cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቅድሚያ ለተውሒድ👈 አቡ ሁዘይፋ ቢላል አሶሲይ አሰለፊ

በአላህ ፍቃድ የሰለፊዬች ጠቃሚየሆኑ ጹሁፎችና ሙሀደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ

Больше
Рекламные посты
283
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
+2530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:54
Видео недоступноПоказать в Telegram
⚠️ تحذير المسلم من نقل الأخبار دون تثبت 🎙الشيخ محمد باموسى حفظه الله https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
Показать все...
17.08 MB
❝ የሠው ለጅ ሆይ አላህ የሠው ልጅ አድርጎ ሲፈጥርህ የተከበረ አድርጎሃል። ምንም ያህል ድክመት ምንም አይነት ጥፋት ቢኖርብህ በህይወት እስካለህ ድረስ ለመስተካከል ወደ አላህ ለመመለስ እንዲትተጋ እንጅ ራስህን የተዋረደ አድርገህ ቆጥረህ ተስፋ ቢስ እንዲኮን የሚያዝ ዲን ( ሀይማኖት ) የለህም። ❞ t.me/Abdurhman_oumer
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
قالَ الإمامُ ابنُ القيّمِ -رحمه الله-: ”وأمّا سَعادَةُ العِلمِ فَلا يُورِثُكَ إيّاها إلّا بَذلُ الوُسعِ، وصِدقُ الطَّلبِ، وصِحّةُ النِّيَّةِ“. [ مفتاح دار السّعادة (١/ ٢٩٩)]
Показать все...
00:59
Видео недоступноПоказать в Telegram
➞▹▹ጓደኛዬ የቢድአ ➷ሰዎች ጋር ➷ይቀማመጣል እንዲሁም ➷ለነሱ ይወግናል ለነሱ ➷ይሟገታል መከርኩት ነሲሀ ➷አደረኩለት ሊለወጥ ➷አልቻለም  ከሱ ➷መራቅ ከሱጋር መቆራረጥ ➷ሁኩሙ ምንድን ➷ነው◃◃◌ 🎙አልሼይኽ መሀመድ አልሔዳን https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
Показать все...
28.06 MB
بسم الله الرحمن الرحيم አሹዓራእ (10 _ 68) ✅እውነት ሀሰትን ሲያንበረክክ 1⃣ 📚ሀቅን የያዛችሁ አብሽሩ በኡዱሂያ እርድ የኢብራሂምን እና የልጁን ዒስማኢልን ጀግንነት ስናስታውስ በአሹራእ ፆም ደግሞ የሙሳን ድልና መዳን ከፊርኣውን ሽንፈትና ውድመት ጋር እናስበዋለን። በዚህም እውነተኛ የአላህ ባሮች የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎችን በእምነትና በፅናት አልፈው በጠላቶቻቸውም ላይ አንፀባራቂ ድል በመቀዳጀት በስተመጨረሻ ለስኬት እንደሚበቁ እርግጠኛ እንሆናለን። 《 قَالَ مُوسَىٰ لِقَوْمِهِ اسْتَعِينُوا بِاللَّهِ وَاصْبِرُوا ۖ إِنَّ الْأَرْضَ لِلَّهِ يُورِثُهَا مَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ ۖ وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ (128) قَالُوا أُوذِينَا مِن قَبْلِ أَن تَأْتِيَنَا وَمِن بَعْدِ مَا جِئْتَنَا ۚ قَالَ عَسَىٰ رَبُّكُمْ أَن يُهْلِكَ عَدُوَّكُمْ وَيَسْتَخْلِفَكُمْ فِي الْأَرْضِ فَيَنظُرَ كَيْفَ تَعْمَلُونَ (129) 》 الأعراف 《 ሙሳ ለህዝቦቹ አላቸው: በአላህ ታገዙ ታገሱም። ምድር እኮ የአላህ ነች ከባሮቹ ለፈለገው ያወርሳታል።(ስኬታማ) ፍፃሜም ለጥንቁቆች ነች ።(128) ሳትመጣልንም በፊት ከመጣህልንም በኋላ ተንገላተናል አሉ ። ጌታችሁ ጠላቶቻችሁን እንደሚያጠፋ ፣ በምድርም ላይ እንደሚተካችሁና እንዴት እንደምታደርጉም ሊመለከት ተረጋገጠ አላቸው። (129) 》 ✅ ሙሀረም 10 ይህ ድል የተረጋገጠበት ታላቅ እለት ነበር ‼️ الحمد لله رب العالمين ✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)🎤 http://t.me/Abuhemewiya
Показать все...
እውነት ሀሰትን ሲያንበረክክ 1+.mp312.35 MB
🟢 ኒካህ ከ 1400 ዓ.ሂ በፊት - ሁለት የሚፈላለጉ ተቃራኒ ፆታዎች - ቤተሰብ - ኒካሁን የሚያስተሳስረው ቃዲ - ምስክሮች - መህር ተወስኖ ያበቃል ♨️ ኒካህ አሁን ላይ ደግሞ - ሁለት እሚዋደዱ ተቃራኒ ፆታዎች - ዌዲንግ ሻወር - የተጋነነ ስጦታ - እስላማዊ DJ - ፕሮፌሽናል ፎቶግራፈር - ሜክአፕ አርቲስት - ውድ ቬሎ - ውድ አዳራሽ - የቀለበት ፕሮግራም - የሰርግ ፕሮግራም - ኒካህ የሚያስተሳስረው ኢማም - የተጋነነ መህር - ምስክሮች እና ቤተሰብ - ኒካሁ ይታሰራል አላህ ካዘነላቸው ውጭ በአመቱ እንኳን ተፋታሽ የሚል ኬክ በጓደኞቿ ይቆረሳል። https://t.me/abunehla
Показать все...
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! https://t.me/Aumu_Salihat ውሎህን በዚክር ጀምር https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
Показать все...
Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! https://t.me/Aumu_Salihat ውሎህን በዚክር ጀምር https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
Показать все...
Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.