ጥቁር አደይ 🖤🩹
Открыть в Telegram
321
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-1830 день
Архив постов
321
ጫፉ gar ሲታጠፍ bicha የሚሰራ ቻርጀር ኖሯቹ የማያውቅ kehone•••beka የትግል ትርጉም ayigebachum frr ስቃይyyyy nw
321
በሙሉ ልብህ alegn bileh የማታፍርበት
ለምነኸው badohn የማይመልስህ
ፈጣሪ ብቻ nw. ተመስገን.
ያሳደረን yimesigen aminnnn መልካም wlo
321
ወርሓዊ package እንደሚገዙ sewoch defar የለም fr koy እኔ የሆነ ነገር ብሆን man litekemewu nw hoo
ቴሌ lebelawu nw a ኣልገዛትም ኣይበላትምም leman ብዬ •••
321
ክብር! የኣባትነት ቀራንዮ ለተወጡ : ክብር! ተስፋቸዉን ኣደንድነዉ •••የቤት -ስሜት ላስቀደሙ :ክብር! ፍርሃቶቻችንን ÷ ፈገግ ብለው ለተጋፈጡ :ክብር! ኣቅጣጫ በሌላት ኣለም ÷ኮምፓስ ለመሆን ለዳከሩ : ክብር! እንዳንናወጥ መልሕቅ ለሆኑን ••••••••••
ስለ ኣባት ብለን እማንችላቸው bizu ነገሮች alu •••••መልኻም yabatoch ቀን
321
If I text you a🫶 just know that's not a heart. That's my hands around your neck if you keep playing with me
እንቅ ኤታባቱ
321
አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Said✨እመቤታችን ያለችበት ቤት ሁሉ ደስታ ይሞላዋል አጥተው የከፋቹው ሁሉ አግኝተው ደስ ይላቸዋል🤍
ለምን??የበረከት ምንጭ ነችና🤌💘
321
✨"በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ሰው ይልቅ ስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን እግዚአብሔር ይወደዋል።"🤎
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ🤍ደህና እደሩልኝ አበባዎቼ
321
I'll never understand the ሀበሻ obsession with የጥንት ዓባቶቻችን and their ways of living
cause imagine የገዛ ልጁን ስም 'ውሽንፍር' እና 'ሸዋንቆጮ' ዓረጋሽ ምናምን bilo የሚያወጣ sew seriously ስንወስድ ohh
