cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Freshman course ppt and pdf

The more you read, the more you grow in your life so develop the best habit of reading daily & be a better version of yourself.

Больше
Рекламные посты
212
Подписчики
Нет данных24 часа
+37 дней
+330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት መጽሀፍ ማውጫ Textbooks based on the #New Curriculum ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ W҈ e҈  m҈ a҈ k҈ e҈  A҈ l҈ l҈  t҈ h҈ e҈  D҈ i҈ f҈ f҈ e҈ r҈ e҈ n҈ c҈ e҈  የተማሪ መማርያ መፅሐፍ ከኬጂ ጀምሮ በዚህ ቻናል ስለሚገኝ የሚፈልጉትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ ። You can download and read any students' textbook you want from KG - Grade 12. 👇👇👇👇 KG 1               KG 2                 KG 3 GRADE 1        GRADE 2         GRADE 3 GRADE 4       GRADE 5          GRADE 6 GRADE 7       GRADE 8          GRADE 9 GRADE 10     GRADE 11       GRADE 12 Start unlocking your full potential now! W҈ e҈  m҈ a҈ k҈ e҈  A҈ l҈ l҈  t҈ h҈ e҈  D҈ i҈ f҈ f҈ e҈ r҈ e҈ n҈ c҈ e҈ 
Показать все...
👍 1
💎          SQ𝟑R የጥናት  ዘዴ ◾️የSQ3R የጥናት ዘዴ: ተማሪዎች በመማሪያ መጽሐፋቸው ውስጥ በጣም ጠቃሚ መረጃ የሆኑትን እንዲለዩ እና  እንዲይዙ የሚያግዝ የማንበብያ ቴክኒክ ነው። ◾️ SQ3R (ወይም SQRRR) የንባብ ግንዛቤ ሂደት አምስት ደረጃዎችን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። ⓵ S- Survey (የዳሰሳ ጥናት): ሙሉውን መጽሐፍ ከማንበብ ይልቅ የመጀመሪያውን ምዕራፍ በመዝለል እና በምዕራፉ ስር በተካተቱ አርእስት፣ ንዑስ ርዕሶች፣ ምስሎች ወይም ሌሎች ጎላ ያሉ ባህሪያት ላይ ማስታወሻ በመያዝ መጀመር። ⓶ Q- Question (ጥያቄ): በምዕራፉ ይዘት ዙሪያ ጥያቄዎችን መፍጠር። ለምሳሌ:- ይህ ምዕራፍ ስለ ምንድን ነው? ስለዚህ ጉዳይ አስቀድሜ የማውቀው ነገር ምንድን ነው? ⓷ R-Read (ማንበብ): ሙሉውን ምዕራፍ ማንበብ መጀመር ከዚያም ከላይ ለፈጠርናቸው ጥያቄዎች መልስ መፈለግ። ⓸ R - Recite: አንድን ክፍል ካነበብን በኋላ ያነበብነውን በራሳችን ቃላት ማጠቃለል። ዋና ዋና ነጥቦችን ለማስታወስ እና ለመለየት መሞክር እና ከሁለተኛው ደረጃ ማንኛውንም ጥያቄዎች መመለስ። ⓹ R - Review (ግምገማ): ምዕራፉን ከጨረስን በኋላ ሙሉ በሙሉ ለመረዳት ጽሑፉን መከለስ አስፈላጊ ነው። በመጨረሻም ከላይ በፈጠርናቸውን ጥያቄዎች እራሳችንን መጠየቅ እና በተጨማሪ ማንበብ ያለብንን ወይም የምንፈልገውን ማንኛውንም ክፍል እንደገና ማንብብ ነው። Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
If at first you don't succeed, try, try again. °¯°·.¸.·°¯°·.¸.-> FAIL❓🤔 If you 𝗙𝗔𝗜𝗟, never give up Because it means 𝗙 - 𝗙irst 𝗔 - 𝗔ttempt 𝗜 - 𝗜n 𝗟 - 𝗟earning. 𝗘𝗡𝗗 is not the end, In fact it means 𝗘 - 𝗘ffort 𝗡 - 𝗡ever 𝗗 - 𝗗ies. ═════════════════ The end of one endeavor is not the end of the road; rather, it's an opportunity to continue exerting effort and perseverance. Every failure is a stepping stone to success. Stay Persistent and Keep Striving! 💡 STAY 𝗣𝗢𝗦𝗜𝗧𝗜𝗩𝗘 Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
Показать все...
#Grade12NationalExam ከዚህ ቀደም በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላይ ሲሰጡ ከነበሩ የትምህርት አይነቶች መካከል ሥነ ምግባርና የሥነ ዜጋ ትምህርት (Civics and Ethical Education) በዘንድሮው ዓመት 2016 ዓ/ም #አይሰጥም። በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና የተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እኩል ስድስት ትምህርቶችን ይወስዳሉ። የተፈጥሮ ሳይንስ:- እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ ፣ ፊዚክስ ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ሶኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት ፈተና ሲወስዱ የማህበራዊ ሳይንስ:- እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ታሪክ ፣ ጂኦግራፊ ፣ ኢኮኖሚክስ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ፈተና የሚወስዱ ይሆናል። በዚሁ ዝርዝር መሰረት ከሁለቱም ዘርፎች የሥነ ዜጋና ሥነምግባር (Civics and Ethical Education) ትምህርት የወጣ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ላይ ባለፉት ዓመታት ሳይሰጥ የቀረው #ኢኮኖሚክስ ተካቷል። ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛውና ቁርጥ ያለው ቀን ባይታወቅም እንደ ከዚህ ቀደሞቹ ዓመታት ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (#ዩኒቨርሲቲዎች) በማስገባት እንደሚሰጥ ይጠበቃል። Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
Показать все...
Model Exams For Grade 12 LIDETA SUB CITY MODEL EXAM Jan/2016 Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
Показать все...
BIOLOGY MODEL EXAM.pdf5.22 KB
CHEMISTRY model exam.pdf6.82 KB
ECONOMICS model exam.pdf6.99 KB
ENGLISH model exam.pdf5.37 KB
GEOGRAPHY grade 12 model exam.pdf9.13 KB
HISTORY model exam.pdf5.70 KB
Math Natural.pdf5.71 KB
MATHS (social) model exam.pdf6.31 KB
Physics model exam 2016.pdf6.71 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ 👉 ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። 👉አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። 👉ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። 👉 በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም። 👉 ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ 👉በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። 👉ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። 👉በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። 👉መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች #ሸር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር     መልካም  ቀን🥰🥰 Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!🥰🥰 👉ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን 🥰:- ☝️ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ☝️ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 👌ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ☝️ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ☝️ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ☝️ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥•
Показать все...
🚀 •United we stand, divided we fall Share our channel to unite and expand our reach, empowering more students in need with valuable educational resources. Together, let's make a difference and create a brighter future for all. Your engagement is our best reward. Share the keys of knowledge and open doors for all. Join🔻 #EmpowerLearning ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• ╭━═━⊰✹   🌐   ✹⊱━═━╮ ♨️𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 𝑻𝒖𝒕𝒐𝒓𝒊𝒂𝒍 ╰━═━⊰❀   🌐   ❀⊱━═━╯
Показать все...
Get All The Textbooks And Teachers' Guide you need based on the new curriculum የአዲሱ ስርዓተ - ትምህርት መጽሀፍ
Показать все...
👍 1🙏 1👌 1
KG 1
KG 2
KG 3
Grade 1
Grade 2
Grade 3
Grade 4
Grade 5
Grade 6
Grade 7
Grade 8
Grade 9
Grade 10
Grade 11
Grade 12
Показать все...
Entrepreneurship PPT For Freshman Program.pdf23.08 MB
Entrepreneurship PPT For Freshman Program.pdf CHAPTER 1.pptx1.48 KB
Entrepreneurship PPT For Freshman Program.pdf CHAPTER 2.pptx0.95 KB
Entrepreneurship PPT For Freshman Program.pdf CHAPTER 3.pptx2.72 KB
Entrepreneurship PPT For Freshman Program.pdf CHAPTER 4.pptx2.44 MB
Entrepreneurship PPT For Freshman Program.pdf CHAPTER 7.pptx1.15 MB
👍 1🙏 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.