cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

👉ሜዳ ስፖርት ፡ ሁሉንም አይነት የስፖርት ዜና እና ጥልቅ ትንተና በሚዛናዊነት እና በፍጥነት እናደርሳለን። 👉በኢትዮጵያ ታማኝ የስፖርት መረጃ ምንጭ 🎖 @Meda_sport_ethiopia 👉Stay informed, stay ahead with us! ለጎል እና ቪዲዮ @Meda_Sport_Ethiopia_Videos ይግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ @Meda_sport_bot ያግኙን።

Больше
Рекламные посты
3 808
Подписчики
-824 часа
-777 дней
+11430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🤯 ሊዮኔል ሜሲ በ2017/18 ሲዝን ቀልድ ነበር: 🏟️ 54 ጨዋታ ⚽️ 45 ጎሎች 🎯 20 አሲስት 🥇 የአውሮፓ የወርቅ ጫማ 🥇 የፒቺቺ ሽልማት ⭐️ በላሊጋው ብዙ አሲስት 🪄 በላሊጋው ብዙ ዕድል የፈጠረ (87) 🏆 የላሊጋ አሸናፊ 🏆 የኮፓ ዴል ሬይ አሸናፊ 😲👏 ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአንድ ወቅት: "እኔ ሪከርዶችን አልከተላቸውም። ሪከርዶች ይከተሉኛል እንጂ" ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቶተንሀሞች ቲሞ ወርነርን በተጨማሪ ውሰት በክለቡ ለማቆየት ንግግር እያደረጉ ነው⚪️🇩🇪 ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሊዮኔል ሜሲ በአዲሱ Bad Boys 4 promo ላይ ከዊል ስሚዝ እና ማርቲን ላውረንስ ጋር በእንግሊዝኛ ሲያወራ ነበር😎🎬 ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይሄ ሰው የሮድሪን ለ74 ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ አቋርጦበታል 🤩 ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
5🔥 3👍 2😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
100M  Dollar ወቶበት የተገዛው አንቶኒ ለማንቸስተር ዩናይትድ 29 ጨዋታዎች ተጫውቶ ያስቆጠረው ግብ '1' ሲሆን ከአካዳሚ የመጣው የሊቨርፑሉ ተከላካይ ኩዋንሳ በ17 ጨዋታ '2' ግቦችን ማስቆጠር ችሉዋል 🤯 What A Flop Ajax 🔥 @Meda_Sport_Ethiopia @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
😁 2👍 1🤯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨አንግል ዲማሪያ በጥር 2025 ከሜሲ ጋር ለመጫወት ከኢንተር ማያሚ ጋር ለመፈራረም አቅዷል። SHARE @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
👍 2🔥 2 1🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በረኛችን የቱ ጋር እንዳለች ተመልከቱ😮🤩 ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
😁 5🤯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 ሰበር: ቲባውት ኮርቱዋ ለቤልጂየም የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ስብስብ ውስጥ አልተካተተም 👀🇧🇪 ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
😢 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
አል ሂላል ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ የሳውዲ ፕሮ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ 💯🔥 ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
Показать все...
👏 4