9 999
Подписчики
-1324 часа
-827 дней
-37030 дней
Архив постов
9 999
🤑 Blum የDogs drop 💎 6 ሰዓት ላይ ይዘለቀቃል ብለው ነበር የመጣለት አለ?
እኔጋ ግን ቦንብ 💥 ነው ሚዘንበው 😕
@ebs_crypto ✅
@ebs_crypto ✅
9 999
+1
Majida የተሰኘዉ Website $ በቀላሉ እየሰጠ ይገኛል ሁላቹም እየገባቹ Email እያስገባቹ መስራት ትችላላቹ ሰዉ በጋበዛቹ ቁጥር $ ትሰራላቹ መጀመሪያ ስትገቡ 1.80$ ይሰጣቹአል
✅ ደረጃጁን ባሳደጋቹ ቁጥር $ገቢያቹ እየጨመረ ነዉ ሚሄደዉ በደንብ ስሩት !
Password ስታስገቡ መጀመሪያ ላይ @6ዲጅትከዛ Capital ABC የፈለጋቹትን,
ለመጀመር 👇👇
https://ybhvip.net/#/register?ic=vkceoh
9 999
Major Today Combo ✅
Register ➡️ https://t.me/major/start?startapp=590190349
1. Hold & Earn
2. Spin & Earn
3. Swap & Earn
4. Combo
✅✅@ETairdropOff✅✅
✅✅@ETairdropOff✅✅
9 999
🔸 Market Cap ማለት አሁን በገበያ ላይ ያሉት ቶክኖች ማለትም ( Circulation supply ) የሚያወጡት ዋጋ ማለት ነዉ።
Market Cap = Current Price of the Token × Circulating Supply
🔺ለምሳሌ $Cati ቶክን Circulation supplyዩ 305M $Cati ቶክን ነዉ። የአንዱ $Cati ቶክን ደግሞ የሚያወጣዉ ወደ 0.44$ አካባቢ ነዉ።
ስለዚህ
Market Cap = 305M * 0.44 =134.2M
የ$Cati ቶክን market Cap በአሁን ሰአት 134.2M ነዉ። ገብቶአችኋል ብዬ ስባለሁ::
🔸FDV ማለት Total supply * በ አሁን ባለዉ ዋጋ ማለትነዉ ።
ለምሳሌ አሁንም $Cati ብናይ Total supply ወደ 1B ይጠጋል። አሁን ያለዉ ዋጋ ደግሞ እንደቀድሙ $0.44 ነዉ በቃ ቀለል አርጎ ማባዛት ነዉ። 1b*0.44= 440M ነዉ::
market Cap = 134.2 M ሲሆን
FDV= 440M ነዉ፡፡ ልዩነቱ ግልፅ ነው?
🔹Fdv ማለት በቀላል አማርኛ ወደፊት ሁሉም ቶክን supply ላይ ሲገባ አሁን ባለዉ ዋጋ ቢሆን የሚኖረዉ ዋጋ ነዉ።
አንዳንድ ቶክኖች market ካፓቸዉና FDV አንድ የሚሆነዉ በዚህ ምክንያት ነዉ።
Ballomi
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
9 999
🟢ዛሬ ስለ Market capitalization, FDV( FULLY diluted value ) Total supply እና circulation supply እናዉራ።
➡️በመጀመሪያ ደረጃ አንድ ቶክን ከመሬት ተነስቶ አይደለም value ( ዋጋ) የሚኖረዉ የራሱ የሆነ አካሄድ (system )ወይም ሂሳባዊ ስሌት አለዉ።
ይህንንም ያልንበት ዋና ምክንያት አንዳንድ ከ Reality (እዉነታዉ ) በጣም የራቀ የዋጋ ግምት ስለታዘብን ነዉ።
ታዲያ አንድ ቶክን ዋጋ እንዲኖረው የሚያነጉት ነገር ከላይ የተጠቀሱት ናቸዉ። እስኪ አንድ በአንድ እንያቸዉ
➡️1. Supply፡- ማለት እንደምታዉቁት አቅርቦት ሲሆን፤ ይሄም ሲባል አንድ ቶክን ምን ያህል የቶክን ብዛት ይኖረዋል ነዉ። ለምሳሌ 100M፣ 500M፣ 1B፣ 500B እንላለን፤ በቃ የቶክን ብዛት ብላችሁ ያዙት።
Supply ደግሞ በሁለት ከፍለን እንየዉ
A. Total supply እና
B. Circulating (circulation ) supply ናቸው።
🔹 A. Total supply ስንል አንድ ቶክን በኔትወርኩ ወይም ብሎክቼኑ ላይ አጠቃላይ deploy የተደረገዉ ወይም የተፈጠረዉ በሉት።
ለምሳሌ፦ የ dogs Total supply ወደ 550B የሚጠጋ ነዉ። 550 ቢልዮን ቶክን ብዛት ማለት ነዉ።
🔸 B. Circulation supply ደግሞ market ላይ እንዲገበያይ የተወሰነዉ ነዉ። የቶክኑ አጠቃላይ ብዛት ሁሉንም ገበያ ላይ ማስወጣት በተለያዩ ምክንያቶች ላይፈለግ ይችላል። ታዲያ ተቀንሶ የሚወጣዉ የምንገበያየዉ circulation እንለዋለን። የ circulation ትርጉም በሰዎች ወይም በገዢ እና ሻጮች እየተዘዋወረ ያለ ነገር ማለት ነው። ስለዚህ Supplyን ከተረዳን ወደ Market Cap እንሂድ።
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
9 999
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards!
➡️Reward: 20,000 starsfi
➡️ Position:
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
9 999
➡️Xempire Nft ገዝታቹ የነበራቹ ሰዎች Convert ማድረግ ተጀምሯል
➡️ 1 Nft 69,000 $X ነው።
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
9 999
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards!
➡️Reward: 20,000 starsfi
➡️ Position:
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
9 999
