cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

𝐂𝖊𝖑𝖑𝖆

Рекламные посты
311
Подписчики
-124 часа
+17 дней
+930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ግን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስላልሽው ብቻ እንደ እኔ ተደስቶ አሜን ያለሽ ሰው ገጥሞሽ አያውቅም አይደል     ......ምስኪን በርሽን ያንኳኳሁት አንቺ ፍለጋ መጥቼ እንደሆነ አታውቂም ደጅሽ ላይ የቆምኩት አንቺን ብዬ እንደሆነ አልገባሽም    "ግን አሜን" እግዚአብሔር ይስጠኝ           *አንቺን*
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይነጋል . . . ይመሻል ይመሻል. . . ቀን ይሸሻል አሁንም ድጋሚ ሳይነጋ ይመሻል ሰው ከራሱ አምልጦ ወደ ማን ይሸሻል:: :- ግዑዝኤል
Показать все...
#ለዕለተ እሁዳችን ስንቃርም *        #ገንዘብተኝነትን አውግዙ ፤ ገንዘብን ግን አትጥሉ በሰለጠነው አለም ገንዘብና ሀብት የግድ የሚያስፈልግ የኑሮ #መስተጋብሮች ናቸውና። ያለ ሀብትና ገንዘብ ሳይንስና ቴክኖሎጂ አይሰምርም ፣ የሰው ልጅ የደረሰባቸው የእድገት ደረጃዎች ያለ ነዋይ አይሳካም ነበር  ። #በዘመነች አለም ህይወት ያለ ገንዘብ ዲዳ ትሆናለች !  ገንዘብን ተጠቀሙበት  ፤ ነገር ግን ገንዘብ ላይ አትጣበቁ  ። ገንዘብ ላይ ሙጭጭ ባላችሁ ቁጥር በእናንተ "ሙጭጭ" ማለት የተነሳ አለም የበለጠ #ትደኸያለች ። ገንዘብተኛ ማለት ከፈረሱ የቀደመ ጋሪ  ማለት ሲሆን ትርፉ ከሰብአዊነት አፈንግጠው በሰዎች ዘንድ መጠላት ነው ። ኦሾ/Osho
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 1
⭐"እናሲዝ"" አለቺኝ የማርያም ጣቷን ዘርግታ "እናሲዝ" አልኳት አስያዝን ካሸነፈች አዝያት ልዞር ተስማማን ✅️የሆነ ቀን ቀጥሬያት ተገናኝተን እያወራን "እዩዬ" አለቺኝ የያዘችውን ትንሽ ሻይ ያለበትን ብርጭቆ በሁለት እጇ እያሽከረከረች፥መጨነቋ ፊቷ ላይ ያስታውቃል። የምትለውን ነገር ሳትለው አስጨነቀኝ "ወዬ እናትዬ" አልኳት "አንዳንዴ ጓደኞች ሆነን በቀረን ብዬ የምመኝበት ጊዜ እየበዛ ነው" አለቺኝ ሰውነቴ ቅዝቅዝ አለ "ምነው እናቴ ያጎደልኩት ነገር አለ" አልኳት ይሄ ነው የምትለኝ ነገር ቢኖር እና ማስተካከል ብችል ብዬ ⭐"አያይ በፍፁም እንደሱ አይደለም... በቃ ጓደኛሞች እያለን የነበረንን ነፃነት እወደዋለሁ... ቅርበታችን... ምንም አለመደባበቃችንን... ሳቃችን... ቀልዶቻችን መተፋፈር አልነበረውም አሁን ግን ተመልከተን... ድሮ አፈር መስለን እንዳልተገናኘን አሁን ልብሳችንን ፀጉራችንን ስንጠበብበት ያናድድኛል። እንደድሮ ነፃ አይደለንም አሁን ቃላት መርጠን ነው የምናወራው ተቆጥበን ነው የምንስቀው። ..." "ስለዚህ...?!" አልኳት ድምፄ ከጠበኩት በላይ ሻክሮ ምክንያቱም ከተናገረችው አንዱም ስህተት የለውም ✅️"እዩዬ እንዳሰብከው አይደለም የእውነት አሁን ያለንን ነገር እወደዋለሁ ግን ደሞ ውልብ ሲልብኝ ጓደኝነታችን ይናፍቀኛል" አለች እጆቼን ይዛ አየኋት... አይኖቿን አየኋቸው... እንዳልከፋበት ፈርታለች "እዩ አላስደበርኩህማ በእማማ ሞት" አለቺኝ "ብትሞክሪ ራሱ ልታስከፊኝ አትቺይም" አልኳት "ለምን ያን ያህልማ ሰነፍ አይደለሁም" አለች እየፈገገች "ተፈጥሮሽ አይደለም ማንንም በተለይ እኔን ማስከፋት አትቺይም አልኳት" "እናሲዝ"" አለቺኝ የማርያም ጣቷን ዘርግታ "እናሲዝ" አልኳት አስያዝን ካሸነፈች አዝያት ልዞር ተስማማን ከዛ ግን ተመኘሁ ሁሉም እንደኛ ጉድለቶቹን ፊትለፊት መነጋገር ቢችል ብዬ ምናልባት ብዙ ፀቦች ፍቺዎች ይቀንሳሉ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባህር የእርሷ አምሳለ ገጿ ነው። ከውጭ 'ሚታየው ግላጭ መንፈሷ የተረጋጋ ቢሆንም ውስጧ ለመኖር የሚታገሉ ነፍሳትን አዝሏል። ያንን የምናቅ እኔና እግዜሯ ብቻ ነን፤ እርሷኳ ይህ መልኳን አልተረዳችም። ከሰው መንጋ እንገጠል ለአንድ አፍታ እንኳን እንገለል በፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል። ተባብለን ነበር ወደዚህ ባህር ዳርቻ የመጣነው፤ ከጥቂት ዝምታ በኋላ ጀርባዋን እንደሰጠች አርምሟችንን በጥያቄ ሰበረችው። ውበት ማለት ምንድነው ? . . . የህጻን ልጅ ትንንሽ ዓይኖች . . . ብ ር ሃ ን ስ ¿ ` . . . የእናት ንጹህ ፈገግታ . . . `` ይሄን ከመለስክልኝ እራት ጋባዥ እኔ ነኝ `` . . . ቃል ነው አልረሳውም . . . `` ትልቁ ነገር ተስፋ ነው? `` . . . ትልቁ ነገር እምነት ነው . . . `` ጎበዝ! ታድያ ተስፋ አድርገን ነው የምናምነው ወይንስ አምነን ነው ተስፋ የምናደርገው ? ``
Показать все...
3
⭐⭐Bruce lee የተባለው ታዋቂው የሆሊውድ አክተር በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር.. ✔️"የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም... ✔️የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም... የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም። ✔️እናም አንድን ነገር ለታይታ ማድረግ ሞኞች የፈለሠፉት የመከበር ሙከራ መሆኑን ተረድተህ" በቀጥተኛው መንገድ ለመጓዝ ሞክር...❤
Показать все...
2