cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Eyoha Tv

✨ለታማኝ፣ የተረጋገጡ እና ፈጣን መረጃዎች t.me/eyohatv - Facebook.com/eyohatv - youtube.com/@eyoha24

Больше
Рекламные посты
1 948
Подписчики
+224 часа
+27 дней
+3830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ሰበር የድል ዜና ==== የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በጌምድር ክፍለ ጦር አይሸሽም ብርጌድ ሰቀልቴ ሻለቃ በወሰደችው የደፈጣ ጥቃት ሁለት ሙሉ ኦራል የጠላት ሀይል ተደምስሷል። መነሻውን ከጭልጋ መዳረሻውን አዘዞ ያደረገ ከአፍ እስከ ገደፉ ሠራዊት የጫና ኦራል ጓንግ ወንዝ ላይ በደረሰበት የመገልበጥ አደጋ 4 ቁስለኛ ሲተርፉ ሌላው በአደጋው የሞተ ሲሆን እነኝህን ቁስለኞች ለማንሳት መነሻውን አዘዞ ያደረገ 6 ኦራል ሙሉ ሠራዊት ፣ አንድ 3F ( ዲሽቃ የጠመደ) እና አንድ አንቡላንስ አይንባ ዝርማ ወንዝ ወይም አርሴማ ተብሎ ከሚጠራው ገዢ መሬት ሲደርስ ሰቀልቴው ሻለቃ በወሰደችበት መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት ሁለቱ ኦራል ሲደመሰስ ቀሪው ወደ መጣበት ተመልሷል። ውጊያ ከ11:00 እስከ ምሽቱ 1:00 አካባቢ የቆየ ሲሆን ፋኖዎችን በመክበብ ለማስቀረት ጥረት ያደረገ ቢሆንም አንድም የወገን ሀይል ሳይጎዳ ሰብረውት ወጥተዋል።
660Loading...
02
መረጃ - ጎንደር የጎንደር ከተማ ከንቲባ ባንዳው ሆዳሙ ደም መጣጩ ባዩህ አቡሃይ በተደጋጋሚ ቢመከር ባለመስማቱ በትናንትናው እለት አባቱና ልጁ ከተደበቁበት በፋኖ እጅ ገብተዋል።
650Loading...
03
ዘሪቱ ከበደ ስለ ልጁ ሞት ያስተላለፈችው መልዕክት
3530Loading...
04
#ቸር_ወሬ እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት ጋሼ ! ጋዜጠኛው ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ከእስር ተፈተዋል !
3850Loading...
05
ከትላንት እስከ ዛሬ ..‼️‼️ መንግስታት እየተቀያየሩ የጥላቻ በትራቸውን ለዘመናት አማራ ህዝብ ሲያሳርፉ የቻሉትን ያህል እየጨፈጨፋ እና እየገደሉ እያየህ ውስጥህ አላስችልህ ሲል ስለ ወገንህ የግል የሞቀ ህይወትህን ፣ ቤተሰብህን እና የምተሳሳላትን አንድያ ነብስህን ትጣለህ ። ከልጅነት እስከ እውቀት ከትላንት ህወሓት ዘመን በኤርትራ በረሀ ወያኔን ሲታገል እና እስከ ዛሬ የፋሽስቱ ኦሮሙማ ዘመን ስለ አማራ እናት እና ወገኑ አለም በቃኝ ብለህ እንደ ጀግናው ዶፍ ዝናብ ትመንናለህ ። ፍሬህን በአይንህ የምታይበት ቀን ተቃርቧል። የድል አጥቢያዎች ፣ የጠላት እና የፌክ አማራ መሳይ ታጋዮች የተነበበ ሞላስ ቀርቶ የተኛውም ምድራዊ ሀይል ከቶም ሊያቆማቸው አይችልም ።
3610Loading...
06
📌 "የትግል አጋሮቻችን፣ ወንድሞቻችን ካልተካተቱ ጎደሎ ነው።ገንዘብ በመሰብሰብ አንድነት አይመጣም  አንድነት የሚመጣው መሬት ላይ በመስራት ነው። እኛን አንድ ሁኑ ትሉን የለ እናተ አንድ ሁናችሁ አሳዩን” ኮማንደር አሰግድ መኮንን 📌 "አንድነታችን በገንዘብ ለመሸርሸር የሚጥር አካል ካለ አርፎ ይቀመጥ! የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል በገንዘብ የሚሸጥ ፋኖ የለም! " እየተነጋገርን እሽ ወይም እምቢ ሳንል ፎቶው ተነጥሎ ሳይወጣ መቅረቱ ትክክል አይደለም። ሁሉንም ያካተተ አማራን አንድ የሚያደረግ ስራ ካልተሰራ ታች ላይም ሊከፋፍለን ይችላል” ሻለቃ ሃብቴ ወልዴ, “ፎቶየ እንዲለጠፍ የፈቀድኩለት አካል የለም። ገንዘብ እንዲሰበስብ ውክልና የሰጠውት ሰው የለም። ማንም አልደወሉልኝም”- ኮሌኔር  ፈታሃውን ማሃባው 📌 “አሁን የተጀመረው ገንዘብ ለማሰባሰብ  የሚደረግ ጥረት  ለአንድነታችን እንቅፋት  የሚሆን ነው።እንደ ወሎ እዝ አንቀበለውም ይሂን የሚያደርጉ ሰወች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ስል እጠይቃለሁ።” ፋኖ ድርሳን:-የወሎ እዝ የዘመቻ መምሪያ ሃላፊ 📌 “ለአማራ የሚያስቡ ከሆነ አንድነት ላይ ይስሩ ።አንድነት በገንዘብ አይመጣም።መቅደም ያለበት መቅደም ነበረበት። ገንዘቡ መቅደሙ መለያየት እንደያመጣ ስጋት ሊኖር ይችላል።” ሻለቃ መከታው ማሞ
3540Loading...
07
ለ2017 ዓ.ም የቀረበው ወደ 1 ትሪሊየን ብር የሚጠጋ የመንግስት በጀት ለምክር ቤቱ ተላከ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለቀጣዩ ዓመት በቀረበው ወደ አንድ ትሪሊየን ብር የሚጠጋ የመንግስት ረቂቅ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲቀርብ ውሳኔ አሳልፏል። በዚሁ መሰረት ለፌዴራል መንግስት መደበኛ ወጪዎች ፣ ለካፒታል ወጪዎች ፣ ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ፣ ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ እና ተጠባባቂ ወጪን ጨምሮ ወደ አንድ ትሪሊየን ብር የሚጠጋ በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቧል። ምክር ቤቱም በቀረበው የፌዴራል መንግስት የ2017 ረቂቅ በጀት አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል።(Arada_Fm)
3850Loading...
08
"የቀደመው ይስገሳታል፤ በላይ በላይ ያጎርሳታል"
3660Loading...
09
ዛዲግ አብርሃ ከቦንብ ጥቃት ካመለጠ በኋላ እውነት እውነቱን መናገር ጀምሯል። “የራያ ሕዝብ በክፉም በደጉም ወሎየነቱን ከልቡ አርቆ አያውቅም። ራያ ወሎ ነው፤ የራያ እጣፋንታው እና አምሳያው አማራ ነው። የራያ ሕዝብ ለማንነቱ የሚያደርገው ትግል ሃቅ ላይ የተመሰረተ ነው።”  ዛዲግ አብርሃ ለማንኛውም እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝምና የዚህን ቀባጣሪ ሰው ንግግር ማመን አያስፈልግም።
3780Loading...
10
የአማራ ፋኖ በጎጃም አዲስ ምልምል ሰልጣኞች።
3990Loading...
11
አመራሯ ተገደሉ‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሚሊሹ በቀለ ከተማ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ። ወ/ሮ ሚሊሹ ግንቦት 29/2016 ነው የተገደሉት። እንደ ወረዳው መረጃ ፥ የመንግስታዊ አገልግሎት ላይ ውለው ከተማ ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ ከታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት የተገደሉት ተብሏል። ግድያ የተፈጸመባቸው አመራር ነፍሰጡር ነበሩ ተብሏል።ከቀናት በፊት የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪው አቶ አልብስ አደፍራሽ መገደላቸው ይታወሳል።
4170Loading...
12
#Inbox አገዛዙ ከፍተኛ መኮንኖቹን በዝምታ መቅበሩን ቀጥሎበታል። ትላንት አዲስ አበባ ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን አንድ ከፍተኛ ጄነራል ተቀብሯል። "ወድሜ ዛሬ ምን መሠለህ ዮሴፍ ቤተክርስቲያንን / መቃብሩ በመከላከያ መኪና ተሞልታለች ማን እደሞተ አላቅም።"
5310Loading...
13
🔥#ጎንደር_ቋራ..‼️ በቋራ በተደረገ የተጠና ኦፕሬሽን የደለጎ ፖሊስ ጣቢያ ላይ እርምጃ የተወሰደ ሲሆን የኦነግ ብልፅግና አገልጋዮች ሙሉ በሙሉ ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል:: በተመሳሳይ በቋራ ዱባባ ስብሰባ ሲያደረጉ በነበሩ ባንዳ ካድሬዎች፣ የመከላከያ አመራሮች፣ የፖሊስና አድማ ብተና አመራሮች ላይ በተደረገ የቦንብ ጥቃት አዳራሹ ውስጥ የነበሩት የኦነግ ብልፅግና መንጋ በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በቋራ ኦሜርላ ክፍለጦር አናብስት ተደምስሰዋል::
5250Loading...
14
የጀኔራሉ ሚስት መሞታቸው ተሰማ! በጎጃም አካባቢ በበርካታ ንፁሃን ጭፍጨፋ እጁ ያለበት የአራዊት ሰራዊቱ የምስራቅ ዕዝ አዛዡ የሆነው የሌ/ጄኔራል መሃመድ ተሰማ ሚስት ወ/ሮ ለውጣላት አለማየሁ በትናንትናው ዕለት ግንቦት 28/2016 ዓ.ም መሞቷን  ያገኘነው  መረጃ ያስረዳል። የወ/ሮ ለውጣላት አለማየሁ የሞት ምክንያት ለጊዜው ባይታወቅም አዲስ አበባ ጦር ኃይሎች ጎልፍ ክለብ ጀርባ ከጀነራሎች መኖሪያ አፓርታማ ውስጥ ባለው ቤታቸው መሃመድ ተሰማን ጨምሮ ወዳጅ ዘመድ ሃዘን መቀመጣቸውን ለማወቅ ችለናል፡፡ bw
5170Loading...
15
በወሎ ቤተ አማራ ቆቦ ከአራዶም እስከ ሮቢት ሲደረግ በቆየ ዉጊያ የአገዛዙ ጦር አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣ የቆየ ሲሆን ከወልዲያ እስከ ቆቦ ያለዉ መስመር በአማራ ፋኖ በወሎ ዞብል አምባ ክ/ጦር አናብስት እጅ ገብቷል!!
4920Loading...
16
Media files
4850Loading...
17
አስቸኳይ መልዕክት! አሸባሪው የብልፅግና መንግስት በአየር ሃይል መምሪያ በተለይም የድሮን ኦፕሬተሮችን ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ወታደሮች ብቻ ማደራጀቱን በዛሬው ዕለት ያጠናቅቃል። ለዚህም ሴራው ይረዳው ዘንድ ከ3 ወራት በፊት ለመኮንንነት ስልጠና ወደ ሁርሶ ከላካቸው ባለ ሌላ ማዕረግተኞች (ባማ) የድሮን  ኦፕሬተሮችና የአየርሃይል ባልደረቦች መካከል የኦሮሞ ጎሳ አባላት የድሮን ኦፕሬተሮችን ብቻ ለይቶ ስልጠናውን አቋርጠው ወደ ደብረ ዘይት መልሷቸዋል። ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ ተከታታይ የድሮን ድብ*ደባዎችን በአማራ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ዝግጅቱንም አጠናቋል። መላው የአማራ ህዝብና ፋኖ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ የአየር ሃይል ምንጮቻችን ያሳስባሉ። ጉዳዩ ወደለየለት ዘረኝነት መቀየሩን የአማራና የሌሎች ብሔረሰቦች የሰራዊት አባላት ተገንዝበው ከወዲሁ ከዚህ ዘረኛ ስርዐት ራሳቸውን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እንዲለዩ እና ከህዝብ ጎን እንዲሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
4620Loading...
18
#Update የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የግንቦት 2016 ዓ/ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የማጠቃለያ መግለጫ ተሰጥቷል። በዚሁ መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶስ " በመላው ሀገራችን በተፈጠሩ ግጭቶች አለመግባባቶችና የሰላም ዕጦት በርካታ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት እንደቀጠለ በመሆኑ በእጅጉ እናዝናለን " ብሏል። ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከግጭትና ከጥፋት ድርጊት ተቆጥበው የተፈጠረውን አለመግባባትና ግጭት በውይይትና በምክክር እንዲፈቱ እና ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ በአጽንኦት ጥሪ አቅርቧል። በሌላ በኩል ቅዱስ ሲኖዶስ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አካሄድ ጋር በተያያዘ ቅሬታ እንዳለው ገልጿል። " ኮሚሽኑ ከተቋቋመበት አዋጅ መረዳት እንደሚቻለው ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በውይይት ለመፍታት የተቋቋመ መሆኑን ተረድተናል " ብሏል። ይሁን እንጅ " ሀገረ መንግሥትን ከመመሥረት ጀምሮ በአስታራቂነትና በሰላም ግንባታ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ለሆነችው እናት ቤተ ክርስቲያን እስከአሁን ድረስ በይፋ የቀረበ የተሳትፎ ጥሪ ሳይኖር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታንና አጀንዳ መረጣ አጠናቆ ወደ ምክክር ትግበራ እየገባ መሆኑ ቅር አሰኝቶናል " ብሏል። በመሆኑም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተሳትፎና አጀንዳ የማቅረብ መብቷ እንዲረጋገጥ ከኮሚሽኑ ጋር በመነጋገር ጉዳዩን ተከታትሎ ለፍጻሜ የሚያበቃ ኮሚቴ ቅዱስ ሲኖዶስ መሰየሙን አሳውቋል።
4870Loading...
19
ሰበር መረጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ ..‼️‼️ ለጨቅላው አብይ አህመድ የአማራ ተወካይ ተብሎ በመቅረብ በቤተመንግሥት መወድስ ያቀረበው የቄስ ልብስ ለባሽ ካድሬ በጋሳይ ከተማ በነበልባል ፋኖዎቻችን በቁጥጥር ስር መዋሉን መረጃ ያስረዳል። ለፋኖ መወድስ አስቀርቦ መቋጨት ነው፤ ርህራሄ ከትግል ከመዝገበ ቃላችን ተፍቋል። ቻው መወድስ!
4770Loading...
20
አትገረምም! 🤔 ኮከቡ ቤተአምሐራ ወደ ሌላ የጦር ከፍታ ማማ ላይ ተሰቅሏል። በ4 ነበልባል ኮሎኔሎች ፊታውራሪነት የሚመራው ወሎ በአንድ አመት ውስጥ አደረጃጀቱን ከበጎ ፍቃደኛ ስብስብ ወደ መጨረሻው የኮር አደረጃጀት ማማ ላይ ተክሎታል! ✨ሰሜን ወሎ ኮር መቀመጫ:- 👉ወልዲያ ዙሪያ ✨ደ/ወሎ ኮር መቀመጫ:- 👉ደሴ ከተማ ዙሪያ ✨ራያ ኮር መቀመጫ:- 👉ቆቦ ከተማ ዙሪያ ✨ምዕራብ ወሎ ኮር መቀመጫ:- 👉መካነሰላም/ገነቴ ከተማ ዙሪያ ማስታወሻ፦ አንድ ኮር በትንሹ ከአርባ ሺ በላይ ጦር እንዳለው ወታደራዊ ጠበብቶች ይናገራሉ!
5150Loading...
21
የአማራ ፋኖ በጎጃም💪 25 አውቶቡስ ሙሉ ሰራዊቶቹን ይዞ ከባህር ዳር ወደ መሸንቲና አካባቢው በሶስት አቅጣጫ የተላከው የፋሺስቱ ሰራዊት ከፍተኛ ሽንፈትን ተቀብሎ በህይወት የተረፈው ወደ ባህር ዳር መሸሹ ተሰምቷል::
5070Loading...
22
የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ አረፈ የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 15 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው በድንገተኛ ህመም ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ነፍስ ይማር 😢 ፈጣሪ ለመላ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ
5180Loading...
23
ሰበር የድል ዜና ከጎጃም ግንባር:- 1500 (25 አውቶቡስ ሙሉ) ወታደሮችን ይዞ ከባህር ዳር ወደ መሸንቲና አካባቢው በሶስት አቅጣጫ የተላከው የፋሺስቱ ሰራዊት ከፍተኛ ሽንፈትን ተቀብሎ በህይወት የተረፈው ወደ ባህር ዳር መሸሹ ተሰምቷል:: የፋኖ ሀይሎች የባህር ዳር ከተማን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቆጣጠር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጎ መጠናቀቁን የጣናው መብረቅ ብርጌድ ቃል አቀባይ አስረድቷል:: ይህ በእንዲህ እንዳለ ባለፈው ሳምንት ወደ ብር ሸለቆ ለስልጠና የገቡት አዲስ ምልምሎች ከብር ሸለቆ በማምለት እግራቸው ወደመራቸው ቦታ እየጠፉ ይገኛል:: በአንድ ቀን ብቻ300 የሚደርሱ ሰልጣኞች ከብር ሸለቆ መጥፋታቸው ታውቋል:: በባህር ዳር ዙሪያ የሚደረገው ውጊያ አሁንም የቀጠለ ሲሆን የፋኖ ሀይሎች ለአድማ በታኝና ሚልሻ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል:: ምንጭ: አንክር ሚዲያ
5360Loading...
24
ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ ካምፕ ሰብረ ፍናን የተቀላቀሉ የብርሃኑ ጁላ ምልምል ሰራዊት አባላት . . . እንዲህ ፈታ እያሉ ነው።
5280Loading...
25
የፖሊስ ኮሚሽነሩ ደግሞ ከነ አጃቢዎቹ ተመታ!! በደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ ሰሞኑን በተደረገ ውጊያ የፖሊስ ኮሚሽነር ሳይገደል አልቀረም ያሉቴ ምንጮች የፖሊስ መኮነኑ ያረፈበት ሆቴል በቦምብ ተጠቅቷል በመትረጊስ ተደብድቧል። አጃቢዎች ተገድለዋል ብለዋል። በዚህ ጥቃት 70 በላይ ሚሊሺያዎች ዐድማ ብተናና መከላከያ አባለት ተጎድተዋል ሲሉ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።
5050Loading...
26
👉 ስምንት የወረዳ አመራሮች በፋኖ ተይዘው ተወሰዱ። በደቡብ ወሎ ዞን ዐምሓራ ሳይንት ቀጠና 8 የብልጽግና አመራሮች በፋኖ ተይዘው ተወስደዋል። አመራሮች ሰኞ ገበያ በተባለ ቦታ ግብር ለመሰብሰብ በገበያ ቦታ እንዳሉ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ነው ተብሏል።
5160Loading...
27
👉ወልዲያን ጭምር ለህወሓት እንሰጣለን ሲል ጀኔራሉ ዛተ። በወልዲያ ከተማ ዛዲግ አብረሃ ጀኔራል ተስፋዬ ሕዝብ ሰብስበው ነበር ተብሏል። በስብሰባው ላይ ጀኔራል ተስፋዬ ህወሓት ምንም ዓይነት መሣሪያ አላስረከበም ትጥቅ አልፈታም። ራያ የተወረረው በፋኖ ጦርነት ምክንያት ነው። አሁንም ፋኖ ውጊያ ካላቆመ እስከ ወልዲያ ለህወሓት እንሰጠዋለን ብሏል። ህወሓት በብልጽግና ግብዣ ራያን መውረሩን የሚያረጋግጥ እንደሆነ ታዳሚዎች የጄኔራሉ ምስክረነት ማሳያ ነው ብለዋል።
5250Loading...
28
ፋኖ መንፈስ ሆኖብናል። በየት በኩል መቶ እንደሚመታን አናቀውም። ሰራዊት እያለቀብን ስለሆነ ቢያንስ ስልጠናውን ወሰደን እራሳችን ለመከላከል እንዘጋጅ። ይህን ያለው የአብይ አህመድ ጄነራል  ብርሃኑ በቀለ ነው!
4710Loading...
29
በራያ አላማጣ ወረዳ የትግራይ ታጣቂዎች በከተማዋ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መስፈራቸውን ተከትሎ ምግብ አምጡ በሚል አልሰጥም ያሉ ሰዎችን በዚህ መልኩ ጉዳት እያደረሱባቸው መሆኑን የአዩዘበሀሻ ምንጮች ገልፀዋል።
5011Loading...
30
ሰበር ዜና - ከጎንደር ወገራ ቆላ ወገራ ጃኖራ የገባ ሐይል ሙሉ በሙሉ እጅ ሰጠ። መንግስት ተብየው ቡድን የመጨረሻ ባለው ተልዕኮ መሰረት ፋኖን ለመደምሰስ ወደ ቆላ ወገራ ጃኖራ የገባ ሐይል ሙሉ ለሙሉ እጅ መስጠቱን የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አደረጃጀት ሐላፊ ሻለቃ በላየ ተናገረ። በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በሶስት ክፍለጦሮች ታፍኖ መውጫ ያጣው ሐይል በመጨረሻ እጅ እንዲሰጥ ተገዷል። ለማምለጥ ባደረገው መፍጨርጨር የተመታ ሐይል መኖሩን የገለፀው ሻለቃው በአመዛኙ እጅ ሰጧል ብሏል። በዘመቻው በሻለቃ ሲሳይ አሸብር የሚመራው ጎቤ ክፍለጦር፣በሻለቃ ሻንበል መሳፍንት የሚመራው ሰሜን አምባራስ ከሸፍለጦር እና በሻለቃ ዳንኤል የሚመራው ጭና ክፍለጦር የተሳተፋ ሲሆን እጅግ ጥበብ እና ጀግንነት የታየበት ተልዕኮም ነበር ተብሏል። የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መረጃ ግንቦት 28/2016 ዓ/ም
4650Loading...
31
ወያኔ ትንኮሳዋን በይፋ ዛሬ ጀምራለች! በሰሜን ጎንደር ዞን አድርቃይ ወረዳ ወልቃይት-ጠገዴ አዋሳኝ ከሌሊቱ 10:00 ንፁሀን የሆኑ የአከባቢው ነዋሪዎች (ህፃናትን ጨምሮ) በቁጥር 15 ንጹሃንን ገድለዋል። የቆሰሉትም ህክምና እየተደረገላቸው ነው፤ የተወሰነ ወገኖቻችንም አፍነው ወስደዋል ። ከዚህ በተጨማሪ ከ500 ከብቶች በላይ ተዘርፏል። እንዲሁም የንፁሃን ወገኖታችን መኖሬያ ቤት በቦምብ አቃጥሎውታል ።
4460Loading...
32
#Inbox | ሰሜን ወሎ ሰላም እንደት ናችሁ አንድ ጥቆማ ልስጥህ ሰሜን ወሎ ዋድላ ወረዳ ጨና፣ጋንቸሬ እና ወገደት በሶስቱ ቀበሌዎች እና በሌሎችም በለሊት መንግስት ያሰማራቸው ፋኖ ነን እያሉ በጥቆማ የተሻሉ ብር አላቸው ያሉትን በሬ የሸጠ ከሰሙ ለሊት ሄደው አስረው እየጎተቱ እየደበደቡ መሳሪያ አለህ የሚል ምክንያት እየፈጠሩ እየዘረፊ ህዝቡን እያማረሩ ነው። ታዲያ ህዝቡ እውነትም ፋኖ መስሏቸዋል ስለዚህ ፋኖወች ህዝቡ በሚሰበሰቡበት እሁድ እሁድ ቤተክርስቲያን እየሄዱ ማስተማር ማስረዳት አለባቸው በመንግስት የተሰማሩ ሌቦች እንደሆኑ ይሄን ለአሳምነው ፅጌ ብርጌድ ላሊበላ አካባቢ ላሉት አስተላልፊልንና ዋድላ አካባቢ ለሚንቀሳቀሱት ይንገሯቸው አመሰግናለሁ።
4820Loading...
33
“ፋኖ የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት የነፃነት ታጋይ ነው” ከ10,800 በላይ ለሥልጠና የታፈሱ ወጣቶች የብርሸለቆ ማሠልጠኛውን ሰብረው በመውጣት የአማራን ሕዝብ አንዋጋም በማለት ፋኖን ተቀላቀሉ
4850Loading...
34
አማራ ቃሉን አላጠፈም! የአማራን ህዝብ ሊፈጅ ተግተልትሎ የገባውን ጨፍጫፊ ሀይል አስቀርቶታል! ምርኮኛውን እንደ ከብት ነድቶ የሚረገጥ ሳር ያህል ለራሱ ክብር የሌለውን አራዊት ደግሞ እንደነገሩ አድርጎ አፈር እያለበሰ እንሆ ውጦ አስቀርቶታል። በዚህ የጦርነት ሂደት ውስጥ ግን ልክ እንደቅኔው ትምህርት ቤት ሁሉ አማራ የጦር ትምህርት ቤት ከፍቶ የአማራ ልጅ ሁሉ ሄዶ የጦርነት ጥበብን ሊማርባቸው ይገባል የምንላቸው  ቦታዎች ተለይተዋል! ከነዚህ እጅግ በጣም ብዙ አስደማሚ ስፍራዎች ውስጥ ሁለቱ ግን፦ ፨ ደጋ ዳሞት ፨ አንጾኪያ... ምን አይነት ምድር ነው ጎበዝ!?
5570Loading...
ሰበር የድል ዜና ==== የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በጌምድር ክፍለ ጦር አይሸሽም ብርጌድ ሰቀልቴ ሻለቃ በወሰደችው የደፈጣ ጥቃት ሁለት ሙሉ ኦራል የጠላት ሀይል ተደምስሷል። መነሻውን ከጭልጋ መዳረሻውን አዘዞ ያደረገ ከአፍ እስከ ገደፉ ሠራዊት የጫና ኦራል ጓንግ ወንዝ ላይ በደረሰበት የመገልበጥ አደጋ 4 ቁስለኛ ሲተርፉ ሌላው በአደጋው የሞተ ሲሆን እነኝህን ቁስለኞች ለማንሳት መነሻውን አዘዞ ያደረገ 6 ኦራል ሙሉ ሠራዊት ፣ አንድ 3F ( ዲሽቃ የጠመደ) እና አንድ አንቡላንስ አይንባ ዝርማ ወንዝ ወይም አርሴማ ተብሎ ከሚጠራው ገዢ መሬት ሲደርስ ሰቀልቴው ሻለቃ በወሰደችበት መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት ሁለቱ ኦራል ሲደመሰስ ቀሪው ወደ መጣበት ተመልሷል። ውጊያ ከ11:00 እስከ ምሽቱ 1:00 አካባቢ የቆየ ሲሆን ፋኖዎችን በመክበብ ለማስቀረት ጥረት ያደረገ ቢሆንም አንድም የወገን ሀይል ሳይጎዳ ሰብረውት ወጥተዋል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
መረጃ - ጎንደር የጎንደር ከተማ ከንቲባ ባንዳው ሆዳሙ ደም መጣጩ ባዩህ አቡሃይ በተደጋጋሚ ቢመከር ባለመስማቱ በትናንትናው እለት አባቱና ልጁ ከተደበቁበት በፋኖ እጅ ገብተዋል።
Показать все...
04:58
Видео недоступноПоказать в Telegram
ዘሪቱ ከበደ ስለ ልጁ ሞት ያስተላለፈችው መልዕክት
Показать все...
Facebook video 7631589723573938.mp45.07 MB
😢 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቸር_ወሬ እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት ጋሼ ! ጋዜጠኛው ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ከእስር ተፈተዋል !
Показать все...
12👎 1
ከትላንት እስከ ዛሬ ..‼️‼️ መንግስታት እየተቀያየሩ የጥላቻ በትራቸውን ለዘመናት አማራ ህዝብ ሲያሳርፉ የቻሉትን ያህል እየጨፈጨፋ እና እየገደሉ እያየህ ውስጥህ አላስችልህ ሲል ስለ ወገንህ የግል የሞቀ ህይወትህን ፣ ቤተሰብህን እና የምተሳሳላትን አንድያ ነብስህን ትጣለህ ። ከልጅነት እስከ እውቀት ከትላንት ህወሓት ዘመን በኤርትራ በረሀ ወያኔን ሲታገል እና እስከ ዛሬ የፋሽስቱ ኦሮሙማ ዘመን ስለ አማራ እናት እና ወገኑ አለም በቃኝ ብለህ እንደ ጀግናው ዶፍ ዝናብ ትመንናለህ ። ፍሬህን በአይንህ የምታይበት ቀን ተቃርቧል። የድል አጥቢያዎች ፣ የጠላት እና የፌክ አማራ መሳይ ታጋዮች የተነበበ ሞላስ ቀርቶ የተኛውም ምድራዊ ሀይል ከቶም ሊያቆማቸው አይችልም ።
Показать все...
👎 2 2
📌 "የትግል አጋሮቻችን፣ ወንድሞቻችን ካልተካተቱ ጎደሎ ነው።ገንዘብ በመሰብሰብ አንድነት አይመጣም  አንድነት የሚመጣው መሬት ላይ በመስራት ነው። እኛን አንድ ሁኑ ትሉን የለ እናተ አንድ ሁናችሁ አሳዩን” ኮማንደር አሰግድ መኮንን 📌 "አንድነታችን በገንዘብ ለመሸርሸር የሚጥር አካል ካለ አርፎ ይቀመጥ! የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል በገንዘብ የሚሸጥ ፋኖ የለም! " እየተነጋገርን እሽ ወይም እምቢ ሳንል ፎቶው ተነጥሎ ሳይወጣ መቅረቱ ትክክል አይደለም። ሁሉንም ያካተተ አማራን አንድ የሚያደረግ ስራ ካልተሰራ ታች ላይም ሊከፋፍለን ይችላል” ሻለቃ ሃብቴ ወልዴ, “ፎቶየ እንዲለጠፍ የፈቀድኩለት አካል የለም። ገንዘብ እንዲሰበስብ ውክልና የሰጠውት ሰው የለም። ማንም አልደወሉልኝም”- ኮሌኔር  ፈታሃውን ማሃባው 📌 “አሁን የተጀመረው ገንዘብ ለማሰባሰብ  የሚደረግ ጥረት  ለአንድነታችን እንቅፋት  የሚሆን ነው።እንደ ወሎ እዝ አንቀበለውም ይሂን የሚያደርጉ ሰወች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ስል እጠይቃለሁ።” ፋኖ ድርሳን:-የወሎ እዝ የዘመቻ መምሪያ ሃላፊ 📌 “ለአማራ የሚያስቡ ከሆነ አንድነት ላይ ይስሩ ።አንድነት በገንዘብ አይመጣም።መቅደም ያለበት መቅደም ነበረበት። ገንዘቡ መቅደሙ መለያየት እንደያመጣ ስጋት ሊኖር ይችላል።” ሻለቃ መከታው ማሞ
Показать все...
👍 5 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለ2017 ዓ.ም የቀረበው ወደ 1 ትሪሊየን ብር የሚጠጋ የመንግስት በጀት ለምክር ቤቱ ተላከ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለቀጣዩ ዓመት በቀረበው ወደ አንድ ትሪሊየን ብር የሚጠጋ የመንግስት ረቂቅ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲቀርብ ውሳኔ አሳልፏል። በዚሁ መሰረት ለፌዴራል መንግስት መደበኛ ወጪዎች ፣ ለካፒታል ወጪዎች ፣ ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ፣ ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ እና ተጠባባቂ ወጪን ጨምሮ ወደ አንድ ትሪሊየን ብር የሚጠጋ በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቧል። ምክር ቤቱም በቀረበው የፌዴራል መንግስት የ2017 ረቂቅ በጀት አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል።(Arada_Fm)
Показать все...
👎 6👏 1😁 1
02:54
Видео недоступноПоказать в Telegram
"የቀደመው ይስገሳታል፤ በላይ በላይ ያጎርሳታል"
Показать все...
video_2024-06-07_12-03-13.mp420.13 MB
6

👍 6🏆 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአማራ ፋኖ በጎጃም አዲስ ምልምል ሰልጣኞች።
Показать все...
4😁 1