cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ልዩ ስፖርት በኢትዮጵያ™

🚨ስፖርታዊ መረጃዎች ________________________________ ➪ || የሀገር ውስጥ መረጃዎች ➪ || የሀገር ውስጥ ጨዋታዎች ➫ || የሀገር ውስጥም የውጪም የጨዋታ ጥቆማዎች ➯ || የአውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች ➯ || የዝውውር መረጃዎች ➯ || ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ ➯ || ሁሉንም ስፖርታዊ መረጃዎች ለማስታወቂያ ስራ 👇 @Liyusportcommentbot

Больше
Рекламные посты
21 988
Подписчики
+15624 часа
+1 1557 дней
+3 12230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
 Not coin ያመለጣቹ  HAMSTER መቷል በጣም ትርፉማ ነው ሊያልቅ ጥቂት ቀን ነው የቀረው👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1405748070
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አዲሱ የሻምፒዮንስ ሊግ ፎርማት ድሮ ከነበረው የጨዋታ ቀን በተጨማሪ ሐሙስ እንደሚኖር ተገልጿል። #UCL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
 Not coin ያመለጣቹ  HAMSTER መቷል በጣም ትርፉማ ነው ሊያልቅ ጥቂት ቀን ነው የቀረው👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1405748070
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አርሰናል በ59 የአለማችን ሊጎች ዘላቂነት ያለው ክለብ ሆኖ በቁጥር አንድ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ይህም በቡድኑ መረጋጋት ፣በእድሜ መዋቅር እና በኮንትራት ፖሊሲ መሰረት ነው።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህ ገጽ Hamster Kombat Announcement ይሰኛል ልክ እንደ Notcoin እና Tapsawp አይነት ገንዘብ በTap tap በማድረግ ሚሰራበት ነዉ Tapsawp ለተወሰነ ሰአት ስለተቆረጠ ይሄን መስራት ትችላላቹ Link ከስር አለ ላለቹ https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1405748070
Показать все...
👍 1
ባየር ሌቨርኩሰን 51 ጨዋታ ያለመሸነፍ ጉዟቸው ትላንት ምሽት በአታላንታ አብቅቷል። አታላንታ የኢሮፓ ሊግን ያሳካ የመጀመሪያው ጣልያን ቡድን መሆን ችሏል። በጨዋታው ሶስት ግቦችን ያስቆጠረው ሉክማን በዩሮፓ ሊግ  ፍፃሜ ሀትሪክ የሰራ የመጀመሪያ ተጫዋች ሆኖዋል። @Liyu_Sport_Ethiopia @Liyu_Sport_Ethiopia
Показать все...
🔥 2👍 1🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📱 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  09:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ 12:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ አዳማ ከተማ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 03:45 | ካግላሪ ከ ፊዮረንትና 🇸🇦በሳውዲ ሊግ 03:00 | አል ሪያድ ከ አል ናስር @Liyu_Sport_Ethiopia @Liyu_Sport_Ethiopia
Показать все...
👍 5🔥 1🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🇪🇺የዩሮፓ ሊግ  የፍፃሜ ጨዋታ  🏆                    ⏰ ተጠናቀቀ' 🇮🇹 አታላንታ 🔵⚫️ 3-0  🇩🇪 ባየር ሌቨርኩሰን  🔴⚫️   ⚽️⚽️⚽️ሉክማን 🏟AVIVA
Показать все...
🔥 5👍 1👏 1
ተጠናቀቀቀቀቀቀ  አትላንታታታታታታቴ ሻምፒዮንንንንንንን ፎርዛዛዛዛዛ 🔵⚫️🔥🔥🔥🔥🔥 🏆🏆🏆🏆🏆
Показать все...
ጨዋታው ቀጥሏል
Показать все...