፅኑ ምን ውየሆንሽ ነው ስነስርአት! ብዬ ራሴን በራሴ አስጠነቀቅኩ። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልትጨፈለቅ አንድ ሃሙስ የቀራት ላዳ እንደኩሩኩር እየተንኮሻኮሸች መጥታ አጠገቤ መጥታ ቆመች እሱ ወዲያው ወጣና አጠገቤ መጥቶ ያው አምጥቼልሻለው በሰላም ግቢ አለኝና ኮፍያውን አውልቆ ለኔ አደረገልኝ ቀና ብዬ አየሁት ፈገግ አለና ያው ፀሃዩ እንዳያስቸግርሽ ነው አለኝ በስስት እያየሁት አንተስ አልኩት እየሳቀ ለኔ ችግር የለውም አታስቢ አለኝ ልቤ ለሱ ሲሸነፍ ታወቀኝ። ሰው እንዴት በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ፍቅር ሊይዘው ይችላል በጣም ሰው የሚስብ እና ማንነትን የሚገዛ ስብእና አለው በራሴ ተገረምኩ ፍዝዝ ብዬ እንዳየሁት ላዳ ታክሱ ውስጥ ገባው ራሴን በጣም እያመመኝ ስለነበር ኮፍያውን ትንሽ ቀና ደርጌ ግንባሬን በእጄ ይዤ አቀረቀርኩ። እሱ ሚወስደኝን ሹፌር ሂሳብ ሊሰጠው እያናገረው ነበር። ቀና ብሎ እያየኝ እሙዬ የት ነው ሰፈርሽ አለኝ እዛው እንዳቀረቀርኩ በግድ ፒያሳ አልኩት። ከድምፄ በጣም እንዳመመኝ ገባው መሰለኝ የኃላውን በር ከፍቶ ገባና ምነው በጣም እያመመሽ ነው እንዴ ወይ ወደሆስፒታል ይዤሽ ልሂድ አለኝ። ወደቤት መሄድ እንደምፈልግ ነገርኩት ብቃ እሺ እኔ ይዤሽ ልሂድ አድርሼሽ እመለሳለው ሲለኝ ውስጤን ደስ አለው ምንም ሳላመነታ እሺ! አልኩት ሹፌሩ መኪናዋን አስነስቶ ወደፒያሳ መስመር ይገሰግስ ጀመር። አብሮኝ ስለመጣ ነው መሰለኝ ህመሙ ቀለል አለልኝ ግን እንዳመመው ሰው ማስመሰሌን ቀጠልኩ እንደደከመው ሰው ሆኜ ትከሻው ላይ ደገፍ አልኩ አየት አደረገኝና አይዞሽ እሺ እሙዬ አለኝና በሚያምረው እጁ ፊቴን እና ራሴን ዳበሰኝ ውስጤ በደስታ ተሞላ ምን አይነት ሰው ነው እንዲ በአንዴ ቀልብን የሚገዛ! አስገረመኝ፣ ለማላውቀው አንድ ሰው እንዲ መሆኔ ደግሞ ይበልጥ አስገረመኝ። ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሜ በደምብ ልተዋወቀው ፈለኩ ፅናት እባላለው አልኩት ኦው... ደስ ይላል ስምሽ አለኝና ዝም አለኝ። ካሁን ካሁን የሱን ስም ይነግረኛል ብዬ ስጠብቅ ምንም አላለም ግራ ገባኝና ያንተስ ስም ማነው አልኩት እዛው ትከሻው ላይ እንደተኛው፣ የኔ ስም አለና አዘቅዝቆ አየኝ እእእ የኔ ስም.... ታድኤል እባላለው አለኝ። ታድኤል? አልኩት ግራ እየገባኝ ከዚ በፊት ታድኤል እሚባል ስም ሰምቼ አላውቅም ምን ማለት ነው አልኩት ሩህሩህ መልአክ ማለት ነው አለኝ የስሙ ትርጉም ይበልጥ እንድወደው አደረገኝ። አንተም እንደስምህ ሩህሩህ መልአክ ነህ ስለው እየሳቀ ነው ብለሽ ነው አለኝ አፌን ሞልቼ አው አልኩት። ከት ብሎ ሳቀ ሃ..ሃ..ሃ..ሃ.. የት አውቀሽኝ ይሄኔ አጭበርባሪ ሌባ ልሆን እችላለው አንቺን ስለረዳሁሽ ብቻ መልካም ሰው ልባል አችልም አለኝ። እኔ ስለሌላው አላውቅማ እኔ እማውቀው ለኔ ያደረክልኝን ነው ስለሌላው ደግሞ አይመለከተኝም ለኔ ያደረግክልኝን ማየት በቂዬ ነው ብዬ ተከራከርኩት። እንዲ እያወራን ሳላስበው ፒያሳ ሰፈሬ አከባቢ ደረስን። የምንለያይበት ሰአት እንደደረሰ ሳውቅ በጣም ከፋኝ ለሹፌሩ እዚው ጠብቀኝ ላድርሳትና እመለሳለው አለውና ወረድን። አብሮነታችሁ እየታየን አደለም ቀዝቅዟል ይቀጥል ምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍     ❤️      ✉️          ⎙       ⌲    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ@ande_lb❤ 😍@ande_lb😍
Показать все...
👍 4
  ✨✨✨ ገምሃልያ ✨✨✨✨ ✨✨✨✨ ክፍል 3 ✨✨✨✨ ፀሃፊ - ረምሃይ ዝም ተባብለን ከቆየን በኃላ ዛሬ ገና ነው ወይስ አልፎ አልፎ እንዲ ይጥልሻል አለኝ ይበልጥ እየተሸማቀቅኩ አይ ዛሬ ገና ነው አልኩት አይ እንደዛ ከሆነ መልካም በቃ ላዳ ልጥራልሽና በኮንትራት ወደቤትሽ ሄደሽ እረፍት አድርጊ አለኝ እንደቅድሙ እምቢ እምልበት ብርታት አልነበረኝም ልጁ ሁሉንም ሰው በቃሉ የሚያዝና እሺ የሚያስብል አዚም ያለው ይመስላል እሺ አልኩት ከተቀመጥንበት ቤታ ተነሳና ሮጥ ሮጥ እያለ ኮንትራት ላዳ ሊጠራ ሄደ። ሲሄድ ከኃላው እንዳለው ፍዝዝ ብዬ አየዋለው ራሴን ነቃ ለማድረግ ራሴን ወዝወዝ አደረኩና እንዴ! ፅኑ ምን ውየሆንሽ ነው ስነስርአት! ብዬ ራሴን በራሴ አስጠነቀቅኩ። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልትጨፈለቅ አንድ ሃሙስ የቀራት ላዳ እንደኩሩኩር እየተንኮሻኮሸች መጥታ አጠገቤ መጥታ ቆመች እሱ ወዲያው ወጣና አጠገቤ መጥቶ ያው አምጥቼልሻለው በሰላም ግቢ አለኝና ኮፍያውን አውልቆ ለኔ አደረገልኝ ቀና ብዬ አየሁት ፈገግ አለና ያው ፀሃዩ እንዳያስቸግርሽ ነው አለኝ በስስት እያየሁት አንተስ አልኩት እየሳቀ ለኔ ችግር የለውም አታስቢ አለኝ ልቤ ለሱ ሲሸነፍ ታወቀኝ። ሰው እንዴት በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ፍቅር ሊይዘው ይችላል በጣም ሰው የሚስብ እና ማንነትን የሚገዛ ስብእና አለው በራሴ ተገረምኩ ፍዝዝ ብዬ እንዳየሁት ላዳ ታክሱ ውስጥ ገባው ራሴን በጣም እያመመኝ ስለነበር ኮፍያውን ትንሽ ቀና ደርጌ ግንባሬን በእጄ ይዤ አቀረቀርኩ። እሱ ሚወስደኝን ሹፌር ሂሳብ ሊሰጠው እያናገረው ነበር። ቀና ብሎ እያየኝ እሙዬ የት ነው ሰፈርሽ አለኝ እዛው እንዳቀረቀርኩ በግድ ፒያሳ አልኩት። ከድምፄ በጣም እንዳመመኝ ገባው መሰለኝ የኃላውን በር ከፍቶ ገባና ምነው በጣም እያመመሽ ነው እንዴ ወይ ወደሆስፒታል ይዤሽ ልሂድ አለኝ። ወደቤት መሄድ እንደምፈልግ ነገርኩት ብቃ እሺ እኔ ይዤሽ ልሂድ አድርሼሽ እመለሳለው ሲለኝ ውስጤን ደስ አለው ምንም ሳላመነታ እሺ! አልኩት ሹፌሩ መኪናዋን አስነስቶ ወደፒያሳ መስመር ይገሰግስ ጀመር። አብሮኝ ስለመጣ ነው መሰለኝ ህመሙ ቀለል አለልኝ ግን እንዳመመው ሰው ማስመሰሌን ቀጠልኩ እንደደከመው ሰው ሆኜ ትከሻው ላይ ደገፍ አልኩ አየት አደረገኝና አይዞሽ እሺ እሙዬ አለኝና በሚያምረው እጁ ፊቴን እና ራሴን ዳበሰኝ ውስጤ በደስታ ተሞላ ምን አይነት ሰው ነው እንዲ በአንዴ ቀልብን የሚገዛ! አስገረመኝ፣ ለማላውቀው አንድ ሰው እንዲ መሆኔ ደግሞ ይበልጥ አስገረመኝ። ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሜ በደምብ ልተዋወቀው ፈለኩ ፅናት እባላለው አልኩት ኦው... ደስ ይላል ስምሽ አለኝና ዝም አለኝ። ካሁን ካሁን የሱን ስም ይነግረኛል ብዬ ስጠብቅ ምንም አላለም ግራ ገባኝና ያንተስ ስም ማነው አልኩት እዛው ትከሻው ላይ እንደተኛው፣ የኔ ስም አለና አዘቅዝቆ አየኝ እእእ የኔ ስም.... ታድኤል እባላለው አለኝ። ታድኤል? አልኩት ግራ እየገባኝ ከዚ በፊት ታድኤል እሚባል ስም ሰምቼ አላውቅም ምን ማለት ነው አልኩት ሩህሩህ መልአክ ማለት ነው አለኝ የስሙ ትርጉም ይበልጥ እንድወደው አደረገኝ። አንተም እንደስምህ ሩህሩህ መልአክ ነህ ስለው እየሳቀ ነው ብለሽ ነው አለኝ አፌን ሞልቼ አው አልኩት። ከት ብሎ ሳቀ ሃ..ሃ..ሃ..ሃ.. የት አውቀሽኝ ይሄኔ አጭበርባሪ ሌባ ልሆን እችላለው አንቺን ስለረዳሁሽ ብቻ መልካም ሰው ልባል አችልም አለኝ። እኔ ስለሌላው አላውቅማ እኔ እማውቀው ለኔ ያደረክልኝን ነው ስለሌላው ደግሞ አይመለከተኝም ለኔ ያደረግክልኝን ማየት በቂዬ ነው ብዬ ተከራከርኩት። እንዲ እያወራን ሳላስበው ፒያሳ ሰፈሬ አከባቢ ደረስን። የምንለያይበት ሰአት እንደደረሰ ሳውቅ በጣም ከፋኝ ለሹፌሩ እዚው ጠብቀኝ ላድርሳትና እመለሳለው አለውና ወረድን። አብሮነታችሁ እየታየን አደለም ቀዝቅዟል ይቀጥል ምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍   ❤️      ✉️          ⎙       ⌲    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ❤@Ande_lb❤ ❤@ande_lb
Показать все...
👍 4👏 1
መጥቻለው ልብሽ❤ ከፈቀደ ይኸው እንባዬ😭 ስላንቺ ወረደ
Показать все...
Haileye_Tadesse_Metchalehu_መጥቻለሁ_1995_E_C_256k.mp34.56 MB
👍 4
እስኪ ዛሬ ሙዚቃ ልጋብዛችሁ         ቤተሰቦቻችን!!! ምርጫ በእናንተ ይሁን            የማንን ልጋብዝ??????! .: .:
Показать все...
👍 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.