Mella Tutorials
Открыть в Telegram
A hub of wisdom. Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials
Больше6 224
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-8730 дней
Архив постов
6 224
የMIS መጨረሻ ቪድዮ
በቀጣይ የሰኔ 2017 ዓ.ም Exit Exams Question With Explained Answer ቀሪ ክፍሎችን እንሰራለን በተጨማሪም Financial Management Course Lecture ይጀምራል።
Keep in touch
For any concern please reach me @melakubeshaw
https://youtu.be/OP7YiudegHE
6 224
ዛሬውኑ ይቀላቀሉና የሚፈልጉትን ያገለገለ መጽሐፍ በማይታመን ቅናሽ ይሸምቱ፣ የእርሶንም ይሽጡ፣ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ መጻሕፍትን ተከራይተው ያንብቡ።
www.hohebooks.com
6 224
A heartfelt thank you for your unwavering support. We couldn't do it without you!
https://youtube.com/@mella_tutorials?si=cd5I7ZUwbO14GUQY
6 224
ሼልፍዎ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ መጻሕፍትን በቀላሉ ለመሸጥ፣ የሚፈልጉትን ከህትመት የጠፋ መጽሐፍ ለመግዛት፣ መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ተከራይተው ለማንበብ እንዲሁም የማይፈልጓቸውን መጻሕፍት ለንባብ ማዕከላት በቀላሉ ለመለገስ የሚያስችል በሃገራችን የመጀመሪያውን Customer to Customer Booksite E-Commerce Platform ይዘንላችሁ ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ነው።
ዛሬውኑ www.hohebooks.com ላይ ተመዝግበው ያገለገሉ መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ ገዝተው ያንብቡ፣ ያነበቡትን መልሰው ይሽጡ፣ ተከራይተው ያንብቡ፣ ይለግሱ።
Hohe Books, connecting books, readers and authors with sustainable approach.
Powered by Dewel Environmental Solution
@hohebooks
6 224
ሼልፍዎ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ መጻሕፍትን በቀላሉ ለመሸጥ፣ የሚፈልጉትን ከህትመት የጠፋ መጽሐፍ ለመግዛት፣ መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ተከራይተው ለማንበብ እንዲሁም የማይፈልጓቸውን መጻሕፍት ለንባብ ማዕከላት በቀላሉ ለመለገስ የሚያስችል በሃገራችን የመጀመሪያውን Customer to Customer Booksite E-Commerce Platform ይዘንላችሁ ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ነው።
ዛሬውኑ www.hohebooks.com ላይ ተመዝግበው ያገለገሉ መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ ገዝተው ያንብቡ፣ ያነበቡትን መልሰው ይሽጡ፣ ተከራይተው ያንብቡ፣ ይለግሱ።
Hohe Books, connecting books, readers and authors with sustainable approach.
Powered by Dewel Environmental Solution
@hohebooks
6 224
የሰኔ 2015
የየካቲት 2016 እና ሰኔ 2016
የጥር 2017 ጥር እና ሰኔ 2017 የተሰጡትን exit exam ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ
እንዲሁም ብሉፕሪንትን መሰረት ባደረገ መልኩ የተዘጋጁ የ16ቱም ኮርስ short notes ከነመለማመጃ ጥያቄቸው ጋር ያለ file ከፈለጉ ይደውልልን።
0933025888/0710526605
@melakubeshaw
6 224
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የመላ ቱቶሪያልስ ቤተሰቦች የክፍል 1 ቪዲዮ ካያችሁ እንዴት አገኛችሁት። ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት @melakubeshaw ላይ ይጻፉልን ሌሎች ክፍሎችን ስንሰራ ግብአት ይህንንስ
Hello, how are you, dear Mela Tutorials family? If you have watched the Part 1 video, how did you find it? Write us your thoughts and comments at @melakubeshaw. It will be a inputs for us when we make other parts.
6 224
2015 ሰኔ
2016 የካቲት እና ሰኔ
2017 ጥር እና ሰኔ የተሰጡትን exit exam ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ
እንዲሁም ብሉፕሪንትን መሰረት ባደረገ መልኩ የተዘጋጁ የ16ቱም ኮርስ short notes ከነመለማመጃ ጥያቄቸው ጋር ያለ file ከፈለጉ ይደውልልን።
0933025888
@melakubeshaw
6 224
Now it’s officially released on Mella Tutorials YouTube channel!
Watch the full video and don’t forget to share it with others who may benefit.
Please remember to turn on your VPN before watching.
Your support means a lot: like, comment, and subscribe for more helpful content!
https://youtu.be/otoiwUMgNAg
6 224
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የመላ ቱቶሪያልስ ቤተሰቦቼ።
ይህ ሰኔ 2, 2017 ቀን የተሰጠው የመውጫ ፈተና ነው። ፈተናውም የማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እና ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ተማሪዋች የተፈተኑት ነው።
ይህ የመጀመሪያ ክፍል ሲሆን 20 ጥያቄዎችን ከሰፊ ማብራሪያ ጋር ይገኝበታል። ያሎትን ሀሳብ አስተያየት በአስተያየት መስጫ ላይ ይጻፉልን።
ይህ ቪዲዮ ብዙዎች ጋር መድረስ እንዲችል ላይክ፣ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ።
ቪዲዮውን ሲመለከቱ ቪፒን በማብራት ይመልከቱት።
https://youtu.be/otoiwUMgNAg
Hello, dear Mella Tutorials family!
Welcome to the June 9, 2025 Exit Exam Series for Management, Business Management, and Business Administration students.
This video covers Part I, which includes the first 20 questions along with clear and detailed explanations.
Feel free to share your thoughts, answers, and questions in the comments section.
Don’t forget to like, share, and subscribe so the video can reach and help more students.
📌 Reminder: Please make sure to watch the video with your VPN turned on.
ነገ ጠዋት 4 ሰዓት ላይ ይጠብቁን
https://youtu.be/otoiwUMgNAg
6 224
የ2017 ሰኔ 2 ጥያቄዎችን ጨምሮ ከ2015 ጀምሮ የተሰጡትን exit exam ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ እንዲሁም የ16 ቱም ኮርስ short notes ከ model exam ጋር ጨምሮ ያለ file ከፈለጉ ይደውልልን።
0933025888
@melakubeshaw
