Goal Academy
"Achieve your dreams with Goal Academy!" @Goal_Academyy
Больше10 046
Подписчики
-724 часа
-677 дней
-36430 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም ቤተሰቦች የሁለተኛው ዙር የኮርስ ምዝገባ ያለቀ ሲሆን ይህ እድል ያመለጣችሁ ሰዎች ደግሞ በቀጣይ ዙር ላይ መመዝገብ እና መማር ትችላላችሁ። ቀድማችሁ ለቀጣይ ዙር ቦታ ማስያዝ የምትፈልጉ በዚህ @Goal_Academyy user ያውሩን።
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId1155518212
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 +2k Coins as a first-time gift
🔥 +25k Coins if you have Telegram Premium
00:49
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሰላም ሰላም በጉጉት ሰትጠብቁት የነበረው giveaway Goal Academy በአሉን አስመልክቶ ባዘጋጀው 30% discount ዋጋ ለሚመዝገቡ 3 ተማሪዎች Goal Academy ሽልማት ያበረክታል ።
ታድያ እሄንን giveaway ላይ ማሸነፍ የምትፈልጉበት comment ላይ አሳማኝ ምክንያት ያለው ምንም ወይም አነስተኛ like ላገኘ ሰው ሽልማቱ እንሸልማለን።
ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ ።
ለአሸናፊ 3 ተማሪዎች
1ኛ እጣ 10,000 ብር ሽልማት
2ኛ እጣ 2 ነፃ የትምህርት እድል
3ኛ እጣ 1 ነፃ የትምህርት እድል አዘጋጅቶላቸዋል።
ለበለጠ መረጃ official Goal Academy cahnnel ላይ join በማድረግ ኣዳዲስ መረጃዎች ያግኙ። ኣልያም +251 95 181 2809፣ +251 94 858 4896፣ +251 99 262 5886 በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ።
✝️መልካም ፋሲካ!!!✝️
.mov59.30 MB
👍 1❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
2ተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ💥🤩😱
✅ ሰላም 🖐Goal አካዳሚዎች ነን ። በተለያዩ ኮርስ መማር እና መሰልጠን ለምትፈልጉ ዛሬ ምዝገባ ተጀምሯል ።
✅ለመመዝገብ በመጀመሪያ ከላይ pin 📌 የተደረገው ስለ ስለስልጠናው ገለፃ የተደረገውን የ orientation video ይመልከቱ ።
📌ማሳሰቢያ ምዝገባውም የሚቆየው ከሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 18 ብቻ ነው ። በመሆኑ እኛም እስከ ግንቦት 5 ብቻ የሚቆይ በሁሉም ኮርሶች ላይ የ30% Discount ለሁሉም ተመዝጋቢ አዘጋጅተናል።
♻️ስለዚህም የእዚህ እድል ተካፋይ ከዛሬ ጀምሮ መሆን ይችላሉ በተጨማሪም ያሉን ቦታ ውስን በመሆኑ ሳይሞላባቹ ተመዝግባቹህ ብትማሩ እና የዚህ እድል ተካፋይ ይሁኑ!!
ለመመዝገብ 👉 @Goal_Academyy ያውሩን።
ለበለጠ መረጃ ➡️እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን
👇👇👇
📞+251 95 181 2809
📞+251 94 858 4896
📞+251 99 262 5886 ይደወሉ።
መልካም ቆይታ ,Goal Academy
👍 2❤ 1🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
➡️ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
👉 @Goal_Academyy 👈ያዉሩን።
➡️እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን
👇👇👇
📞+251 95 181 2809
📞+251 94 858 4896
📞+251 99 262 5886 ይደወሉ።
መልካም ቆይታ ,Goal Academy✅️
🔥 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
☪️ ☪️እንኳን ለ 1445 የኢድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።☪️☪️
ለመላው የGoal Academy የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445 ዓ/ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም፣የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሁንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ጎል አካዳሚ።
“ኢድ ሙባረክ”
መልካም በዓል Goal Academy.
❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም የ Goal Academy ቤተሰቦች
Goal Academy የመጀመርያ ዙር አያስተማረ ይገኛል። ሁኖም የመጀመርያ ዙር ሊያልቅ ኣንድ ሳምንት ብቻ የቀረው።2ኛ ዙር ምዝገባ በቅርቡ ስለሚጀመር ቀድማቹ ለምትምትመዘገቡ ተማሪዎች የ ዲስካውንት ዋጋ የሚቀጥል ሲሆን የምዝገባ ቀን የሚጀመርበት ቀን አስከምናሳውቃችሁ በትግስት ተከታተሉ። አንዲሁም በተጨማሪ Goal Acadmey ቻናል ለወዳጆቻችሁ share በማድረግ አዲስ መረጃ አንዲደርሳቸው ኣድርጉ።
https://t.me/Goal_Academy_Channel
👍 5💔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም 👋 Goal Academy ቤተሰቦች አንደምን ቆያችቹ, በውስጥ መስመራችን ላይ ምዝገባ ለምትጠይቁ ውድ ተማሪዎቻችን 1ኛ ዙር ምዝገባ ጨርሰናል። ቀጣይ ዙር ምዝገባ አስከሚጀመር በትግስት ይጠብቁን።
ለበለጠ መረጃ👇
መልካም ቆይታ Goal Academy
👍 4❤ 1
ስንቶቻችሁ ናችሁ በdiscount መመዝገብ ምትፈልጉትAnonymous voting
- በdiscount እመዘገባለው
- ችግር የለብኝም
❤ 13👏 6👍 1
ሰላም ውድ የGoal Academy ቤተሰቦች በእናንተ ጥያቄ መሠረት እኛም አሁን ያለውን የጊዜውን ሁኔታው አይተን Discount እንዲኖረው ምትፈልጉ ሰዎች Vote አድርጉ
ለመመዝገብ @Goal_Academyy✅ ላይ ያዋሩን
መልካም ቆይታ ,Goal Academy
👍 20🔥 2
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.