cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel https://youtube.com/@ethioflametutorial. for registration call us on 0920308061

Больше
Рекламные посты
2 483
Подписчики
-124 часа
-97 дней
+6230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📘"የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ የሪሚዲያል ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት የሪሚዲያል ፈተና ከሰኔ 1-7/2016 ዓ.ም ወይም ከሰኔ 8-14/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ዘንድሮ ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም፡፡ ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል እንዲሁም አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ስለመሆኑ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲም ሆነ በትምህርት ሚኒስቴር የተባለ ነገር የለም፡፡
Показать все...
Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel

https://youtube.com/@ethioflametutorial.

for registration call us on 0920308061

👍 4
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። ተማሪዎቹ የትምህርት ጊዜያቸው እያለፈ እንደሆነና አስቸጋሪ ጊዜ እያሳለፉ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ቅሬታ አቅርበዋል። 70% ፈተናው በሰኔ ወር ይሰጣ መባሉ ደግሞ እንዳስጨነቃቸው ገልጸዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፦ - የነዚህ ልጆች ዕጣ ፋንታ ምንድነው ? - ከዚህ በኃላ መቼ ተጠርተው ተምረው ለፈተና ይቀርባሉ ? - ለምን ምቹ ሁኔታ ከሌለ ቀደም ብሎ ሌላ ግቢ አይመደቡም ነበር ? -  አሁን መፍትሄ ምንድነው ? የሚሉ ጥያቄዎችን ይዞ የዩኒቨርሲቲውን አመራሮች በተደጋጋሚ በድምጽ እና በፅሁፍ ለማናገር ጥረት ቢያደርግም #ቁርጥ ያለ ምላሽ ማግኘት አልቻለም። በቀጣይም ጥረቱን ይቀጥላል። ዩኒቨርሲቲውም ሆነ ከትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ ካገኘ ያቀርባል። https://t.me/remedial_tricks https://t.me/remedial_tricks
Показать все...
Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel

https://youtube.com/@ethioflametutorial.

for registration call us on 0920308061

👍 5 1
⏺ Cause and Effect      መንስኤን እና ውጤት ን ለመግለፅ ⭐️Therefore ⭐️So ⭐️Because ⭐️Thus ⭐️Hence ⭐️Due to ⭐️As a result ⭐️Consequently ⭐️For 📈 ተጨማሪ ሀሳብ ለመስጠት 🫶As well as 🫶Further 🫶Furthermore 🫶and then 🫶And 🫶Too 🫶Furthermore 🫶Also 🫶In addition to 🫶Not only – but also 🫶Or https://t.me/remedial_tricks https://t.me/remedial_tricks
Показать все...
Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel

https://youtube.com/@ethioflametutorial.

for registration call us on 0920308061

👍 3
#Update 📚የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው በየ ትምህርት ቤታቹህ ሲሆን ለፈተናውም ኮምፒውተሮች፣ላፕቶፖች፣ታብሌቶች እና ሌሎች ግብአቶች እየተዘጋጁ ነው። የአዲስ አበባ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ በኦንላይን እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
Показать все...
Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel

https://youtube.com/@ethioflametutorial.

for registration call us on 0920308061

👍 2
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ይሰጣል 👉የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። 👉የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። 👉በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት #Entrance2016
Показать все...
Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel

https://youtube.com/@ethioflametutorial.

for registration call us on 0920308061

👍 3
🪐የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ 🌟የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ተገልጿል። 🟢የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ምክክር መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል ። 🌟የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በሁሉም ክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል። 🟠በዚህም በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን የሚወስዱ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን ይወስዳሉም ብለዋል። ⭐️የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር (ዶ/ር) እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፈተናውን በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል። 🌟ተማሪዎች የሙከራ ፈተና የሚለቀቅላቸው ሲሆን ደጋግመው እንዲሞክሩና እንዲለማመዱ ይደረጋልም ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። 🌟ለዚህም እንዲረዳ የአሰልጣኞች ስልጠና በመሥጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሠጣቸውም ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል። ⭐️ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት እንደሚጀምርም በመድረኩ ተገልጿል። ✅EBC 🔠🔠🔠🅰️  🔠🔠ለሌሎች ሸር እናድርግ!!
Показать все...
Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel

https://youtube.com/@ethioflametutorial.

for registration call us on 0920308061

👍 2
Repost from Remedial Tricks
📘Geography remedial short note ✅chapter 2 🎒በ Remedial Tricks የተዘጋጀ ለሪሜዲያል ተማሪወች ማስተማሪያነት የምንጠቀምበት ኖት!! 📚Remedial Tricks Private Class መቀላቀል የምትፈልጉ ተማሪወች ይሄን ቦት ተጠቀሙ👇🏿👇🏿 @entrance_tricks_bot ❗️ሌሎች ተጨማሪ ኖቶችን ለማግኘት ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇🏿👇🏿 @remedial_tricks @remedial_tricks
Показать все...
👍 2
Repost from Remedial Tricks
📘Geography remedial short note ✅chapter 1 🎒በ Remedial Tricks የተዘጋጀ ለሪሜዲያል ተማሪወች ማስተማሪያነት የምንጠቀምበት ኖት!! 📚Remedial Tricks Private Class መቀላቀል የምትፈልጉ ተማሪወች ይሄን ቦት ተጠቀሙ👇🏿👇🏿 @entrance_tricks_bot ❗️ሌሎች ተጨማሪ ኖቶችን ለማግኘት ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇🏿👇🏿 @remedial_tricks @remedial_tricks
Показать все...
👍 1
All tenses in English with their structures and examples: 1. Simple present tense 👇                 S + v + c. 2. Simple past        S + v2 + c. 3. Simple future tense            S + will/shall + v + c. 4. Present continuous tense             S + is/am/are + ing + c. 5. Past continuous tense        S + was/were + ving + c. 6. Future continuous tense             S + will/shall + be + ving + c. 7. Present Perfect tense          S + have/has + v3 + c. 8. Past perfect tense         S + had + v3 + c. 9. Future perfect tense        S + will/shall + have + v3 +. 10. Present Perfect continuous tense           S + have/has + been + ving + c. 11. Past perfect continuous tense             S + had + had + been + ving + c. 12. Future perfect continuous tense             S + will/shall + have + been + ving + c. @Remedial_Hub 💙
Показать все...
👍 4
🤓 የጂኒየስነት ሚስጥር ክፍል አንድ.....! 📚ብዙዎች ካንፓስ መስቀል ይፈልጋሉ ግን እንዴት   ❓መንገዱን አያቁትም🙂  መንገዱ ቀላል ነው ። የእናንተ አነባብ ሰዎች ባረጉት ሳይሆን በግል ሙዳቹሁ መሰረት መሆን አለበት ። መጀመርያ እናንተ የትኛው ተማሪ ነኝ ብላቹሁ ጠይቁ ። ስለ 3ቱ የተማሪ አይነቶች ታውቃላችሁ ...ቀላል ነው ምኖ አይነት ተማሪ ነኝ የሚለው ለማወቅ ቀጣዮቹ 6 ጥያቄዎች በጥንቃቄ አይታችሁ መልሱ ። (እባካችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ አትለፉ የምር ራሳችሁን ጠይቁና መልሱ ...!🤫) የሚከተሉትን ጥያቄዎች  ከ a-c ምረጡ እና ወረቀት ላይ ፃፉ ። 1. አንድ ዘፈን አዳምጦ ግጥሙን ለመያዝ ስንት ቀን ይፈጅባቹሃል?       a.3   b. 2  c .1 2. አንድ ፊልም አይታችሁ ለምን ያክል ግዜ  ሳትረሱ ታስታውሳላችሁ ?    a.2ቀን   b .ለአመታት   c.ወር 3.ነገሮች እንዴት መሸምደድ ይቀላቹሃል a.ቀጥታ ነገርየውን መሸምደድ b ከነገሮች ጋር አያይዞ ምናምን ..(እንደ period tables  ሮኒ ከረባት አርጎ ..ምናምን ..) c. ሽምደዳ ሚባል አያስደስተኝ መያዝም አልችልም 4.አንድ መፅሀፍ ትረካ ብትሰሙ ፥ ብታነቡት ወይስ በፊልም መልኩ ቢሰራ ለማስታወስ ይቀላቹሃል ..? a.መፅሀፍ b.ፊልም c.ትረካ 5. ከነዚህ ውስጥ የምትወዱት የስራ ዘርፍ የቱ ነው ...? a.የጉልበት ስራ ...ስፓርት ምናምን ....! b. ደራሲነት..ጋዜጠኝነት ... c.ሳይካትሪስት ...ጠበቃ...ዳኛ ከአምስቱ ምን ያክል a b c አመጣችሁ? 3 በላይ ab c ካመጣችቹ TYpeቹሁን ለማወቅ አሪፍ ነው ። በደንብ መልሱ ። 🙂ክፍል 2 ይቀጥላል.........
Показать все...
Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel

https://youtube.com/@ethioflametutorial.

for registration call us on 0920308061

👍 4