cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Dave ( ባለ በገና)🍎🍇🎸🪗

I looked, and rose up,Nehemiah 4:14 ☞በዚህ ቴሌግራም ቻናል የተለያዩ መሰናዶች ይቀርባሉ! ➩ #አዳዲስ_መዝሙሮች ➩ #ቆየት_ያሉ_ዝማሬዎች #መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች ➩ #Live_WORSHIP_እና_studio_live_worship ➩ #ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል እና የተለያዩ ትምሕርት ነክ ዝግጅቶች ይቀርባሉ። ለሃሣብ እና አስተያየት ደግሞ @Dave_one_Bot አለላችሁ።

Больше
Рекламные посты
1 271
Подписчики
-524 часа
+617 дней
+23330 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Media files
1381Loading...
02
✅ ጻድቁን፦ መልካም ይሆንልሃል በሉት።※ 💙 ትንቢተ ኢሳይያስ 3:10💙 ጌታን ለምትወዱ፣ በተስፋ ለምትጠባበቁት ሁሉ በህይወት ዘመናችሁ እንደ ቃሉ መልካም ይሁንላችሁ 🙆 🙆‍♂ 🥰🥰 @Heavenly_Grace_1
1840Loading...
03
     "ILAALI" ይትባረክ ታምሩ-||-New Song 🕐-5:02Min || 💾-4.7MB    sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1                △Join us △ Title: ILAALI || ይትባረክ ታምሩ,
2480Loading...
04
Media files
2940Loading...
05
Media files
3370Loading...
06
Media files
3180Loading...
07
Media files
3081Loading...
08
Media files
3171Loading...
09
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. የመጨረሻው ክፍል. ከሳይቤሪያ እስር ቤት ስለወጡ እስረኞች ወሬው ሞስኮብ ተሰምቶ የሞስኮብ ሚዲያዎችና የሌሎች ዓለም ሀገራት ሚዲያዎች መጥተው የኤምባሲውን ዙሪያና በራፍ አጣበቡት፡፡ በካሜራና በቪዲዮ የሚያነሱዋቸው ጋዜጠኞች ቁጥር አልነበራቸውም፡፡ እነ አንድርያናንም በከበቡዋቸው ሚዲያዎች መሃል ምንም ነገር እንደማያውቅ ከገጠር እንደገባ ሰው ወይም ለብዙ ጊዜ የእንስሳት ማጎሪያ የተጣለን ፍጡር መስለው ቁልጭ ቁልጭ በሚሉ ዓይኖቻቸው ይመለከትዋቸዋል፡፡ የአከባቢው ድምፅ የመኪናው ሽውታ የህዝቡ ሁኔታ ሁሉ አዲስ ሆኖባቸዋል፡፡ በዚህ መሃል ግን ለከበቡዋቸው የዓለም ሚዲያዎች ክርስቶስ ኢየሱስን ይመሰክሩ ነበር፡፡ ከሶስት ወር ቆይታ በኋላ የስዊድን፣ የኖርዌይ፣ የካናዳና የሌሎች የበጎ አድራጎት መንግስታት የሙሉ ዜግነት ሊሰጡዋቸው ጥያቄን አቀረቡላቸው፡፡ ሀኪሞች በየቀኑ እየመጡ ሙሉ የጤና ምርመራ ያደርጉላቸዋል፣ ወንጌላውያን የተለያዩ ሀገራት መጋቢዎች ዕውቅ እውቅ ሳይካትሪስቶች እየመጡ አዕምሮኣቸውን ለመቀየር ምክር ዓይነት ቢጤ ይሰጡዋቸዋል፡፡ ቅሬታና ቂም እንዳይዙ በማሰብ ይሁን እንጂ እነ አንድርያና ኮሚኒስቶችን የሚጠላ ልብ አልነበራቸውም ያ የመስቀሉ ቃል ሁሉንም ገዝቶኣቸዋል ‹‹የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው›› በቃ ይኼው ነው በፍፁም ልባቸው ይወዷቸው ነበር፡፡ አዲሱን ኑሮ በመለማመድ ላይ የሚገኙት እነዚያ የሳይቤሪያ የእምነት አርበኞች ልብስ ለብሰዋል ምግብ አይብዛ እንጂ መመገብ ጀምረዋል ለ20 ዓመታት የረሱትን ሁሉ ጀምረዋል፡፡ ሸሚዝ መቆለፍ እስኪያቅታቸው ድረስ አቆላለፉን ረስተው ነበር አኹን ግን መቆለፍ ጀምረዋል ይህ ትልቅ ለውጥ ነው። በዚህ ሁሉ አምላካቸውንም አመስግነዋል፡፡ ሙሉ ህክምና ተደርጎላቸዋል፡፡ ለዓመታት የተጠሙትንና የናፈቁትን የአምላካቸውን ቃል በነፃነትና ያለ ሰቀቀን ይመገቡታል፡፡ እህቶቻቸው በተለያዩ ቅባቶች እንደ ፀደይ ወራት እነ አንድርያናን ያፈኩዋቸዋል፡፡ እውነት ነው እግዚአብሔር ታሪክን ሲቀይር ያውቅበታል፤ እንዲህ ማድረግ ይችላል፡፡ መንግስት ግን ለሶስት ቀናት ማንነታቸውን ሳይጠቅስ እንዲህ የሚል ዘገባ በቴሌቪዢን ጣቢያው ዘገበ ‹‹መንግስት በሳይቤሪያ የሚገኙ እስረኞችን በነፃ ለቀቀ›› እነ አንድርያና ግን ማን ነፃ እንዳወጣቸው ጠንቅቀው ያውቁ ነበር፡፡ ‹‹በፈተና የሚፀና እሱ የተባረከ ነው›› ተባባሉና ተቃቀፉ፡፡ ተፈፀመ!፡ ፡ከመጋቢት 9 ጀምሮ በሳምንት ሶስት ቀን እየቀረበ የቆየው ትረካ በዚህ ተጠናቋል። ይሄንን ትረካ በታማኝነት እየተከታተላችሁ የቆያችሁትን ቤተሰብ በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ሃሳብ እና አስተያየታችሁን ደግሞ በኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። 💙 @Heavenly_Grace_1 💙
3470Loading...
10
Media files
3880Loading...
11
Media files
10Loading...
12
አንድ ትንሽዬ ልጅ ከአባቱ ጋር ድልድይ እየተሻገረ ነው አባትየው ትንሽ ስለፈራ እንዲህ አለው...." አቡሽዬ እባክህ እጄን ያዝ ወደውሃው እንዳትወድቅ" ይለዋል ይሄኔ ትንሹ ልጅ እንዲህ አለ " አይሆንም አባዬ እኔ ያንተን እጅ አልይዝም አንተ ነህ ልትይዘኝ የሚገባው " ይላል አባትም ታድያ ምንድነው ልዩነቱ? ሲል ግራ ተጋብቶ ይጠይቃል "ትልቅ ልዩነት አለው አባዬ አየህ እኔ ከያዝኩህ ምንም ነገር ቢፈጠር አንተን ይዤ የመቆየት ችሎታ የለኝም አንተ ከያዝከኝ ግን ምንም ይሁን ምን እንደማትለቀኝ አውቃለሁ አለው። ታድያ ስንቶቻችን ነን እንዲህ አይነት እምነት በአምላካችን ላይ ያለን? ስንቶቻችን ነን በ እየሱስ ላይ እንዲህ አይነት እምነት ያለን? ስንቶቻችን ነን ኢየሱስ በ ዮሐንስ ወንጌል መእራፍ10 ከ ቁጥር 28-29 የተናገረውን የምናምን?.....እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።.... ታድያ በሱ እጅ እንተማመናለን አዳኛችን እንደሆነም እንመሰክራለን .... አሁንም እየሱስ ያድናል:: ይህንን መልእክት ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ ሼር ማድረጉን እንዳትዘነጉ. ⛪️ መልካም የአምልኮ ቀን ይሁንላችሁ 🛐 💙 @Heavenly_Grace_1 💙
56917Loading...
13
Media files
4531Loading...
14
              ሀይለኛ ዘማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ|Live Worship ⌚️7:08 ደቂቃ | 💾 6.7 MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1                 △Join us △ Title:              ሀይለኛ ዘማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ|Live Worship
10Loading...
15
.              ሀይለኛ ዘማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ|Live Worship ⌚️7:08 ደቂቃ | 💾 30.3 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    ✅ @adadisemezemur ✅    ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
4381Loading...
16
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 32. አንድሮፓቪ ለህቡዕ ፀሎት ጓዶች ለመውሰድ ካዘጋጀላቸው ምግብ አምጥቶ ሰጣቸው ከዓመታት በኋላ ምግብ በቅጡ ቀርቦ በቅመምና በጣፋጭ ነገር የተሰራ ማለፊያ ምግብ አዩ፡፡ ዳሩ ግን ማን ይብላው? በየትኛው ጉሮሮ ይውረድ? ‹‹ይህን እኛ መብላት አንችልም ፈሳሽ ነገርና ለስለስ ያለ ነገር ካለ ስጠን ይህን ለሚፀልዩት ወንድሞቻችን ውሰድላቸው›› አሉት፡፡ አንድሮፓቪም መልሶ ‹‹እናንተ የልዑል እግዚአብሔር ብሩካን በስቃይ በመከራ ያለፋችሁት እናንተ ስለስሙ የተጋደላችሁ የእምነት ጀግኖች ቫም ኡዤራደስት ፓዝዳራብላዮ እንኳን ደስ አላችሁ ኮሚኒዝም ኡፓላ ኮሚኒዝም ኡኒችቶዥኖ ሚር ፖሉቺላ ሚሩ ኮሚኒዝም ወደቀ ሶሻሊዝም ፈረሰ ምድራችን ሠላም ሆነች›› በማለት እየዘለለ ሊስማቸው ሊያቅፋቸው ሲጠጋ ሁሉም ራቁት ገላቸውን መሆናቸውን አስተዋለ፡፡ እርስበእርሳቸው ሳይተፋፈሩ ፊትለፊት መቀመጣቸውን ሲረዳ ተገረመ፡፡ እነርሱን ላለማየት ፊቱን ለመሸፈን ሲጣጣር አይተውት አዘኑለት፡፡ ሮጦ በመሄድ የመኪናውን መብራት አጠፋው ከዚያም ጮክ ብሎ ‹‹ኑ ግቡ ኑ ቶሎ በሉ ወደ ዚህ ግቡ›› አላቸው፡፡ ከዚያም አውቶብሱን አስነስቶ ጉዞ ጀመረ ሞስኮቭ መፍረስዋን ፕሬዝዳንት ሚካኤል ጎርቫቾቭ አገር ጥለው መሄዳቸውን ያለመንግስት ያለ ህግ እንዳሉ ገለፀላቸው ይህን ሲሰሙ ጮክ ብለው አለቀሱ፡፡ ሀገር ያለመንግስትና ያለ ህግ ስትቀር እንዴት አያምም ?፡፡ እርቃናቸውን ሆነው ወደቅዱሳን ቤት መሄድን ስላልወደዱ ወደ ፖስልስትቫ ኤምባሲ ወስዶ ከፖሶል _ አምባሳደር ከሆነ ሰው ጋር እንዲያነጋግራቸው ወደዚያ እንዲወስዱት አንድሮፓቪን ጠየቁት አንድሮፓቪም ወደዛ ወሰዳቸው፡፡ ባዶ ገላ ራቁት ሰውነት የጠወለገ አካል ይዘው በራፍ ላይ ሲደርሱ ጀርመናዊው የኤምባሲው ዘበኛ ‹ቫየኔ አታሼ ማንም ሰው የለም ማንንም እንዳላስገባ ተነግሮኛል ደግሞም በቀን መምጣት ነበረባችሁ አኹን ጨልሟል ተመለሱ›› አላቸው፡፡ እነርሱም ‹‹ማንንም አንፈልግም በግቢው ውስጥ እንድንገባ ብቻ ፍቀድልን›› በማለት ተማፀኑት፡፡ በመጨረሻም አንድሮፓቪ ከመኪናው በመውረድ ወደዘበኛው ተጠግቶ በጆሮው ምን እንደተናገረው ባይታወቅም የጥበቃው ፍርሃት ወዲያው ተቀይሮ የኤምባሲውን በርበሰፊው ከፍቶ አስገባቸው፡፡ እነርሱም በኤምባሲው ቅጥርግቢ ውስጥ ባገኙት ስፍራ ተዘርረው ከ15-20 ዓመታት በኋላ የነፃነት እረፍት የሰላም መጋደም እውነተኛ ነፃነትን አገኙ፡፡ ግማሹ የኤምባሲውን ግድግዳ ተደግፎ ግማሹ ቆሞ እየሆነ ያለውን አላምን ብሎ ህልምም ቅዠትም አንዳንዴም አዕምሮውን የሳተ እየመሰለው እርስበእርሱ ይተያያል፡፡ ሚኮቪች በተጋደመችበት ቦታ ሆና ‹‹ አንድርያና እባክሽ ቆንጥጭኝ ይህ ነገር ህልም ነው ገሃድ?›› አለቻት፡፡ አንድርያናም ፈገግ ብላ ‹‹ሚኮቪችዬ! በሳይቤሪያ የተቆነጠጥሽ የፈሰሰው ዓይንሽ አይበቃም? ዳግመኛ እኔ ልቆንጥጥሽን? አይዞሽ ህልም አይደለም ገሃድ ነው የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ ህልምን በገሃድ ለውጦታል›› አለቻት ድንገትም የኤምባሲው በር ሲከፈት አንድሮፓቪ ሁለት አውቶብስ የሞሉ ቅዱሳንን ይዞ መጣ፡፡ እነ አንድርያና የራሳቸው ባደረጉት ኤምባሲ ውስጥ የመጡት ቅዱሳን የድንጋጤ ስሜት እየታየባቸው ተቀላቀሉዋቸው፡፡ አንድ የኤምባሲ ሰራተኛ ካነጋገራቸውና ኤምባሲውን ካስጎበኛቸው በኋላ ካርቶሽካ (የተጠበሰ ድንች) ካልባሳ (የዓሳማ ስጋ) ጅር (ጮማ) አመጣላቸው የመጣው ምግብ ለሁሉም መዳረስ ባይችልም አንዱ ለሌላው በማቋረስ ተካፍለው ለመብላት ሞከሩ ይሁን እንጂ ረሃብ ለዓመታት ጎሮሮኣቸውን ዘግቶት ስለነበረ አልወርድ አላቸው በመጨረሻም የኤምባሲው ሰራተኛ ውሃ አመጣላቸውና ከምሽት እስከ ንጋት ሲጠጡት አደሩ፡፡ ሌሊቱን ሙሉ የኤምባሲው ሰራተኛ ወደ ተለያዩ ኤምባሲዎችና ወደ ተለያዩ ሰዎች በመደወል የተለያዩ ልብሶችን ብትን ጨርቅ አግኝቶላቸው አመጣላቸው፡፡ አንድሮፓቪ በህቡዕ ጸሎት አገልጋዮች ለነበሩት መጀመሪያ ሲነግራቸው ማመን አቅቷቸው የነበሩት ቅዱሳን ካላቸው ልብሶች በማምጣት አለበሱዋቸው፡፡ ያ ኤምባሲ በሰው ተሞላ ለቅሶ ዕንባ መንሰቅሰቅ ቁጭትና ሀዘን ተደበላልቆ የኤምባሲው ግቢ ተናወጠ፡፡ ቅዱሳኑ ከሳይቤሪያ እስር ቤት በወጡት እስረኞች አካለ ጎዶሎነት ፅናትና ብርታት ከታማኝነት ጋር እያዩ የመገረም የመደነቅን ለቅሶ ያለቅሳሉ፡፡ እኚያ የእምነት ጀግኖች ደግሞ እነሱን እያዩ የፍቅርን ለቅሶ ያለቅሳሉ፡፡ አንዳንዶች የተንጨበረረውን ፀጉራቸውን ሲጠቀልሉና ሲያበጥሩ ገሚሶቹ ደግሞ ገላቸውን ሲያጥቡ ፊታቸውን ሲያሻሹና ሲስሙ ዋሉ፡፡ ክፍል 33 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
4680Loading...
17
ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፡— አጥፋው፡ ይላል። እስራኤልም ተማምኖ፥ የያዕቆብም ምንጭ ብቻውን፥ እህልና የወይን ጠጅ ባለባት ምድር ይኖራል፤ ሰማያቱም ጠልን ያንጠባጥባሉ። እስራኤል ሆይ፥ ምስጉን ነህ፤ በእግዚአብሔር የዳነ ሕዝብ እንደ አንተ ማን ነው? እርሱ የረድኤትህ ጋሻ፥ የከፍተኛነትህም ሰይፍ ነው። ጠላቶችህም ይገዙልሃል፤ አንተም ከፍታቸውን ትረግጣለህ።              🔆 ኦሪት ዘዳግም 33:26🔆 @Heavenly_Grace_1
6102Loading...
18
Media files
6120Loading...
19
Media files
6440Loading...
20
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 31. ጌታም አለማመናቸውንና የልባቸውን ስንፍና አይቶ ሳያዝንባቸው ‹‹አይዞኣችሁ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ከእናንተም በፊት እወጣለሁ የቀደሙት አባቶቻችሁን ከእስራት ነፃ ሳወጣ የከለከለኝ እንዳልነበረ ዛሬም ለእናንተ በማደርጋት የሚቋቋመኝ አይኖርም›› አላቸው፡፡ እያዩም ህዋውን አየሩን እንደ መልካሙ የሌኒንግራንድ አስፋልት ይራመድበት ጀመር፡፡ እስረኞችም ብድግ ብድግ ብለው ጉዞ ለመጀመር ተሰናዱ፡፡ ጌታ ሲንቀሳቀስ ብርሃኑ በዙሪያው ይከተለው ነበር ሁሉም እስረኛ ከበረት የሚወጡ እንስሳት ሰብሰብ ብለው እየተጋፉ እንደሚሄዱ መስለው ይራመዳሉ! በሩ አጠገብሲደርሱ የእስር ቤቱን በር ጌታ ይክፈተው ወይም ራሱ ተከፍቶ ይቆይ ውሉ ባልገባቸው ሁኔታ ወለል ብሎ ተከፍቶ ስለነበረ ያለጠያቂ ያለ ከልካይ አልፈው ወጡ፡፡ በርቀት የሚያዩትን የሳይቤሪያ እስር ቤት አጥርና በር ሲያልፉ አልፎ አልፎ በጥበቃ ላይ የነበሩ ወታደሮች ግልፅ በሆነ መንገድ ያዩዋቸው ነበር።፡ በከፍታዎች መሃል በታላቅና ደማቅ ብርሃን የተጎናፀፈውን የልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስንም ያዩት ነበር በታላቅ ፍርሃትና ድንጋጤ ውስጥ ሆነው፡፡ እነ አንድርያና ግን ወታደሮቹ አፍጠው እያዩዋቸው በሩን አልፈው ሄዱ፡፡ በመንገዳቸውም ሲሄዱ በዙሪያቸው የከበባቸው የወቅቱ ጨለማ በሰማያዊ ብርሃን እየሰነጠቁ ይጓዙ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ ከ7ና ከ10 ሌሎቹ ከ 15 እና 16 ገሚሶቹ ከ20 እና ከዚያ በላይ ከሆነ ዓመትበኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሳይቤሪያ የበረዶ በረሃና የምድር ሲኦል ውጪ ያለውን የውጪውን ዓለም ተመለከቱ፡፡ ያለ አስጨናቂ ያለደብዳቢ ያለ ስቃይ፤ ያለ ገራፊ በዙሪያቸው ብዛት ያላቸው የድብ መንጋና የተለያዩ አዕዋፋትን እያዩ ልባቸው በጌታ ሀሴት እያደረገ መንገዳቸውን ቀጠሉ፡፡ ከመስኮብ እስከ ሳይቤሪያ ያለው ርቀት የሚያልፍ በትልቅነቱ ተወዳዳሪ የሌለው 9000 ኪሜ ሲሆን በዚህ በረሃ መሃል ሰንጥቆ ሃዲድ አሙር በከር በመባል የሚታወቅ ባቡር መስመር አለ፡፡ይህን የባቡር መስመር ከመንግስት ምንም ወጪ ሳይጠይቁ በወጣት የኮምሶሞል ኃይል በአንድርያና መሪነት የተሰራ ግዙፍ ባቡር መስመር ነው።፡ ይህ ሃዲድ ከሞስኮብ ተነስቶ በቀጥታ ሶስቱ ደሴቶችንና ወንዙን ተሻግሮ ጃፓንን ያገናኛል፡፡ በጉዞኣቸው መሃል ርሃብና ድካም ሳይሰማቸው ሲጓዙ ሌላ ተዓምራት ተከናወነ፡፡ እንዴት ወይም በምን አይነት መንገድ እንደሆነ ሳይረዱት በጥቂት የእግር ጉዞ አርንጋስኪን፣ ምርማንስኪንና ሽልያጋዳ የተባሉትን የበረዶ ክልል አልፈው ወደ ሌንንግራንድ የሚወስደው መንገድ መሃል ደረሱ፡፡ ‹‹ምናልባት ፊሊጶስን የነጠቀ መንፈስ እኛንም እንደ ፊሊጶስ ነጥቆ እዚህ አድርሶን ይሆን?›› ተባባሉ፡፡ ‹‹ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነውየፈርዖንን ሰረገሎች ሠራዊቱንም በባሕር ጣላቸው...አቤቱ በአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በምስጋና የተፈራህ ድንቅንም የምታደርግ በቅድስና የከበረ እንዳንተ ያለ ማን ነው? ›› የሚለውን እስራኤል ከግብፅ ባርነት ሲወጣ የዘመረው መዝሙር ትዝ አላቸው፡፡ ከዚህ በኋላ ልዑል አምላካቸው _ ቆም ብሎ በሰላም ሂዱ ማንንም አትፍሩ ከፊት ለፊታችሁ የሚያጋጥማችሁን ሁሉ ያለፍርሃት ተከናወኑ፡፡ ወደ ሚወስዳችሁ ትሄዳላችሁ እስከ ፍፃሜ ድረስ ከእናንተ ጋር እሆናለሁ፡፡›› ብሎኣቸው በዚያ አስደናቂ ብርሃን ተከቦ የነበረው ጌታና በግራና በቀኙ ቆመው የነበሩት ሁለት መላዕክት እያዩዋቸው ከዓይናቸው ተሰወሩባቸው፡፡ ዙሪያቸው ጨለማ ቢሆንም የመስኮብ ከተማ የኤሌክትሪክ ብርሃን በርቀት ይታያቸው ነበር፡፡ ሁሉም በታላቅ ድንጋጤ ውስጥ ሆነው እግሮቻቸው እየተብረከረኩ ባሉበት ቦታ ተቀመጡ፡፡ ከሁለት ሰኣታት በኋላ አንድ የከተማ አውቶብስ ትራሊቦስ ከርቀት በፍጥነት ወደ እነርሱ አቅጣጫ መምጣት ጀመረ፡፡ የከተማ አውቶብሱ እየቀረባቸው በመጣቁጥር ደንግጠው ‹‹ማን ይሆን?›› ብለው ፍርሃታቸው ጥርጣሬን አስከትሎባቸው በተቀመጡበት ሆነው ‹‹ለዚህ ያደረሰን አምላክ ከዚህም ያድነን ዘንድ አይሳነውም፡፡›› ብለው የሚሆነውን በመጠባበቅ ላይ ሳሉእነርሱ ጋር ደርሶ ቆመ ‹‹ሰላም ለእናንተ ይሁን ... ሚሩሚራ እናንተ እነማን ናችሁ? ከየት ነው የመጣችሁት? እኔ እናንተን ለመርዳት ታዝዤ ነው የመጣሁት ከወዴት ላድርሳችሁ?›› ብሎ የአውቶብሱ ሹፌር ፍርሃትና ድንጋጤ በተሞላበት ሁኔታ ቆሞ ጠየቃቸው፡፡ ካርሼቪን ‹‹አንተንስ ማን ነው የላከህ ንገረን?›› አለው ሹፌሩም ፈጥኖ የተላከበትና የላከውን ማንነት ለመናገር አልደፈረም፡፡ እስረኞቹም ቢሆኑ ያለመንግስት ፈቃድ በእግዚአብሔር ፈቃድ ከእስር ቤት የወጡ በመሆናቸው የሰውዬውን ማንነት ሳይረዱ ተቻኩለው ማንነታቸውን መግለፅ አልወደዱም፡፡ ከዚህም የተነሳ በመካከላቸው ፀጥታ ሆነ፡፡ ሹፌሩም ወደ እስረኞቹ እየተጠጋ ‹‹የታዘዝኩት ከምድር አለቆች ላይሆን ይችላል፡፡›› አለ ካርሼቪንም መልሶ ‹‹እኛም ከምድር አለቆች ሳይሆን ሁሉን ከሚችል ከልዑል እግዚአብሔር ዘንድ የተላከ ሰው ብቻ ነው የምንጠብቀው አለው፡፡ ካርሼቪን በመለሰለት መልስ ክርስቲያን መሆናቸውን የተረዳው ሹፌር ‹‹እናንተ እነማን ናችሁ? ወደ ስራ ለመሄድ በመንገድ ሳለሁ መንፈስ ቅዱስ ወደ ዚህ ቦታ እንድመጣ አመለከተኝ፡፡ ከዚያ በኋላ ሰዎችን አራግፌ መስመሬን ቀይሬ ወደዚህ ቦታ ስመጣ ከፊት ለፊትህ የምታገኛቸውን የከበሩ ዕቃዎቼን ክብሬን በእነርሱ ላይ የገለፅኩባቸው ልጆቼ ናቸው* ብሎ ወደ እናንተ ላከኝ፡፡›› በማለት ከነገራቸው በኋላ ማንነታቸውን ሲገልፁለት በሁለት ዓይኖቹ እንባው እየወረደ አለቀሰ በዚህ መሃል ዶክተር ሰርጌን ተመለከተው ይህን ፊት የት እንደሚያውቀው አላጣውም ዶክተር ሰርጌ ቤት በራሱ በዶክተር ሰርጌ ወጪ የሚሰራውን ምግብ ለሚፀልዩ ሰዎች ምግብ በመውሰድ አብሮት አገልግሏል ያን የሚያምር ውብ ተክለ ሰውነት ያን መልካም ቁመና የተላበሰውን ዶክተር ሰርጌን ያ የድሮው የፖዝ ፓርቲ ሶስተኛው ፀሃፊን አላገኘውም ዛሬ ያገኘው ለክርስቶስ ሲል ሁለት እጆቹንና ሁለት እግሮቹን ያጣውን ዶክተር ሰርጌን ነበር ሹፌሩም ‹‹አንድሮፓቪ ነኝ እኮ አብሬህ በህቡዕ ለሚፀልዩ ሰዎች ምግብ በማመላለስ ሳገለግልህ የነበርኩት አንድሮፓቪ ነኝ አስታወስከኝ›› አለው ዶክተር ሰርጌ አንገቶቹን ብቻ በመነቅነቅ ማስታወሱን ገለፀለት ዓይኖቹ ግን እንባን ያፈሱ ነበር ሹፌሩ አንድሮፓቪ እንባዎቹ ከዓይኖቹ ክብልል እያሉ እየወረዱ ዶክተር ሰርጌን አገላብጦ ይስመዋል ተጠምጥሞበት እንባውን ያፈሳል ምንም ምላሽ አላገኘም ምክንያቱም ዶክተር ሰርጌ ምላሱን ተቆርጦ ነበርና፡፡ አንድሮፓቪ ይህን ሲያውቅ የሚይዝ የሚጨብጠውን አጣ ካርሼቪንና ሌሎች አረጋግተውት ‹በእኛ በሆነው ከማዘን ይልቅ እግዚአብሔርን አመስግን›› አሉት፡፡ ክፍል 32 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
6501Loading...
21
Photo ተወዳጁ ዘማሪ አውታሩ ከበደ ከ 9 አመት በኋላ አዲስ አልበም ሊያደርሰን ነው በመንፈስ ተጠምቆ ለቅዱሳን በረከት ላልዳኑ የኢየሱሰን አዳኝነት ለማብሰር አልበሙ ተጠናቋል. @Heavenly_Grace_1
5640Loading...
22
. በድንቅ አጠራርህ °°°°°°°°°°°°°°°°°°° ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Live Worship       🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ➥ @Yemezimur_Maikel ➥ @Yemezimur_Maikel
6522Loading...
23
Media files
6610Loading...
24
ሰላም ቅዱሳን ቤተሰቦቼ፣ በ internet connection ምክንያት ትላንት ማታ መቅረብ የነበረበትን ትረካ ባለማቅረቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ስለሆነም ክፍል 31 ነገ ማታ በተለመደው ሰዐት የሚቀርብ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለጽ እወዳለሁ። 🙏 አመሰግናለሁ @Heavenly_Grace_1
2160Loading...
25
Media files
6691Loading...
26
Media files
6270Loading...
27
Media files
5860Loading...
28
were the Word at the beginning One with God the Lord Most High Your hidden glory in creation Now revealed in You our Christ What a beautiful Name it is What a beautiful Name it is The Name of Jesus Christ my King What a beautiful Name it is Nothing compares to this What a beautiful Name it is The Name of Jesus You didn’t want heaven without us So Jesus You brought heaven down My sin was great Your love was greater What could separate us now What a wonderful Name it is What a wonderful Name it is The Name of Jesus Christ my King What a wonderful Name it is Nothing compares to this What a wonderful Name it isThe Name of Jesus What a wonderful Name it is The Name of Jesus Death could not hold You The veil tore before You You silence the boast of sin and grave The heavens are roaring The praise of Your glory For You are raised to life again You have no rival You have no equal Now and forever God You reign Yours is the kingdom Yours is the glory Yours is the Name above all names What a powerful Name it is What a powerful Name it is The Name of Jesus Christ my King What a powerful Name it is Nothing can stand against What a powerful Name it is The Name of Jesus What a powerful Name it is The Name of Jesus What a powerful Name it is The Name of Jesus Join for more 👇👇👇👇 https://t.me/Heavenly_Grace_1
6111Loading...
29
🎼#What_A_Beautiful_Name 🎤#Hillsong_Worship You were the Word at the beginning One with God the Lord Most High Your hidden glory in creation Now revealed in You our Christ https://t.me/englishsongswithlyrics11👈#join
5270Loading...
30
ህይወት ማለት ክርስቶስ ሰማያዊ ዜማ ኳይር New Song | 7 MB | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
5911Loading...
31
🥰🥰ዛሬ በዝህ መዝሙር ተባረኩበት🔥 እግዚአብሔር መልካም ለኔ ሁል ጊዜ በዘመኔ❤❤ @YIKRTAYEE
6442Loading...
32
Media files
6170Loading...
33
Media files
6180Loading...
34
"ደግሞም እውነት እላችኋለሁ በምድር ላይ ሁለት ሆናችሁ ስለምንም ነገር በመስማማት ብትጠይቁ በሰማይ ያለው አባቴ ያደርግላቸዋል።  ይላል"                 ማቴ 18÷20 ዛሬ ከእርሰዎ ጋር በፀሎት መቆም እንፈልጋለን ፍላጎታችሁን የፀሎት ርዕሳችሁ ከታች ባለው አስታያየት መስጫ አካፍሉን። 👇👇
10Loading...
35
ኢየሱስ ደግ ነህ ቢኒያም ደሳለኝ New Song | 5 MB | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
6431Loading...
36
መልአኩም፦ ታጠቅና ጫማህን አግባ አለው፥ እንዲሁም አደረገ። ልብስህንም ልበስና ተከተለኝ አለው። ወጥቶም ተከተለው፤ ራእይንም የሚያይ ይመስለው ነበር እንጂ በመልአኩ የሚደረገው ነገር እውነት እንደ ሆነ አላወቀም።※ የመጀመሪያውንና የሁለተኛውንም ዘብ አልፈው ወደ ከተማ ወደሚያወጣው ወደ ብረቱ መዝጊያ ደረሱ፤ እርሱም አውቆ ተከፈተላቸው። ※ የሐዋርያት ሥራ 12:8 ሕይወት አስጨናቂ፣ በጠላት የተዘጋባችሁ የስራ፣ የጤና፣ የኢኮኖሚ፣ የአገልግሎት፣ እንድሁም የበረከት በራችሁ ከቃሉ ጉልበት የተነሳ አውቆ ይከፈትላችሁ!በኢየሱስ ስም ከዛሬ ጀምሮ ተራራችሁ ዝቅ ይበል፣ አሜን በሉ! ጠማማው ይቃናላችሁ፣ ሰርጓጉጡም ሜዳ ይሁንላችሁ። በመጽሐፍ ቅዱስ እንደ ጴጥሮስ፣ በሳይቤርያ እንደነ አንድርያና ለማመን በሚከብድ ባልጠበቃችሁት ጉብኝት ጌታ ሕይወታችሁን ያስደንቅ። አሜን! መልካም ቀን ይሁንላችሁ!Join and follow👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Heavenly_Grace_1
1580Loading...
37
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 30. ወታደሮቹ ጥሎዋቸው በመሄዳቸው ግራ የተጋቡት እስረኞች ‹‹እባካችሁ እንሂድና ዝምብለን እንቆፍር፡፡ ግድ የላችሁም እነዚህ ሰዎች አንድ የሆነ ተንኮል አስበውልናል እነዚያን ጨካኝ ድቦች ሊለቁብን አለበለዚያ በያዙት ጥይት ሊጨርሱን አስበዋል›› መባባል ጀመሩ ነገሩን እንዲከፋ ያደረገው ወታደሮቹ ጥለው የሄዱት ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት በኋላ በሳይቤሪያ ለስድስት ወር ሙሉ ጨለማ በሚሆንበት ወቅት ላይ ነበር፡፡ ሁሉም የተለያየ ሀሳብ ውስጥ ገብተዋል በዚህ መሃል ሮዛንያ ቺማንኮቪ ‹‹ጊዜው ጨለማ ስለሆነ ጠፍተን ቀስ ብለን እንውጣ አንታይም›› አለች ሚኮቪችም ‹‹ቢያገኙን የበለጠ ያሰቃዩናል ! ደግሞስ የታሰርነው ጌታን አምልከን እንጂ ሰርቀን፣ አምፀን፣ ሰው ገድለን አይደለም፡፡ ታዲያ ይህ ደግሞ ኃጢአት ነው ስለምንስ እንደ ሰነፍ ሰው ሞት እንሞታለን? ብንኖርም ብንሞትም ጌታን አክብረን የጀግና ሞት እንሙት እንጂ እንዴት እንደ ወንጀለኛ አምልጠን እንወጣለን? ደግሞስ ይህ ነገር በሞስኮቭ ቤተመንግስት ቢሰማ ስማችን በምድሪቱ ላይ ይበላሻል፡፡ ከዚህም አልፎ የጌታ ስም ይሰደባል፡፡ ስለዚህ ከዚህ ሆነን ሊመጣ ያለውን እንጠብቅ ጌታ ደግሞ በቅርብ ቀን እንደሚያወጣ ተስፋ ሰጥቶናል፡፡›› አለች በዚህ ሀሳቧ ሮዛንያን ጨምሮ ሁሉም ተስማማ ጨለማን ተገን አድርጎ ማምለጡን ተውት፡፡ በዚህ ሁኔታ ሳሉ ቀኑን አሳለፉት እያዩት ጨለማው እንደ ደመና ወይም ጉም ቀስ በቀስ ሸፈናቸው፡፡ በዚህ ወቅት ቀኑንና ሌሊቱን የሚለዩት ሰዓት በማየት ብቻ ነበር፡፡ አኹን የንጋት ቀን አሁን የሌሊት ሰዓት እያሉ ይለያሉ፡፡ ግማሹ እንቅልፍ ወስዶት ሌላው ድካም ተጫጭኖትና ፍርሃት አላነቃንቅ ብሎት ሁሉም በፍርሀት በጭንቀት ሳሉ በጠፈር ላይ ተንጣለው በፈሰሱት ክዋክብት መሃል አንዲት ደማቅ ልዩ ብርሃን ያላት ኮከብ የምታሳየውን እንቅስቃሴ የተረዱ አንዳንድ እስረኞች ወደ ምታበራው ኮከብ ማየት ጀመሩ ሌሎቹ ‹‹ምን ለውጥ አለው ያው የተለመደው የኮከብ ብልጭ ድርግም የሚል ብርሃን ነው፡፡›› አሉ ነገር ግን እየቆዩ በተመለከቱ ቁጥር የኮከቡ ሁኔታ ልዩ እንደሆነ ተረዱ ብርሃንዋ ከሌሎች ክዋክብት መለየቱ ብቻ ሳይሆንበራስዋ ዙሪያ እንደኳስ ትሽከረከር ነበር፡፡ በእያንዳንዱ እሽክርክሪት ላይ ቦግ ደመቅ እያለች በቁመትም በስፋትም በመጨመር ዝቅ እያለች መምጣትዋን ቀጠለች፡፡ እየሆነ ባለው ሁኔታ እየተደነቁ _ አይናቸውን አፍጠው አንገታቸውን አንጋጠው ይመለከታሉ አንዳንዶች ‹‹ተወርዋሪ ኮከብ ይሆናል፡፡›› ሲሉ ሌሎች ደግሞ የተለያየ ሀሳብ እየሠጡ በአድናቆት ውስጥ ሳሉ ያች እየቀረበች የመጣችው ኮከብ በዓይን ሊያዩ እስከማይችሉ ልዩ ህብረ ቀለማትን ተሞልታ የሳይቤሪያን ጨለማ በብርሃንዋ ሞላችው፡፡ እስረኞቹም በዓይናቸው ማየታቸውን ትተው በድንጋጤ ወደየስርቻው መሸሽ ጀመሩ፡፡ ምድርን የሸፈነው ጨለማ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ከዚያ ኮከብ ከመሰለው ብርሃን የምድር ቃላት ሊገልፁት በማይችሉት ልዩ ውበት የሚያብረቀርቅ ሞገስ ተላብሶ ጌታ ኢየሱስ ከሁለት መላዕክት ጋር ብቅ አለ፡፡ ሁሉም ደንግጠው እየጮኹ ባሉበት ስፍራ ተዘርረው ወደቁ በዚህ መሃል በጌታ መንፈስ ሁሉም ተሞልተው ከሚያብረቀርቀው የብርሃን ውበት የሚያስፈራ የብዙ የመለከት የማዕበላት የኃይለኛ አውሎ ንፋስ የሚመስል ታላቅ ድምፅ ‹‹አይዞኣችሁ አትፍሩ እኔ ነኝ እንደ ተናገርኩ አደርግ ዘንድ ወረድሁ›› አላቸው፡፡ መልሶም ‹‹ተነሱ አይዞኣችሁ እኔ ነኝ የምናገራችሁ፡፡ በዘመናትና በዓመታት መሃል ክብሬ ትገለጥ ዘንድ በህዝቤ መሃል እሰራለሁ ተው የሚለኝ የሚከሰኝ ማን ነው? /ኢደቴ ሳም ኖይ ኒ ቫትስ ቭራግ ካቶሬ በላስታባይ አፒያት ኒ ከክዳኒ ቡዲት አኹን በጠላቶቻችሁ ፊት ለፊት በሞገስ እንደ ኃያል እንደ ጨካኝ አወጣችኋለሁ አትፍሩ የምታዩዋቸው ያስጨነቁዋችሁ ሁሉ ለዘላለም አታዩዋቸውም ዛሬ ለእናንተ የማደርጋትን ተዓምራት እዩ፡፡ እኔ ስለናንተ ተነስቻለሁ እናንተም ዝም ብላችሁ ትከተሉኛላችሁ ተነሱ ከዚህ እንሂድ፡፡›› አላቸው፡፡ ሰው በአስፋልት እንደሚሄድ ህዋውን እየተራመደ መጓዝ ጀመረ፡፡ ጌታ ከሁለት መላዕክት ጋር ይራመድ እንጂ እስረኞቹ ግን አቅማቸውና ጉልበታቸው ገና ስላልተፈታ እንደሞተ ሰው ሆነው ተዝለፍልፈው ቀሩ፡፡ ዘወር ብሎ ባያቸው ጊዜ ሁሉም በተጋደሙበት ላይ ነበሩ፡፡ ሁለቱን እጆቹን ወደ እነርሱ በመዘርጋት በጠራራ ፀሃይ የደከመ ሰውነት ቀዝቃዛ ውሃ ጠጥቶ እንደሚረካና ኃይልን እንደሚያገኝ ኃይላቸው ተሰብስቦ ጉልበትና አቅም ተሞልተው ብድግ አሉ፡፡ ከዚህ ቀደም በወታደሮቹ ያዩት የነበረው ፍርሃትና ጥያቄ ሁሉ ቀረና ተነስተው ተከተሉት፡፡ በዚያ መሃል ሳሉ ካርሼቪን ‹‹ጌታ ሆይ ለእኛ ያደረካትን ታላቂቱን እጅህና በሰው የማይገለፀውን ግርማህን ማሳየትህ ይበቃናል፡፡ ይሁን እንጂ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ባሪያ ሙሴ እንዳለው በጠላቶቻችን እጅ እንዳንወድቅ ስለታናናሾችህ ስቃይና መከራ ራራ፡፡ ያ ካልሆነ ከዚህ አታውጣን›› በማለት ተማፀነ በዚህን ጊዜ የኮሚኒስት ጭካኔና ስቃይ ትዝ እያላቸው ዕንባ በጉንጫቸው ከእያንዳንዱ ይፈስ ጀመረ፡፡ ክፍል 31 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
6441Loading...
38
ውድ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ። 😍 በሣምንት 3 ቀን የሚቀርበው ትረካችን ሊጠናቀቅ የአንድ ሣምንት ዕድሜ ብቻ ይቀረዋል። ከዚህ በሗላ የሚቀርበው እያንዳንዱ ክፍል እጅግ የሚያጓጓ እና በፍጹም ሊያመልጣችሁ የማይገባ ነው። ለማንኛውም React, share and join እንዳይረሳ። ከምሽቱ ሶስት ሰዐት ይጠብቁኝ። @Heavenly_Grace_1
960Loading...
39
Media files
6450Loading...
40
መስቀሉን ታግሶ! ✍ በአውሮፕላን እየበረርን ሳለን የሆነ አስቸካይ ነገር ቢገጥመን "ወራጅ አለ!" አውርደኝ አንልም፤ ነገር ግን ነገሮችን ዋጥ አርገን መዳረሻችን እስክንደርስ ወይም አውሮፕላኑ መሬት ላይ እስኪያርፍ ድረስ እንታገሳለን። "እነሆ፥ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን" ያዕቆብ 5: 13 #ትዕግስት_የጸጋ_ስጦታ_ሳይሆን_የምናልፍባቸው_የሕይወት_ትግል_የጽናት_ውጤት_ነው!! አንድ ሰው ወደ አቀደው ቦታ ለመድረስ አስቦ መሄድ ሲጀምር የሚገጥሙትን ፈታኝ ነገሮች በትዕግስት ማሳለፍ ካልቻለ ብዙ ነገሮችን ያጣል ። “አብርሃምም በትዕግሥት ከጠበቀ በኋላ የተሰጠውን ተስፋ አገኘ።” — ዕብራውያን 6፥15 (አዲሱ መ.ት) በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉ አባቶች ወደ ፍፃሜያቸው የደረሱት ስለ አመኑ ብቻ ሳይሆን ስለታገሱም ጭምር ነው። ጌታችን ኢየሱስም በፊቱ ያለውን ደስታ በእምነት በመመልከት የመስቀልን መከራ ታግሶ በማለፍ ሄዷል። መስቀልን ከመታገስ ውጭ ምንም ማድረግ አይቻልም። “የእምነታችን ጀማሪና ፍጹም አድራጊ የሆነውን ኢየሱስን እንመልከት፤ እርሱ በፊቱ ስላለው ደስታ መስቀሉን ታግሦ፣ የመስቀሉንም ውርደት ንቆ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአል።” — ዕብራውያን 12፥2 (አዲሱ መ.ት) የትዕግስት ጉዞ ለጊዜው መራራ ቢሆንም ፍሬው ግን እጅግ ጣፋጭ ነውና እንታገስ። «ምክንያቱም የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ ታውቃላችሁ። ምንም የማይጐድላችሁ ፍጹማንና ምሉኣን እንድትሆኑ ትዕግሥት ሥራውን ይፈጽም።» ያዕቆብ 1፥3-4 መልካም ቀን Join and follow👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Heavenly_Grace_1
7410Loading...
Track-08-አለ-የሚገባው-Bereket-Lemma.m4a5.83 MB
3
✅ ጻድቁን፦ መልካም ይሆንልሃል በሉት።※ 💙 ትንቢተ ኢሳይያስ 3:10💙 ጌታን ለምትወዱ፣ በተስፋ ለምትጠባበቁት ሁሉ በህይወት ዘመናችሁ እንደ ቃሉ መልካም ይሁንላችሁ 🙆 🙆‍♂ 🥰🥰 @Heavenly_Grace_1
Показать все...
8
     "ILAALI" ይትባረክ ታምሩ-||-New Song 🕐-5:02Min || 💾-4.7MB    sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1                △Join us △ Title: ILAALI || ይትባረክ ታምሩ,
Показать все...
_ILAALI_YITBAREK_TAMIRU_2024_7rOt6mdgHYA_140.m4a4.72 MB
👍 4🔥 1
_አጋጣሚ_አይደለም_AGATAMI_AYIDELEM_NEW_SONG_EBENEZER_TAGESSE_Qf_IDXYBM.mp37.98 MB
👍 4 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
9👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
8
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 7
ከተረፈው_ዮሐንስ_በላይ_እና_መስፍን_ጉቱ.mp36.80 MB
👍 4
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. የመጨረሻው ክፍል. ከሳይቤሪያ እስር ቤት ስለወጡ እስረኞች ወሬው ሞስኮብ ተሰምቶ የሞስኮብ ሚዲያዎችና የሌሎች ዓለም ሀገራት ሚዲያዎች መጥተው የኤምባሲውን ዙሪያና በራፍ አጣበቡት፡፡ በካሜራና በቪዲዮ የሚያነሱዋቸው ጋዜጠኞች ቁጥር አልነበራቸውም፡፡ እነ አንድርያናንም በከበቡዋቸው ሚዲያዎች መሃል ምንም ነገር እንደማያውቅ ከገጠር እንደገባ ሰው ወይም ለብዙ ጊዜ የእንስሳት ማጎሪያ የተጣለን ፍጡር መስለው ቁልጭ ቁልጭ በሚሉ ዓይኖቻቸው ይመለከትዋቸዋል፡፡ የአከባቢው ድምፅ የመኪናው ሽውታ የህዝቡ ሁኔታ ሁሉ አዲስ ሆኖባቸዋል፡፡ በዚህ መሃል ግን ለከበቡዋቸው የዓለም ሚዲያዎች ክርስቶስ ኢየሱስን ይመሰክሩ ነበር፡፡ ከሶስት ወር ቆይታ በኋላ የስዊድን፣ የኖርዌይ፣ የካናዳና የሌሎች የበጎ አድራጎት መንግስታት የሙሉ ዜግነት ሊሰጡዋቸው ጥያቄን አቀረቡላቸው፡፡ ሀኪሞች በየቀኑ እየመጡ ሙሉ የጤና ምርመራ ያደርጉላቸዋል፣ ወንጌላውያን የተለያዩ ሀገራት መጋቢዎች ዕውቅ እውቅ ሳይካትሪስቶች እየመጡ አዕምሮኣቸውን ለመቀየር ምክር ዓይነት ቢጤ ይሰጡዋቸዋል፡፡ ቅሬታና ቂም እንዳይዙ በማሰብ ይሁን እንጂ እነ አንድርያና ኮሚኒስቶችን የሚጠላ ልብ አልነበራቸውም ያ የመስቀሉ ቃል ሁሉንም ገዝቶኣቸዋል ‹‹የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው›› በቃ ይኼው ነው በፍፁም ልባቸው ይወዷቸው ነበር፡፡ አዲሱን ኑሮ በመለማመድ ላይ የሚገኙት እነዚያ የሳይቤሪያ የእምነት አርበኞች ልብስ ለብሰዋል ምግብ አይብዛ እንጂ መመገብ ጀምረዋል ለ20 ዓመታት የረሱትን ሁሉ ጀምረዋል፡፡ ሸሚዝ መቆለፍ እስኪያቅታቸው ድረስ አቆላለፉን ረስተው ነበር አኹን ግን መቆለፍ ጀምረዋል ይህ ትልቅ ለውጥ ነው። በዚህ ሁሉ አምላካቸውንም አመስግነዋል፡፡ ሙሉ ህክምና ተደርጎላቸዋል፡፡ ለዓመታት የተጠሙትንና የናፈቁትን የአምላካቸውን ቃል በነፃነትና ያለ ሰቀቀን ይመገቡታል፡፡ እህቶቻቸው በተለያዩ ቅባቶች እንደ ፀደይ ወራት እነ አንድርያናን ያፈኩዋቸዋል፡፡ እውነት ነው እግዚአብሔር ታሪክን ሲቀይር ያውቅበታል፤ እንዲህ ማድረግ ይችላል፡፡ መንግስት ግን ለሶስት ቀናት ማንነታቸውን ሳይጠቅስ እንዲህ የሚል ዘገባ በቴሌቪዢን ጣቢያው ዘገበ ‹‹መንግስት በሳይቤሪያ የሚገኙ እስረኞችን በነፃ ለቀቀ›› እነ አንድርያና ግን ማን ነፃ እንዳወጣቸው ጠንቅቀው ያውቁ ነበር፡፡ ‹‹በፈተና የሚፀና እሱ የተባረከ ነው›› ተባባሉና ተቃቀፉ፡፡ ተፈፀመ!፡ ፡ከመጋቢት 9 ጀምሮ በሳምንት ሶስት ቀን እየቀረበ የቆየው ትረካ በዚህ ተጠናቋል። ይሄንን ትረካ በታማኝነት እየተከታተላችሁ የቆያችሁትን ቤተሰብ በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ሃሳብ እና አስተያየታችሁን ደግሞ በኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። 💙 @Heavenly_Grace_1 💙
Показать все...
👏 3
ዛሬም_ላሞጋግስህ_Zarem_Lamogageseh_Singer_Malda_Bekila_Original_song_b.mp36.99 MB
👍 3 2