cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

FHC Corporate Communication Directorate

የኮርፖሬሽኑን ወቅታዊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነዉ፡፡

Больше
Рекламные посты
423
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+1730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from Natnael Mekonnen
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመጋቢት ፍሬዎች አገራዊ ለውጡን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው በለውጡ የተለውጡ ጠንካራ ተቋማት አሉ፡፡ የአገራዊ ለውጡ አንዱ ፍሬ ይህ ነው፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዚህ ማሳያ የሚሆን ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በለውጡ ብቻ በ6 ዓመታት ብቻ ከ 100 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ሐብት መፍጠር የቻለ ነው፡፡ የኮንስትራክሽ ዘርፉን በማናቃቃትና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በማስታዋወቅ እና የሬልስቴት ገበያው ይታይበት የነበረውን ያልተረጋጋ የገበያ ሁኔታና የዋጋ ጭማሪ በማረጋገት የራሱን ሚና እየተጫወተ ነው፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እንደ ደቡብ ኮሪያና ሲንጋፖር የመሰሉ አገራት ያሏቸውን መንግስታዊ ቅርጽ የተላበሱ የሬል-ስቴት ተቋማት ጋር ተመሳሳይነት ባላው መልኩ፡- እራሱን በዘመናዊ መንገድ እያደረጃ ያለና ፍጹም ኢትዮጵዊነትና የአገር ፍቅር ጎልቶ ከሚታይባቸው ተቋማት መካከል የሚጠቀስ ነው፡፡ ተቋሙ ከነበረበት እጅግ ውስብስብ ችግር አንጻር ይለወጣል ብሎም የገመተ የነበረ ባይኖርም የመጋቢት ፍሬነቱን በተግባር እያረጋጋጠ ያለ ስኬታማ ተቋም ሆኖ ቀጥሏል፡፡
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም
Показать все...
የሱማሌ ተራ የግንባታ ሂደት ዘገባ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እያስገነባቸዉ ካለዉ የግንባታ ሳይቶች መካከል አንዱ የሆነዉ የሱማሌ ተራ ግንባታ ሳይት በከፍተኛ ፍጥነት ተገንብቶ የሕንጻው የስትራክቸር ሥራ ሙሉ በሙሉ በመገባደድ ላይ ያለ ነዉ፡፡ የህንጻዉን ከፍታ በተደረገዉ ጥናት መሰረት መጨመር የሚያስችል በመሆኑ ከ24 ወለል ወደ 27 ወለል አድጓል፡፡ ይህ የአከባቢዉ ትልቁ ባለ 3ቤዝመንት እና ባለ24 ፎቅ ህንጻ ካረፈበት ቦታ ጀምሮ ለከተማዉ የሚሰጠዉ ግርማሞገስ እና ጠቀሜታ ከፍተኛ ነዉ፡፡ ባለ 27 ወለል የሆነው የሱማሌ ተራ ሳይት አሁን ላይ 26ኛ የወለል ሙሌት ተገባዶ የ27ኛዉ ተጀምሯል፡፡ በመሆኑም የሕንጻው የስትራክቸር ሥራ ሙሉ በሙሉ እየተገባደደ ሲሆን የፊኒሺንግ ስራዎችም ተጀምረዉ በፍጥነት እየተሰሩ ነዉ፡፡ ከነዚህም ቤቶች መካከልም ከ8ኛ ፎቅ እስከ 11ኛ ፎቅ ላይ ያሉ 48 አፓርታማ ቤቶች በቁርጥ ዋጋ ለሽያጭ ቀርበዉ እየተሸጡ ነዉ፡፡ ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
Показать все...
👍 1
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ ** የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግንባታ ጥናትና አጠቃላይ የዲዛይን ስራ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም አድርገዋል፡፡ ስምምነቱም ለአዲስ ይዞታ የተሟላ የአዋጪነት ጥናት፣ የአርክቴክቸራል ዲዛይን፣ የመነሻ በጀት ግምታዊ ዋጋና የአካባቢ ተስማሚነት ጥናት ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኮንስትራክሽን ዘርፉን ማሳደግ ለሀገር እድገትና ሁለተናዊ ብልጽግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለዉ በመሆኑ ይህንኑ ለማሳካት ኮርፖሬሽኑ የግንባታ ጥናትና የዲዛይን ስራ ከተለያዩ የመንግስትና የግል ድርጅቶች ጋር በአብሮነት መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የቤት ልማት ዘርፍ ም/ዋ/ስ/አስፈጸሚ አቶ ሚኪያስ ገዛኸኝ ገልጸዋል፡፡ እንደሀገር ፋይዳ ያላቸውን ሥራዎች እያከናወነ የሚገኘውን የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከእኛ ጋር ለመስራት መስማማቱ እየተገበርን ላለነዉ የሪፎርም ስራዎች ስኬታማ ጉዞው ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረዉ የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዋ/ስ/አስፈጻሚ አቶ አባተ ምትኩ ተናግረዋል፡፡ በመጨረሻም በቀጣይ ትኩረት ተደርጎ በሚሰራባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጎባቸው አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል፡፡
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
2
Фото недоступноПоказать в Telegram
አዲስ ዘመን፡- መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም
Показать все...
👍 2