cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር ቢን ሙሓመድ ቻናል

📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር ቢን ሙሓመድ:- 🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች 🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🌐https://t.me/ustaz_abu_sufyan_muktar

Больше
Рекламные посты
325
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
📢 አስቸኳይ የኹጥባ ጥሪ! ✅ ዛሬ ማለትም ጁምዓ [29-12-1445] ሂጅሪ ገና በወጣትነቱ እውቀትን ከብስለት ጋራ የተቸረው አንደበተ ርቱ እና ድምፀ ጎርናናው... 🎙 ታላቁ እና ተወዳጁ ኸጢብ አሸይኽ አቡ ሀፍስ ዑመር ቢን መህሙድ አል-ጁቡቲ አላህ ይጠብቀውና... 🕌 በዛሬው እለት ወደ መስጂዳችን ጎራ በማለት...የሱናንን መስጂድ ሚንበር ሚያንበሻብሽ ይሆናልና... 🤝 መገኘት ምትችሉ ሙስሊም ወንድም እህቶች በሙሉ ወደ ሱና መስጂድ በማቅናት... 🤌 ከማራኪ አንደበቱ እና ከጣፋጭ ምክሩ እንድትቀስሙ ከወዲሁ ጥሪ ቀርቦላችኋል። 📲 የሱናን መስጂድ አጠቃላይ ፕሮግራም ለማግኘት↴↴↴ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🖥 በ telegram ቻናል ለመከታተል ↴↴ 📎 t.me/mesjidalsunnah/14354 🖥 በ whatsapp ግሩፕ ለመከታተል ↴↴ 📎 https://whatsapp.com/channel/0029VaeGxFY5PO173mV6M244
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🎙 በሸይኽ አቡ ሀፍስ ዑመር ቢን መህሙድ አል-ጁቡቲ አላህ ይጠብቀው። 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
Показать все...
01:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
🤲 ወደ አላህ ከመመለስ ተስፋን አትቁረጥ! 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🤳 በሌላ ቪድዮ እስክንገናኝ like &share በማድረግ አበረታቱን። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/14217
Показать все...
1.60 MB
4_6028352127422699186.mp34.45 KB
👍 1
🤝 እስቲ አንድ ቻናል እንጋብዛችሁ ↴↴↴ ተቀላቀሉ ↴↴↴ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/At_teqwa_islamic_media 🔗 https://t.me/At_teqwa_islamic_media 🔗 https://t.me/At_teqwa_islamic_media
Показать все...
🍂አል-ተቅዋ ኢስላማዊ 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚 ✍

ይህ ቻናል ኢስላማዊ ሙሀደራዎች አጫጭር ፅሁፎች...እና ኹጥባዎች ሚለቀቅበት ኢስላማዊ ሚድያ ነው!!

Фото недоступноПоказать в Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️       [ለአረፋ ወጪ ገላጋይ መፍትሔ] 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
Показать все...
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️     [🎉🎉 ተክቢራ በቀጥታ ስርጭት🎉🎉] 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ተክቢራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
Показать все...
🕋  ኡዱሂያ እና ድንጋጌዎቹ  🕋 💥 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት... 💥 ኡዱሂያ ምን ማለት ነው?...... 💥 የኡዱሂያ አራቱ ስሞች እነማን ናቸው ሁክሙስ ምንድነው?..... 💥 የኡድሂያ መስፈርቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ... 💥 ኡዱሂያ የተደነገገበት ጥበብ {ሂክማ} 🔖 የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a7a53249335c271207
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️     {የመጨረሻ ጀነት የሚገባው አካል} 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
Показать все...
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
💐 ጣፋጭ ቲላዋ  ከማራኪ ዕይታ 💐 🎙  ቃሪዕ አቡ ኢምራን ሙሀመድ ቢን ሽፋ አላህ ይጠብቀው። ✓በ TEᒪEGᖇᗩᗰ  ቻናላችን ለመከታተል↴↴↴ 🔗 https://t.me/Quran_mohemed_shifa/137
Показать все...
9.91 KB
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.