cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Liverpool f.c

Больше
Рекламные посты
190
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
የዳኝነት ውሳኔዎችን የሚወስኑ ገለልተኛ ፓናሎች መዘጋቸታቸው ተነገረ ! በሰባት አባልነት የሚገኘው ይህ አባልነት የቀድሞ ተጨዋቾችን ፣ አሰልጣኞችን እንዲሁም ተወካይ እና የዳኛ ኮሚቴም በውስጡ እንዳለ ተነግሯል። በዚህም አባላቶቹ እንዳረጋገጡት ከሆነ ጄረሚ ዶኩ አሌክሲስ ማካሊስተር ላይ የሰራው ጥፋት ፋውል እንደነበር ገልፀዋል ተብሏል።
Показать все...
🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
መሀመድ ሳላህ በረመዳን 🌙
Показать все...
2
በAXA የልምምድ ማዕከል ከPCL ጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ለማገገም እንቅስቃሴ አድርጎ የነበረው ዲዮጎ ጆታ ዳርዮሽ ክሮነር ከተባለ የEA SPORTS FC ሊቨርፑልን በመወከል ከሚጫወተው ጌመር ግለሰብ ጋር ተገናኝቶ ሰርፕራይዝ አድርጎታል። 😇
Показать все...
👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፖርቹጋላዊው የሊቨርፑል ተጨዋች ዲዮጎ ጆታ ወደ ትሬይኒንግ ተመልሷል።
Показать все...
🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት 10 ጨዋታዎች ሊቨርፑል ላይ ካስቆጠረው 11 ጎሎች የበለጠ ሞሀመድ ሳላህ ባለፉት 10 ጨዋታዎች ማን ዩናይትድ ላይ 13 ጎሎችን አስቆጥሯል። 🥶
Показать все...
😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቀጣይ_ጨዋታ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 🔴 ማን ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል 🟢 🗓️ እሁድ ፣ መጋቢት 08 ⏰ አመሻሽ 12:30 🏟️ ኦልድ ትራፎርድ ስታድየም 📲 ቀጥታ በፅሁፍ ስርጭት @Ethioliverpool143 🔴ድል የሀገረ እንግሊዝ ኩራት ለሆነው ክለብ ሊቨርፑል🔴 @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የፈርኦኖቹ ንጉስ በቀዮቹ ቤት አሁንም ታሪክ መፃፉን ቀጥሎበታል። ሙሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል በ7 ተከታታይ የውድድር ዘመናት 20+ ጎሎችን ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሁኗል። 👑🇪🇬
Показать все...
👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢብራሂማ ኮናቴ በመጪው እሁድ ክለባችን ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ለሚያደርጉት የኤፍኤ ካፕ ጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆን ይጠበቃል። ➩ ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ፣ ከርቲስ ጆንስ ፣ ራያን ግራቨንበርክ ፣ አሊሰን ቤከር እና ዲዮጎ ጆታ ከአለም አቀፍ እረፍት በኋላ  ይመለሳሉ። James Pearce 🎖 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሊቨርፑሎች የአዲስ አሰልጣኝ ሹመት ነገርን ከጨረሱ ቡሃላ በቀጥታ ወደ ቨርጅል ቫንዳይክ ፣ ሞሃመድ ሳላህ እና ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ውል መራዘም ስራ ይገባሉ። Fabrizio Romano 🎖 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🗣| ኸርቪ ኤሊዮት ማንቸስተር ሲቲን ስለመግጠም :- "ሁላችንም እንደምናውቀው ከባድ ጨዋታ ነው ነገር ግን እንደሌላው ክለብ ቡዙ የምንቸገር አይመስለኝም በራሳችን ላይ ትኩረት እናረጋለን እናም ስለጨዋታው ብዙ አናስብም።" "ጨዋታው በአንፊልድ ስለሆነ ደጋፊዎቹን ከውሀላችን አርገን ሌላ ጊዜ እግር ኳስ እንደምንጫወተው እንጫወታለን።" @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
Показать все...
1