cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዜና ተዋህዶ

ወቅታዊ የሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዜናዎችን ያገኛሉ። እናም ያው የtiktok account ከስር አረ follow በማድረግ ይተባበሩን 👇👇👇👇👇👇 @adey8043

Больше
Рекламные посты
707
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

❤‍🔥 3
01:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
አቡነ አብርሃም ያስተላለፉት መልእክት
Показать все...
2024-06-27-174222898.mp427.69 MB
👍 5 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሰበር_እጅግ_አስቸኳይ_መረጃ ብፁህ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ ወደ ቅድስት ሀገራቸው ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው። #channel_ይቀላቀሉ
Показать все...
👍 8❤‍🔥 3💯 1
እነ ምህረት አብ እንደ ቁራ መድረክ ላይ ሲጨሁ እና ስለ ሰማዕታት ሲደሰኩሩልን ነበር አሁን ግን ቤተክርስቲያን እና ህዝብ መከራ ላይ ሲወድቁ እነሱ እንደ ንጉስ አክሊል ደፍተው የሀብታም እርሻ ሚያክል ኬክ ይቆርሳሉ ሌላው ኦርቶዶክሳዊ ወንድማቸው ደግሞ በየቀኑ ይገደላል በርሀብ ይረግፋል እንደዚህም ስለ ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እያለ የልጆቸን በርሀብ መገረፍ ከማይ ብሞት ይሻላል ይላል ሚያሳዝነው ደግሞ እሄን ቀን ስናልፈው ተመልሰው ሊሰብኩን ይመጣሉ።
Показать все...
😢 5😨 3👎 1🤩 1🤣 1😭 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ምኑ ላይ ነው የእኔ ንግግር ቤተክርስቲያንን የማይመለከታት! አባቶቻችንስ የማይመለከታችሁ ምንድ ነው? እናንተ ለማን ነው የቆማችሁት? ለገዳይ ነው? እግዚአብሔርን ለማያምን ከሀዲ ነው የቆማችሁት? እድሜ የምትለምኑት የምትጸልዩለት ለእርሱ ነው? የኢትዮጵያ ሕዝብ ህጻናቱ እናቶች አይገዷችሁም? አባቶቼ ይቅርታ አድርጉልኝ ከእናንተ የማንስ ነኝ በእውቀትም ፣በሁሉም ከእናንተ አንሳለሁ ግን አካሄዱ ጥሩ አይመስለኝም።........ ከመገላበጥ እውነቱን ፊት ለፊት ተናግሮ በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ መስክሮ ማለፉ የተሻለ ነው።...... እኔ ጳጳሳቱንም ሲኖዶስንም እወክላለሁ የማስተምረው የሚያስተምሩትን ወንጌል፣የምቀድሰው የሚቀድሱትን ቅዳሴ፣ሀይማኖቴ ከሀይማኖታቸው፣ክህነቴ ከክህነታቸው ነው።ከምኑ ላይ ነው አይወክለንም የምባለው? ይሄን ሊቃውንቱ ይናገሩ፣ይመስክሩ እውነተኞቹ ሊቃውንት አይወክሉንም ይበሉ!!"
Показать все...
2🤗 2🥰 1🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን እንኳን አደረሰን!!! ፆመ_ሐዋርያት (ሰኔ_ፆም) መቼ_ይገባል?ለምንስ_ይፆማል‼ 2016'ዓ'ም ሰኔ 17 ሰኞ ይጀመራል። 👉ይህ ፆም ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን ቅዱሳን ሐዋርያት ጌታቸንን ምሣሌ አድርገው የጾሙት ፆም ነው። 💒 የሰኔ ፆም :- ይህ ፆም የሀዋርያት ፆም በመባል ይታወቃል ስለ ምን የሐዋርያት ፆም ተባለ ቢሉ በበአለ ጴራቅሪጦስ ሀዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኃላ የፆሙት ፆም ስለሆነ ነው። የሚገባበት ቀን በየአመቱ የተለያየ ቢሆንም የፆሙ ማብቂያ ዕለት ግን ሐምሌ 5 ድረስ ነው ። ሐምሌ 5 ሁለቱ ሀዋርያት ጴጥሮስ እና ጳዉሎስ ሰማዕትነትን የተቀበሉበት እለት ነው ። እኛም ይህን ጾም የምንጾመው የሐዋርያትን በረከት ለመላበስ፣ እነርሱ ድል ያደረጉትን ዓለም እንድናሸንፈው አምላካችንን ለመማጸን በመሆኑ ይህንን ‹‹መሣሪያ›› አንጣለው ጾሙም ለመላው ክርስቲያን የተሰጠ ነው። ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን!!!
Показать все...
🙏 6👏 1💯 1
02:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሰበር_ዜና❗❗❗❗❗❗❗ በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ ቦታዎች ቤተ ክርስቲያናት ተዘጉ።
Показать все...
2024-06-22-183130032.mp431.27 MB
00:45
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሰበር_ዜና በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ቦንብ ተጥሎ ተገኘ። #channel_ይቀላቀሉ
Показать все...
2024-06-20-072503884.mp48.66 MB
😢 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስለ መልአከ ምክሩ ቅዱስ ሚካኤል ዝክር ፀበለ ፃድቅ ቅመሱ የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን ጥበቃው አይለየን።🤲🌷 #channel_ይቀላቀሉ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሰበር_እጅግ_አስደንጋጭ_ዜና ቁልቢን ወደ መስጊድ የኦሮሙማ ቅስቀሳ‼️ ቀውስ ጠማቂው ኦሮሙማ ብልፅግና የሀይማኖት ግጭት ለመፍጠር እየተጠጋጋ ነው። ክረምት ከገባ ዋጋ የለንም የሚል ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ገብቷል። ቁልቢ ገብርኤል መስጊድ ነው እያሉ፤  ውስጥ ውስጡን መስጊዳችንን እናስመልሳለን የሚልና ተያያዥ ግጭት የሚፈጥሩ ስራዎችን የሚሰራ  ቡድን ለማስነሳት እየጣሩ፣ ስፖንሰርም እያደረጉት ነው። ከMoamedia የተገኘ ይሄን ያህል ውሸት ዋሽተው ያሰምናሉ፣አንተ እውነትን ይዘህ እንዲህ ያለ የአመጽ ደውልን ማጋለጥና በውሸታቸው ማጥመድ፣ማሳፈር፣ወደ ልባቸው እንዲመለሱ ማስቻል እንዴት ይሳንሀል??? "የሚጎዳን የእነሱ መስራት ሳይሆን የእኛ መተኛት ነው" #
Показать все...
😢 9👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.