cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሀበሻ ስፖርት

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት ሀበሻ ስፖርት ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Nati_8 ላይ አናግሩን።

Больше
Рекламные посты
841
Подписчики
+1024 часа
+1017 дней
+35830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 ቼልሲ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ሪያል ማድሪድ በማንሳቱ 15 ሚሊየን ፓውንድ የሚጠጋ ቦነስ ይቀበላል 💰 £7m ቦነስ ክፍያ ለኤደን ሃዛርድ ✅ £8m ቦነስ ክፍያ ለኬፓ አሪዛባላጋ ✅
Показать все...
🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 ቼልሲ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ሪያል ማድሪድ በማንሳቱ 15 ሚሊየን ፓውንድ የሚጠጋ ቦነስ ይቀበላል 💰 £7m ቦነስ ክፍያ ለኤደን ሃዛርድ ✅ £8m ቦነስ ክፍያ ለኬፓ አሪዛባላጋ ✅
Показать все...
ok
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ንጎሎ ካንቴ ከሁለት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ አድርጓል። 🇫🇷
Показать все...
🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትላንት ሌሊት በተደረገ የወዳጅነት ጫወታ ዩራጋይ ሜክሲኮን 4 ለ0 በሆነ ውጤት ስታሸንፍ የሊቨርፑሉ ኮከብ ዳርዊን ኑኔዝ ሀትሪክ መስራት ችሏል።👏👏👏👏 @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የሀገራት ጫወታዎች 🌍በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጫወታ 01:00 | ጊኒ ቢሳው ከ ኢትዮጵያ😍 04:00 | አልጄሪያ ከ ጊኒ 04:00 | ግብፅ ከ ቡርኪና ፋሶ 04:00 | ማሊ ከ ጋና 04:00 | ሴኔጋል ከ DR ኮንጎ ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 🙏 🤝በአቋም መፈተሻ ጫወታታ 01:00 | ጊብላተር ከ ዌልስ 03:45 | ኔዘርላንድ ከ ካናዳ @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
Показать все...
🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትላንት የተደረጉ የአቋም መፈተሽ ጫወታዎች !!!!!!!!! ስፔን 5-0 አንዶራ ዴንማርክ 2-1 ስዊድን ኖርዌይ 3-0 ኮሶቮ  ቤልጅየም 2-0 ሞንቴግሮል ፈረንሳይ 3-0 ሉክሰንበርግ @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም እንደምን አደራቹ ውድ የቻናላችን ቤተ ሰቦች🫴🙌🙌 መልካም ቀንን ተመኘን🙏🙏 @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሰላም ያዋለን አምላክ በሰላም ያሳድረን 🙏 የነገ ሰው ይበለን 🕊
Показать все...
🙏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሞ ሳላህ የእስከአሁን የፀጉር ቁርጦች ዬትኛው ተመቻቹ? @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
Показать все...