cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሐዋሳ የተማርዎች ጀማ

የተለያዩ የትምህርት መሬጃዎች፥ Worksheet, Mid exam,Final exam,Video courses Motivation,study habit from keleme students....share🙏

Больше
Рекламные посты
851
Подписчики
+124 часа
+127 дней
+9030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Guys ዛሬ ሚግርም Coinegg ላሳያችሁ።እሄ market ላይ እየተሸጠ ....you see in the photo....ካላመናችሁ ገብታችሁ እዩ ። ✓ Coinegg ይባላል እዚህ ሚገርመው egg እና usdt አንድ ላይ ነው ። ✓ ሁለቱንም በትንሽ diamond withdrawal ማድረግ ትችላላችሁ። start Now👇👇👇👇 https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAB3LKExAph
Показать все...
Pepe miner ..... Already I am withdrawal....you see in the photo....
Don't miss
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=6362686687
Показать все...
Telegram ላይ አዲስ Star ሚባል Coin መቷል በዛ Coin Telegram Premium,Ads እና የመሳሰሉትን Purchase ለማረግ ይጠቅመናል 100 Star Coin ከ 2 Usdt በላይ ነው ይህንንም Coin በነፃ ምናገኝበት የTelegram Bot አለ Major ሚባል የTelegram Bot ሲሆን https://t.me/major/start?startapp=6362686687 ▼Start ብላቹ ግቡ ▼ታስኮችን በመስራት በርከት ያለ Star  ተቀበሉ ▼Dialy Task ስሩ ▼ሰው invite አርጉ ከትንሽ ጊዜያት በኋላ Starcoin ለብዙ ነገሮች ጥቅም ላይ ይውላል
Показать все...
Today's in HU stadium #credit fb page of hu
Показать все...
-------- ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ------- የመመረቂያ ልብስ (ጋውን) የሚመለሰው ዓርብ 28/10/2016 መሆኑን እና ክሊራንስን ጨምሮ በጊቢ ያላችሁን ጉዳይ በእለቱ እንድትጨርሱ እያሳሰብን ቅዳሜ እለት በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምክንያት ጊቢው በፌደራል ፖሊስ ስር ስለሚሆን የመኝታም ሆነ የምግብ እና ማንኛውንም አገልግሎት እንደማታገኙ ከወዲሁ እናሳውቃለን። | የተማሪዎች መማክርት
Показать все...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Ethiopia የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች ከነገ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ ያስመርቃሉ፡፡ 🎓 ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 23/2016 ዓ.ም 🎓 አክሱም ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 23/2016 ዓ.ም 🎓 መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 23/2016 ዓ.ም 🎓 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 25/2016 ዓ.ም 🎓 ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 25/2016 ዓ.ም 🎓 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 25-26/2016 ዓ.ም 🎓 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 25/2016 ዓ.ም 🎓 ጅማ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 25/2016 ዓ.ም 🎓 ሠመራ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 26/2016 ዓ.ም 🎓 ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 26 እና 27/2016 ዓ.ም 🎓 ቦረና ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 26/2016 ዓ.ም 🎓 አምቦ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 ወራቤ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 ዲላ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🎓 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 29/2016 ዓ.ም 🎓 ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 29/2016 ዓ.ም 🎓 ደምቢ ዶሎዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 29/2016 ዓ.ም 🎓 መቱ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 29/2016 ዓ.ም Via @tikvahuniversity
Показать все...
Hawassa University Exit Exam Statistics Congratulations 👏 Student Union Official
Показать все...
Exit Exam Stastics-2_240628_210558.pdf0.84 KB
Перейти в архив постов
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.