ru
Feedback
Akhi.ayman

Akhi.ayman

Открыть в Telegram

This channel created for dawaa'h Qissah and other Islamic good behavior

Больше
2 442
Подписчики
-824 часа
-117 дней
-4530 день
Архив постов
🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹 አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........ 𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1

#ያልታሰበ_እንባ 💧 ፍቅር መገናኘት ብቻ ሳይሆን... አጥቶም መውደድ ነው!💔✨ ​በታማኝነትና በእምነት የተገነባ፣ ልብን የሚረታና እጅግ አስተማሪ የሆነ አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ! 📍 ገብተው
#ያልታሰበ_እንባ 💧 ፍቅር መገናኘት ብቻ ሳይሆን... አጥቶም መውደድ ነው!💔✨ ​በታማኝነትና በእምነት የተገነባ፣ ልብን የሚረታና እጅግ አስተማሪ የሆነ አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ! 📍 ገብተው ያንብቡ!

#የመናዊቷ የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ በነገው ዕለት በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
#የመናዊቷ የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ በነገው ዕለት በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??

𝐘𝐎𝐔 𝐀𝐑𝐄 𝐌𝐔𝐒𝐋𝐈𝐌 ❓🌜⭐

#እብዷ ጅልባቢስት የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ በነገው ዕለት በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ና
#እብዷ ጅልባቢስት የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ በነገው ዕለት በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??