ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group

Открыть в Telegram

ይህ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገኙ ከ - አህባሽ ከ - ሱፍያ ከ- ኢኽዋን ከ - ሙመይዐ ከ - ሀዳዲያ ከ - ተክፊር ጀመአዎች የጠሩ ሰለፍይ ተማሪዎች የ ዳእዋ የደርስ ግሩፕ ነው

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
4 789
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
Hi Seida,muhamed mosa,adem,ሱሱ ቢንት,15891,ዜድ የራያ,Abu Fawzan,A,abul abass (mudasir),Shekure,الحمد لله., Welcome to የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group group 🗓 Today : Friday 10 May 2024 ⏰ Hour : 21:31 This message will be deleted after 3 minutes

شيخنا حفظك الله

ምላሽ መስጠት እንደ ጅሃድ ነው አንተወውም ! — ولتكن منكم أمة يدعون إلى الخير ويأمرون بالمعروف وينهون عن المنكر وأولئك هم المفلحون « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው፡፡» [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 104 ] عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه قال : سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلّم يقول: « من رأى منكم منكراً فليغيره بيده، فإن لم يستطع فبلسانه، فإن لم يستطع فبقلبه، وذلك أضعف الإيمان » رواه مسلم የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦ {{መጥፎ ሲሰራ ያየ እጁ ያስቁመው ያልቻለ በምላሱ (ይናገር) ያልቻለ በልቡ ይጥላ ከቦታው ተነስቶ ይሂድ) በልብ መጥላት የእምነት ደካማው ነው}}  (ሙስሊም ዘግቦታል) قال يحيى بن يحيى شيخ الإمام البخاري ومسلم الذب عن السنة أفضل من الجهاد نقض المنطق  ص:12) የቡኻሪና የሙስሊም ሸይኽ የሆኑት የህያ ኢብኑ የህያ እንዲህ ይላሉ፦ "ከሱና መከላከል፣ ከጅሃድ  ይበልጣል።" 📚 ነቅዱል መንጢቅ قال ابن تيمية – رحمه الله تعالى "فالراد على أهل البدع مجاهد   الفتاوى  ( 4/13 ) ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላሁ እንዲህ ይላል፦ "በቢድዓ ባለ-ቤቶች ላይ ረድ የሚያደርግ (ምላሽ የሚሰጥ)፣ ሙጃሂድ ነው። (አልፈታዋ ( 4/13 ) ) قال ابن القيم والجهاد بالحجة واللسان مقدم على الجهاد بالسيف والسنان مقدمة منظومته الكافية الشافية ص/ 19 ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦ በማስረጃና በአንደበት የሚደረግ ጅሃድ፣ በሰይፍና በጦር ከሚደረግ ጅሃድ ይቀድማል። (አልካፊየቱ አሻፊያህ: 19) እንደሚታወቀው ጅሃድ ማለት አንድ ሰው ደይን (የሰዎች እዳ) ብቻ ከሌለበትና በአላህ ላይ ትክክለኛ ጥሩ እምነት (ተውሒድ) ኖሮት በጅሀድ ከሞተ ሌሎችን ማንኛውንም ወንጀሎች የሚያሰርዝ ጀነት የሚያኖር ነገር ነው። ከመሆኑም ጋር በኢኽላስ የሚደረግ ረድ ከጅሀድ ይበልጣል። ➖ለሰሚው ህዝብ፤ በሽተኛውን ከደህናው የሚለይበት ነው! ህዝብ ያም ሲናገር እውነት ይመስለዋል፤ ያም ሲናገር እውነት ይመስለዋል። ጥፋት የሚያሰራጨው ስም ተጠቅሶ በበቂ መረጃ እገሌ ተሳስቷል እንደሁኔታውም ተጠንቀቁት ሲባል፤ ያኔ በሽተኛውን ከደህነኛው መለየት ይችላል። قال بعضهم لإمام أحمد بن حنبل إنه يثقل علي أن أقول فلان كذا وفلان كذا. فقال : إذا سكت أنت وسكت أنا فمتى يعرف الجاهل الصحيح من السقيم    (مجموع الفتاوى) {{ ከፊሎች ለኢማም አህመድ ቢን ሀንበል እገሌ እንዲህ ነው እገሌ ደግሞ እንዲህ ነው እገሌም እንዲህ ነው ብየ (ሥለ ሰው ለመናገር) ይከብደኛል አሏቸው እርሳቸውም፡- አንተ ዝም ካልክ እኔም ዝም ካልኩ መቼ ነው አላዋቂው ጤነኛውንና በሽተኛውን ለይቶ የሚያውቀው? ብለው ተናገሩ}} (መጅሙዑል ፈታዋ) “መናገርህ” ትልቅ እድልን የሚያጎናጽፍህ ጅሃድ በሚሆንበት ቦታ ብዙዎች በዝምታ ሊያስሩህ፤ ህልምህን ሊያጨልሙብህ፤ እስከ እስትንፋስህ መጨረሻ ድረስ ይታገሉሃል። "አንተም" ለግልህ፣ ለግለሰቦች፣ ለቡድን፣ ለተቋም፣ ለሆነ አመለካከት እስካልታገልክ ድረስና “ለአላህ ዲን ብቻ እስከታገልክ ድረስ”፤ ለእነዚህ የሚታገሉ ሰዎችን አትስማ!! እነሱ ዝም ይበሉ። እነሱ ናቸው ዝም ማለት ያለባቸው። የዝምታ ውበቱ የማይጠቅም ነገርና ጥቅሙ እስከዚህም ያልሆነን ነገር መተው ሲሆን ነው። የአላህ ባሪያ ሆይ ሀቅን ቦታው ላይ በማስቀመጥ የጠማሞችን መንገድ በመግለፅ በንግግርህ ላይ ነው ትልቅ ጅሃድ ያለህ የፈለገ ነገር ይድረስብህ  ዝም እንዳትል። عُرِضتُ على السيف خمس مرات، لا يقال لي: ارجع عن مذهبك. لكن يقال لي: اسكت عمن خالفك. فأقول: لا أسكت.》 📚 "سير أعلام النبلاء" (18/ 503): ታላቁ ታጋይ አል ኢማም አቡ ኢስማኤል አል-ሀረዊ እንዲህ ይላሉ፦ "ወደ ሰይፍ አምስት ጊዜ ተቀርቢያለሁ። ከመዝሃብህ (ከአቋምህም) ተመለስ አልባልም ነበር። ነገር ግን ከተቃረነህ ❴አንተ ከያዝከው ትክክለኛ ሀቅ ውጭ ያለን አካል❵ አትናገር [ፀጥ በል] እባል ነበር። እኔም ፀጥ አልልም አልኩኝ!" 📚 ሲየር አዕላሙ ኑበላእ (18/ 503) قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله : " افضحوا أهل البدع ولا تلتفتوا للذين يقولون اتركوا الردود " 📚 شرح السنة للبربهاري (3/35) አላህ ይጠብቃቸው ሸይኽ ሷሊሕ አል ፈውዛን እንዲህ ብለዋል {{የቢድዓ ባለቤቶችን አጋልጧቸው ረዶችን (ምላሾችን) ተው የሚሉትን ሰዎችን ፊት አትስጧቸው/ አትስሟቸው።}} 📚ሸርሑ አስሱና ሊል በርበሀርይ 3/35 #እኔም_አልኩኝ፦ ረድ የሚደረገው ከሆነ ጥፋት ተነሰቶ መሆኑ የታወቀ ሲሆን፤ ረድ በዛ የሚል አካል፤ የጥፋቱ መብዛት ሳያሳስበው ረድ መብዛቱ  ( ጥፋትን መካላከል መብዛቱ) ቅር የሚለው ከሆነ ምን ያህል ቢታመም ነው? «قيل لأحمد بن حنبل: الرجل يصوم ويصلي ويعتكف، أحبّ إليك أو يتكلم في أهل البدع؟ فقال: إذا قام وصلى واعتكف فإنما هو لنفسه، وإذا تكلم في أهل البدع فإنما هو للمسلمين؛ هذا أفضل»  زكره ابن تيمية -رحمه الله في مجموع الفتاوى، ص 231/28. (ከአራቱ የመዝሀብ ባለቤቶች አንዱ እንዲሁም የሱና አንበሳ ለሆነው) ለአህመድ ኢብኑ ሀንበል፦ አንድ ሰው ይፆማል፣ ይስገዳል፣ ኢዕቲካፍ ይገባል፣ ይህ ሰው ከአንተ ዘንድ ይበልጥ የተዎደደ ነው፣  ወይስ በቢድዓ ባለቤት ቢናገር ይበልጣል ተብሎ ተጠየቃቸው፣ እሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ፦ «(ለይል) ከቆመ፣ ከሰገደ፣ ኢዕቲካፍ ከገባ፣ ይህ ለራሱ ለነፍሱ ብቻ ነው። በቢድዓ ባለቤቶች ላይ የሚናገር ከሆነ ግን ይህ ለአጠቃላይ ለሙስሊሞች ነውና ይሄ (በቢድዓ ባለቤቶች መናገሩ ) ይበልጣል ። (ኢብኑ ተይምያህ መጅሙዑል ፈታዋ 231/28 ላይ አውስቶታል) ➖ጥፋተኛውንም መጥቀም ነው! ጥፋተኛው አጉል እልህ፤ ሹብሀ፤ ጥቅማ-ጥቅም፤ ወገንተኝነትና ሌሎችም እዚሁ ዱንያ ላይ የሚያበቁ ነገሮች ሸንግለውት ለመመለስ ቢከብደውም፤ ማንኛዋንም ትክክል ያልሆነች ነገር ባሰራጨ ቁጥር ምላሽ ሲሰጠው፤ በርካታ ጥቅሞች ሲኖሩት፤ ከነሱም ውስጥ፦ 1.የሱን ንግግር ሰምተው ተደናድነው ጥፋት ላይ የሚወድቁትን የነዛን ሁሉ ወንጀል እንዳይሸከም ወንጀሉን ማቃለል ነው። 2.ምላሽ ሲሰጥበት ምናልባት ከእለታት አንድ ቀን አላህ ልቡን ለሀቅ ከፍቶለት ቢቶብት፤ ዲንን በማጥፋቱ ከአላህ ፊት እንዳይጠየቅ ምክንያት እንሆንለታለን! ይሄም ወንድምን መርዳት ከሚለው ነው የሚገባው። የአላህ ባሮች ሆይ ታዲያ እንደዚህ ርዕስ የተባረከ ነገር ምናለ በአላህ!? ሆኖም ግን ሁሉም ሊጠነቀቅ የሚገባው አንገትን ከማስሞሽለቅ ከጅሃጅ ጋር የሚወዳደር ያውም የሚበልጥ የሆነ ጉዳይ እንዲህ በዋዛ የሚገኝ አይደለምና የ ኢ ኽ ላ ስ ነገርን ትልቅ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል። t.me/Abdurhman_oumer/10386 t.me/Abdurhman_oumer

ስለ ኢስቲቃማ የተዳሰሰበት ፕሮግራም ነው ገብታችሁ አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ የታላቁ አሊም ሸይኽ አ/ሀሚድ አለተሚይ ደረሳ የሆኑት ኡስታዝ አ/ቃዲር በምስራቅ ስልጢ በደቡብ ጎቶ ቀበሌ በዱጌ ስድስት መንደር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 https://t.me/abuabdorehman🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ماذا فعلت الدنيا بهؤلاء المتلاعبين بالمنهج - 🎙 الشيخ د. ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله “ እነዛ በመንሀጅ የሚጫወቱ ሰዎችን ዱንያ ምን ሰራችባቸው? ” 🎙ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሀዲ አል መድኸሊ (ረሒመሁላህ) t.me/Abdurhman_oumer/10626

ዛሬ ሀራ ከተማ በሱና ደምቃለች። በዛሬው ቀን የሀራ ከተማን ካደመቁ መሻይኾችና ኡስታዞች መካከል 1) ሸይኽ አብደል ሀሚድ ብን ያሲን ከስልጤ 2) ሸይኽ ሙባረክ ሁሰይን ከወልቂጤ 3) ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል ከኮምበልቻ 4) ሸይኽ ሁሰይን አባስ ከወርቄ 5) ሸይኽ ኢስማኤል ዘይኑ ከተንታ 6) ኡስታዝ ባህሩ ተካ ከአዲስ አበባ 7)  ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ ከባህርዳር 8) ኡስታዝ ሰዓድ  ከባህርዳር እና ሌሎችም ባልተጠቀሱ መሻይኾችና ኡስታዞች ደምቃ ትገኛለች ።ይህን ድምቀት ሁላችንም ልንጋራው ይገባል። ⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas

✅ የጁመዓ ኹጥባ ክፍል ❪156❫       ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ 💎 ወሳኝ እና አንገብጋቢ ኹጥባ ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 📍ርዕስ፦➘➷➷ ↪️ «ልጆችን በኢስላማዊ ተርቢያ ማሳደግ እና ወላጆች ደግሞ ልጆች ላይ መስራት አለባቸው» በሚል ርዕስ የተደረገ አዲስና ወሳኝ ኹጥባ! 🏖 ላጤዎች ሆይ! ጥሩ አጋር በመምረጥ የልጆቻችሁን ሀቅ ከማግባታችሁ በፊት ጀምራችሁ ተጠባበቁ! ዱዓ አድርጉ። አዲስ ሙሽሮች ሆይ! ከመውለዳችሁ በፊት ከዱዓ ጀምሮ ልምድ በመቅሰምም የምትወልዱትን ልጅ የተሻለ አድርጉ። እናት እና አባት ሆይ! የወለዳችኋቸውን ልጆች በአግባቡ በማሳደግ የቁርኣን ሀፊዞች፣ ኡስታዞች፣ መሻይኾች፣ ኡለሞች... በአጠቃላይ የኢስላም ወታደሮች ለማድረግ ሰበብ አድርሱ!  🤲 አላህ ጥሩ ልጆችን በማፍራት ያበርታን!             📝 አቡ ዒምራን 🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!  ✅✅✅ ትኩረት ለልጆች ይደረግ! ||~ ሼር አድርጉት!             •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/Abujaefermuhamedamin https://t.me/Abujaefermuhamedamin

መስጂድ መገንባት ነው

وصايا لقمان الحكيم لابنه
لفضيلة الشيخ العلامة المحدث
ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله تعالى
https://t.me/DrRabeeM/1746 رحم الله عبدا دل على الخير

sticker.webp0.44 KB

መርሀባ አብሸሩ በቃ 5ሺ እንሙላው አሁን ጉዞ ወደ አድ ዘመቻ✍✍✍

🚫ተጠንቀቁት!!!🚫 💉ሙስጠፋ አብደሏህ (አቡ ኒብራስ) -አሏህ ይምራውና- ማለት መንሀጁ በዕውቀት ላይ ያልተመሰረተ እና በየጊዜው ከጥመት ወደ ከፋ ጥመት የሚገለባበጥ አካል ነው። ተጠንቀቁት!!!   ተጠንቀቁት!!!

✅ የጁምዓ ቀን ሱናዎች ❶ኛ ገላን መታጠብ። ➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው እና መዋብ ❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም። ❹ኛ የክት ልብስ መልበስ። ❺ኛ በጊዜ መስጂድ መጓዝ። ❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ። ❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር። ❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ። ❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ። ❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ። ⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት። ⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት። ⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ። ⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።

Hi Abudi,ቀን ሲጥልህ,د.م / حمد,Aysha,ام نور الدين,احفظ الله يحفظك,Heirya,Sa,ኡሙ ረያን,ابو معاذ بن بشير,Nura,ءينالله مااصيبرين🌹🕊,H,Abu anes,ፎዚሻ ነኝ የራሷ ሄዋን።❤️🇪🇹❤️🇸🇦🦋,Hawa,ربي اني توكلت عليك انت حسبي ونعم الوكيل,Medina Bint baba,Oum Hayat,Nura,السلفية منهجنا و التوحيد دعوتنا و الجنة غايتنا,ሀየት,SEKINA,يا مقلب قلوبنا ثبت قلبي على دينك ان الله مع الصابرين,ያልተፈታውህልሚ,sofi,شمسية 💓إدريس💝,كلا،،ان،،معي،،،ربي،،،سيهدين,ام معاذ,طيبه حوسين بنت بابا 🌹🌹,A/Rezak Mushike,ابو يحي عبد الرحمن,መዲ ቢት ባባ,Medina Bint baba,Yasin,ام أتيكا,سبخن الله,ለእለሀእለሏ,ولا تلعب في دين الله سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم استغفر,🌹الهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي عل طاعتك🌹,أبو بكر,Jemal Ymam,بنت عبد الرحمن ام ابو بكر,Rodaa,186553,لا اله الا الله محمد رسول الله,عبد القادر ابن خليل,Hayat,حيت,Weyne,ኡሙ ሰልማን,ለእለሀእለ አንታ ሱህበነክ እን ኩንቱ ምነዘልምን,ለይላ,እሙ ፡ ፋአድ,Alhamdulillah Naam Hai Sar Islam,لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ,الهم ارنا الحق حقا وارزقنا اتباعه اللهم ارنا الباطل باطلا وارزقن,ያረብ,ተወከልቱአላህ,እራህማ ይማም,የአላህ., Welcome to የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group group 🗓 Today : Sunday 5 May 2024 ⏰ Hour : 18:12 This message will be deleted after 3 minutes

#ታላቅ የምስራች! ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙሉ!! ​السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​ቋሚ ሳምንታዊ የፈትዋ ፕሮግራም ​ለእውቀት ፈላጊዎችና ለጠያቂዎች በሙሉ ታላቅ አጋጣሚ! ​በአሁኑ ወቅት #ፈትዋ ሰጪዎች መብዛትና የመረጃ መደባለቅ ለብዙዎች ትክክለኛውን የዲን እውቀት ለማግኘት ፈተና ሆኖ ቆይቷል። ይህንን ትልቅ ክፍተት ለመዝጋትና የብዙዎችን ጥያቄ በበቂ ሁኔታ #በቁርዕንና #በሀድስ እንድሁም በሰለፍች ግንዛቤ አዋዝቶ ለመመለስ ታስቦ፣ ከ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ሓራ (حفظه الله) ጋር በመወያየት በኢሞ (imo) መተግበሪያ ላይ ቋሚ #ሳምንታዊ የፈትዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ​«ጥያቄዬን ማን ይመልስልኝ?» ብላችሁ ስትጨነቁ ለነበራችሁ ወገኖቻችን በሙሉ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት «መርሐበን!» ብለዋችኋል። 🔵​የፕሮግራሙ መረጃዎች 🎙 ​ፈትዋ የሚሰጡት : 💻 ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ሓራ (حفظه الله) 📅 ​ቀን: ዘውትር ኸሚስ ምሽት ⏱ ​ሰዓት: በኢትዮ— 🇪🇹3:00 በሳዉድ–🇸🇦9:00 ጀምሮ ✪​ቦታ (imo Room): የሓራ ሰለፍዮች የስጂድ አል-ፉርቃን ግሩፕ🍃 ​የኢሞ ሩም ሊንክ: 👉 We're in room የሀራ ሰለፊያዎች መስጂድ አል ፉርቃን 🍃. We're talking about ሙሓደራ በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት. Click the link to join us! https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.v ⚪​ጥያቄዎችን ለማስገባት: ጥያቄዎችዎን ከወዲሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩ 👇 @IBNU1YASSIN imo ID :- ibnuyass ✪​ማስታወሻ: አልፎ አልፎ የዳዕዋ ፕሮግራሞችም አብረው የሚኖሩ ይሆናል። 👉​ይህንን መልእክት ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች በማጋራት (Share)በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ!

ሀቅን እስከያዝክ ድረስ. መከራን ልታገኝ ትችላለህ እወቀው. ቀደምቶችም ደርሶባቸዋል ወደፊትም ይቀጥላል. ሶብር የሁሉም በር መክፈቻ ነው ታገስ https://t.me/+GNaIPSmWSbJkYTRk