cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✥ቤተ ኪዳነ ምሕረት መንፈሳዊ የትምህርት ቻናል✥

“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” — ማቴዎስ 6፥33https://t.me/+6Tr66zMf5e5mMTQ0

Больше
Рекламные посты
207
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
"እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ወርኀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን" ። የሊቀ መላእኩ ቅዱስ ዑራኤል ተራዳይነት ምልጃ ጸሎት ለዘወትር አይለየን አሜን ።🌸🤲
Показать все...
ተአምረ ኢየሱስ ም78፣ ተአምረ ማርያም ም-223፣ ድርሳነ_ዑራኤል_ዘሰኔ፣_ገድለ_ቅዱስ_ሉቃስ_እና_ስንክሳር የሰኔ 22.pdf
Показать все...
ተአምረ_ኢየሱስ_ም78፣_ተአምረ_ማርያም_ም_223፣_ድርሳነ_ዑራኤል_ዘሰኔ፣_ገድለ_ቅዱስ_ሉቃስ_እና_ስንክሳር.pdf35.04 MB
🥰 1
#ድንግል_ማርያም_ብዬ ድንግል ማርያም ብዬ ስማጸን በስምሽ (፪) በቅድመ እግዚአብሔር ልመናዬን አድርሽ (፪) እኔ ደካማ ነኝ ኃጢአቴ የበዛ እኔ ጎስቋላ ነኝ በደሌ የበዛ ጊዜዬን ያባከንኩ በዋዛ ፈዛዛ ጊዜዬን ያሳለፍኩ በከንቱ በዋዛ እመብርሃን ስልሽ ፈጥነሽ ድረሽልኝ(፪) ልመናዬን ሰምተሽ ቆመሽ ለምኝልኝ ኃጢአቴ ቢበዛም ይዣለሁ አንቺን(፪) አስምረሻልና በላዒ ሰብን #አዝ አንገት የሚያስደፋ በዝቶብኝ ኃጢአቴ ምልጃሽን ፈለኩኝ ድንግል ሆይ እናቴ ያን ክፉ ጨለማ እንዳላይ አደራ(፪) ድንግል ሆይ ከልይኝ ከዲያብሎስ ጭፍራ #አዝ እመብርሃን እያልኩ ቆሜ ከደጅሽ በብርሃን እጆችሽ እንባዬን አብሽ ዓለም አታላይ ነች ወደሷ ተሳብኩኝ ታማልጂኝ ብዬ አንቺኑ ተራብኩኝ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ "ጻድቃን እኔን ይጠብቃሉ" መዝ፻፵፩፥፯
Показать все...
ዝማሬ_ዳዊት_ድንግል_ማርያም_ብዬ_v_16k.m4a8.76 KB
🥰 1
ተናገራ እዝራ ተናገራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/ ተናገራ ከእናቱ ጋር ታየ ዳዊት ዘመራ ተናገራ በበረት ተወልዶ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ የአብ ልጅ እየሱስ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ከሰማያት ወርዶ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ እጅ መሻ ያዙ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ግቡ ከግርግሙ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ጎንበስ ቀና በሉ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ከደጀ ሰላሙ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/ ተናገራ እመቤተ ማርያም ዳዊት ዘመራ ተናገራ የወርቅ መሰላል ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ጌታችን ሰው ሆነ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ካንቺ ከድንግል ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ማርያምን ለመውሰድ ዳዊት ዘመራ ተናገራ አትፍሩ ሁላችሁ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ እናት አድርጓታል ዳዊት ዘመራ ተናገራ ቅዱስ አምላካችሁ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/ ተናገራ በእዝራ መሰንቆ ዳዊት ዘመራ ተናገራ በዳዊት በገና ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ይከብራል ጌታችን ዳዊት ዘመራ ተናገራ ይወደሳል ገና ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ አለምን ያዳነ ዳዊት ዘመራ ተናገራ በበጎ ፍቃዱ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ጽድቅና ሰላም ነው ዳዊት ዘመራ ተናገራ የጌታ መንገዱ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ moche
Показать все...
ተናገራ ዕዝራ ተናገራ.mp32.28 MB
2
ተናገራ እዝራ ተናገራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/ ተናገራ ከእናቱ ጋር ታየ ዳዊት ዘመራ ተናገራ በበረት ተወልዶ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ የአብ ልጅ እየሱስ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ከሰማያት ወርዶ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ እጅ መሻ ያዙ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ግቡ ከግርግሙ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ጎንበስ ቀና በሉ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ከደጀ ሰላሙ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/ ተናገራ እመቤተ ማርያም ዳዊት ዘመራ ተናገራ የወርቅ መሰላል ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ጌታችን ሰው ሆነ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ካንቺ ከድንግል ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ማርያምን ለመውሰድ ዳዊት ዘመራ ተናገራ አትፍሩ ሁላችሁ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ እናት አድርጓታል ዳዊት ዘመራ ተናገራ ቅዱስ አምላካችሁ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/ ተናገራ በእዝራ መሰንቆ ዳዊት ዘመራ ተናገራ በዳዊት በገና ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ይከብራል ጌታችን ዳዊት ዘመራ ተናገራ ይወደሳል ገና ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ አለምን ያዳነ ዳዊት ዘመራ ተናገራ በበጎ ፍቃዱ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ ተናገራ ጽድቅና ሰላም ነው ዳዊት ዘመራ ተናገራ የጌታ መንገዱ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /2/ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/ https://t.me/Yemezmur_Gitimoche
Показать все...
ተናገራ ዕዝራ ተናገራ.mp32.28 MB
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸
Показать все...
🕊 2
ተአምረ ኢየሱስ ም78፣ ተአምረ_ማርያም_ም_71፣_ድርሳነ_ማርያም_የሰኔ_እና_ስንክሳር_የሰኔ_21.pdf
Показать все...
ተአምረ_ኢየሱስ_ም78፣_ተአምረ_ማርያም_ም_71፣_ድርሳነ_ማርያም_የሰኔ_እና_ስንክሳር_የሰኔ_21.pdf14.63 MB
✝️እኔስ በማርያም እፅናናለሁ✝️ እኔስ በማርያም እፅናናለሁ እታመናለሁ አኔስ በድንግል እመካለሁ እታመናለሁ የሰላሜ ወደብ - - - - - እታመናለሁ የልቤ ደስታ - - - - - እታመናለሁ የአበው መጽናኛ - - - - - እታመናለሁ እናቱ የጌታ - - - - - እታመናለሁ የኩክ የለሽ ማርያም - - - - - እታመናለሁ የብርሃን ስንቄ - - - - - እታመናለሁ ክብርን የተመላሽ - - - - - እታመናለሁ ዝናርና ትጥቄ - - - - - እታመናለሁ አዝ===== ምስጋናሽ በልቤ - - - - - እታመናለሁ ሞልቶ እጠራሻለሁ - - - - - እታመናለሁ ጠዋትና ማታ - - - - - እታመናለሁ ጽዬን እልሻለሁ - - - - - እታመናለሁ የቤቴ ብርሃን - - - - - እታመናለሁ ድምቀቴ ሆነሻል - - - - - እታመናለሁ መሶብ ማድጋዬን - - - - - እታመናለሁ በፍቅር መልተሻል - - - - - እታመናለሁ አዝ===== ከእናትም በላይ - - - - - እታመናለሁ ክንድሽ ደግፎኛል - - - - - እታመናለሁ ከኀዘን ከመከራ - - - - - እታመናለሁ ልጅሽ ታድጎኛል - - - - - እታመናለሁ የጻድቃኔ ማርያም - - - - - እታመናለሁ የመንፈሴ እርካታ - - - - - እታመናለሁ ትውልድ ያከበረሽ - - - - - እታመናለሁ የጌታ ስጦታ - - - - - እታመናለሁ አዝ===== ምግብ መጠጤ ነሽ - - - - - እታመናለሁ ስምሽ ይማርካል - - - - - እታመናለሁ ወንድም እና እህቴ - - - - - እታመናለሁ ዘመዴ ሆነሻል - - - - - እታመናለሁ ብራብም ብጠማ - - - - - እታመናለሁ እርካታዬ ነሽ - - - - - እታመናለሁ ፍቅርሽ ሲበዛልኝ - - - - - እታመናለሁ አልኩሽ ኩክ የለሽ - - - - - እታመናለሁ
Показать все...
🥰 1
ዕብራውያን 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ³⁶ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ ³⁷ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤ ³⁸ ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ። ³⁹-⁴⁰ እነዚህም ሁሉ በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ሳሉ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አላገኙም፥ ያለ እኛ ፍጹማን እንዳይሆኑ እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና።
Показать все...
✞  ምልክቴ ነሽ  ✞ ምልክቴ ነሽ ድንግል ለህይወቴ ባ'ንቺ ተፈታሁ ከእስራቴ ቀና ብያለሁ አሁን ልጅሽ ፀጋሽ ጎብኝቶኝ ቃል-ኪዳንሽ ተስፋ ያ'ረኩት አልተበተነም እንባየ መሬት ከቶ አልወደቀም ለበጎ ሆነ ማልቀስ ማንባቴ ሰላም ሰፈነ በልፍኝ በቤቴ       ቅኔ ነጠኩኝ ያ'ባ ጊዮርጊስን       ቆምኩኝ ቅዳሴ የህርያቆስን       የያሬድ ዜማ ሞላ በልቤ       የለም ወጀቡ ቀርባኝ መርከቤ                አዝ............. ወገቤን ታ'ጠኩ ጭንቀቴን ጥየ ዛሬስ በደስታ ይፍሰስ እንባየ የሀዘን ልብሴን ድንግል ቀይራ የደበዘዘው ህይወቴ በራ      አራራይ ዜማ ዛሬ ተማርኩኝ      ፍቅሯ አሸነፈኝ እጄን ሰጠሁኝ      ቅኔ በልቤ ተመላለሰ      የድንግል ክብር ውስጤ ነገሰ               አዝ........... የዘረጋሁት እጄ ተሞላ ማርያም ሆናልኝ ጥላ ከለላ የውስጤ ፀሎት ዛሬ ሌላ ነው የድንግል ክብር ምልጃው ቀየረው       ዛሬ ጎጆየ አንፀባረቀች      ያማረ ሰንፔር እንቁ መሰለች      ቀንዴ ከፍ ከፍ አለልኝና      ሰዋሁ ለድንግል ይህን ምስጋና                ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥                    💚💛❤                          ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
Показать все...
ምልክቴ ነሽ mezmur21.mp34.33 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.