cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮሪካ

Meski ed😍 ቀልድ 🎪🎪🎪 ሙዚቃ🎶🎵🎵 ቲክቶክ🎬🎬🎬 ምርጥ Pps🌃🌃🌃 አጫጭር መጣጥፍ📓📓📓 ግጥም📜📜📜 ፯፯ አሪፍ አሪፍ ስዕሎች 🎨🎨🎨🎨🎨🎨 አሪፍ አሪፍ መፀሐፎች 📒📘📗📓📚📖📖📖 ብቻ Join እያላቹ የሌለ የለም🎉🎉🎉🎉🎉

Больше
Рекламные посты
850
Подписчики
-324 часа
-57 дней
-930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ይሄ ዘፈን እንዴት እደተመቸኝ ትርጉሙን ሳላዉቅ በጣም ተመቸኝ ጋበዝኳቹ ❤❤👏👏👏🙏🙏🙏 @eyo_ric
140Loading...
02
Media files
151Loading...
03
የቻላቹትን አግዙት በገንዘብ እንኳን ባችሉ በፀሎት አስቡት ወንድማችንን🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺 @eyo_ric
150Loading...
04
ቢራቢሮዬ ባለ ብዙ ቀለም መኖሪያሽ አበባ በሰው ስትለኪ የውበት ቀዘባ ከአይኔ ብትገቢ ድንገት በጨረፍታ ስፀልይ አደርኩኝ እንዲነጋ ማታ የኔ ቢራቢሮ ይሄ ውበትሽ ጠላት እንዳይሆንሽ ጭራሽ እንዳትወጪ ከመኝታ ክፍልሽ የኔ 🦋🦋🦋 @eyo_ric
160Loading...
05
ክፉን : ሴት : አልፈራትም  :    ምክንያቱም :  ሁሉንም : መሳሪያዎቸን : እንድታጠቅ : ትረዳኛለች ። እኔ : የምፈራዉ : ደጓንና : ሩህሩኃን : ሴት : ነዉ  ።     ምክንያቱም ፥    ሁሉንም : መሳሪያዎቼን : እንድፈታ : ታስገድደኛለች  ።ተገሪማለዉ 🙏👏👏👏 @eyo_ric -
201Loading...
06
❤❤❤❤❤❤🥺🥺🥺😘😘😘😘 @eyo_ric
240Loading...
07
ትምህርት ምንም ያህል ልጠላ ትችላለህ ግን . . . . እንደ School Life የሚናፍቅ ነገር የለም😊😞🥺🥺🥺😭 @eyo_ric
240Loading...
08
መምህር :- የመሬት ቅርጽ ምን አይነት ነው? ተማሪ :-  ክብ መምህር :- እንዴት አወክ? ተማሪ :-  እሽ አራት ማዕዘን ይሁን ጭቅጭቅ አሎድም😂😂😂 @eyo_ric
230Loading...
09
ደና አመሻቹ ቤተሰብ 👀👀👀 @eyo_ric
270Loading...
10
አሁን ደስ ብሎኛል እኔ የምወዳት እሷም የምትወደኝ ልመናዬን ሰምቶ አምላክ መርጦ የሰጠኝ የልቤ ጨረቃ ለጨለማ መብራት የህይወቴ ድምቀት የጉዞዬ ብርታት የመኖሬ ሰበብ የልቤ ንግስት ለራሴ እሳሳለው እንኳን ሌላ ሊያያት እየውልሽ ውዴ ስሚ በጥሞና ልቤ ባንቺ ናፍቆት ሄዶ ጠፍቷል እና አንቺ ጋ ተቀምጦ ይቆለፍበት ውበትሽ በርትቶ ወድቆ ከሚሞት ገጣሚ:........ @eyo_ric
361Loading...
11
ደና አደራቹ ቤተሰብ 😁 @eyo_ric
320Loading...
12
Asejemerut
460Loading...
13
https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId785087991 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
480Loading...
14
Media files
810Loading...
15
Media files
800Loading...
16
እጅህ ይዳብሰኝ ዙሮ ከወገቤ ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሀሳቤ🥰 የተባረከ እጅ በአምላክ የተቀባ ቢታቀፉት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ🥰 በሀኪም በጸበል መላ የጠፋለት በእጆችህ መዳፍ ዳንኩኝ እደዘበት🥰 🥰የልቧ ንጉስ ስትሆን🥰 ❤️የማዘፈንህ ሙዚቃ❤️
901Loading...
17
Media files
890Loading...
18
ደሞ አሉ አንዳንድ ሰዎች በጀለሶቻቸው pic የሚጀናጀኑ . . . @Nardoss21
671Loading...
19
Yetua nesh🙌💗🥷😈😎
761Loading...
20
ቃልኪዳን ከፍቅረኛዋ ስትጣላ ፈጠነ "ፍቅር የለም" ብላ post አደረገች። Comment ላይ የተሰጧት ምላሾች በጥቂቱ🙈🙈 🗣"Abdu በፍቅር የተጎዳው")አወ ልክ ነሽ ወላሂ ፍቅር የለም 👩"ቤቲ የአባቷ ልጅ")ሲጀመር ፍቅር የሚሉት የት ያዩትን ነው ቁሞ ሲሄድ ያየው አለ።ልክ ነሽ ቃልዬ ፍቅር የለም የኔ ጣፋጭ 🗣"big boy")ፍቅር ድሮ ቀረ በኛ ግዜ 🗣"ሚካኤል አባቴ")ፍቅር ፈጣሪ ብቻ ነው 👩"በስምህ ልጠራ" ፍቅር ለሰው ልጅ ከፈጣሪ ለኛ የተሰጠን ትልቁ ስጦታ ነው።ፍቅር የለም አለ ብሎ መጨቃጨቁ ምንም አይጠቅማቹሁም ጥሩ አፍቃሪ መሆን እችላለሁ እዴት ጥሩ አፍቃሪ ልሁን ብላቹ እራሳችሁን ጠይቁ ፍቅር ባይኖር ደግሞ የምወደውን ልጅ ከራሴ አብልጬ ባልወደድኩት ነበር።እራሳችሁን ተመልከቱ ማፍቅር መቻላችሁን ፈትሹ ይሄ ስጦታ የሚሰጡት የተመረጡት ናቸው።ለሁሉም አይታደልም
631Loading...
21
ሴቶች ዝም አትሉም መቼስ አ እኔ ግን .....
520Loading...
22
"ሴት ልጅ መልኳ ይመር እንጂ ፀባያ በዱላ ይስተካከላል" አሉ ወንዶች። ሴቶች ምን ትላላቹ ??
531Loading...
23
በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች። 👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱‍♀k ነኝ 👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ M 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው አልፈልግም 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ M 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳እሽ ከየት ነው 👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ 👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
520Loading...
24
ጓደኛ ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፡፡ አለቃውም 'መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም' በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፡፡ ከፍለጋ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል፤ አለቃውም 'ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ፤' በማለት ይወቅሰዋል፡፡ ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሼበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር ፣ አለቃውም ''ምን አለህ?'' ሲለው ወታደሩም "#እንደምትመጣ_እርግጠኛ_ነበርኩ።" አለኝ ✅ እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁሉም ሠው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ነው! ከ #ቁምነገር ❤️🫶
551Loading...
25
ትለያላቹ በስማም🙏😳❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏 @eyo_ric
600Loading...
26
🤭ሁለት ኪሎ ግራም ስኳር ግዛ ተብሎ የተላከው ልጅ ባዶ እጁን መጣ "ምነው ለምን አልገዛህም?" "ሱቁ ውስጥ ያለው አንድ ኪሎ ግራም ብቻ ነው: ግዛ ያልከኝ ደግሞ ሁለት ኪሎ ነው" "አንተ ደነዝ! ታዲያ አንድ ኪሎውን ገዝተህ አትመጣም ነበር እንዴ?" በጥፊ እና በግልምጫ **** ይኸው ልጅ በሌላ ጊዜ 12 ቁጥር ሲሊፐር/ነጠላ ጫማ ግዛ ተብሎ ተልኮ ሱቅ ውስጥ ያለው ስድስት እና ዘጠኝ ቁጥር እንደሆነ ሲነገረው ሁለት ባለ ስድስት ቁጥር ሲሊፐር ሸምቶ መጣ 👇🏾 ይኸው ነው እንግዲህ Communication matters ❤️🙌🏼 @eyo_ric
522Loading...
27
ይሄ ላንተ ነዉ ✌️✌️✌️✌️❤❤❤❤ @eyo_ric
510Loading...
28
😁😁✌️✌️✌️✌️ @eyo_ric
440Loading...
29
😘አስተውል "ስማኝ ማነህ ተብለህ ስትጠየቅ እኔ ነኝ በማትልበት ቦታ አትገኝ። አስተውል መንገድ ሁሉ አይወስድም ቦታ ሁሉ አያኖርም… ከገዳዮች ጋር አትተባበር ነፍሰ ገዳይ የሚሄድበትን አያውቅም የረከሰም ነው፡፡ ሰውን ገሎ ደማቸውን ጠጥቶ አይረካም ስጋቸውን በልቶ ሰላም የለውም፡፡ በቀልና ቂምን ለነገ ይተዋል … የተበደሉ ሰዎች መጮህ ባትችልም ከገዳይ ጋር አትተባበር፡፡ ዛሬ የራቀ የመሰለህ ነገ ደጃፍህ ይደርሳል፡፡ ዛሬ የምትሞቀው እሳት ካላጠፋኸው ነገ ያቃጥልሀል፡፡ዛሬ የዘራኸው መጽፎ ተግባር ነገ ለአንተና ልጆችህ ነውና አስተውል።" @eyo_ric
10Loading...
30
#አስተውል "ስማኝ ማነህ ተብለህ ስትጠየቅ እኔ ነኝ በማትልበት ቦታ አትገኝ። አስተውል መንገድ ሁሉ አይወስድም ቦታ ሁሉ አያኖርም… ከገዳዮች ጋር አትተባበር ነፍሰ ገዳይ የሚሄድበትን አያውቅም የረከሰም ነው፡፡ ሰውን ገሎ ደማቸውን ጠጥቶ አይረካም ስጋቸውን በልቶ ሰላም የለውም፡፡ በቀልና ቂምን ለነገ ይተዋል … የተበደሉ ሰዎች መጮህ ባትችልም ከገዳይ ጋር አትተባበር፡፡ ዛሬ የራቀ የመሰለህ ነገ ደጃፍህ ይደርሳል፡፡ ዛሬ የምትሞቀው እሳት ካላጠፋኸው ነገ ያቃጥልሀል፡፡ዛሬ የዘራኸው መጽፎ ተግባር ነገ ለአንተና ልጆችህ ነውና አስተውል።" @eyo_ric
10Loading...
31
አራመመዷ ዘፍ ዘፍ አይነት ግዴለሽነት የተሞላበት ነው  ..... እንዳረማመዷ የእግሮቿ ጣቶች ከጥቅም ውጪ መሆን ነበረባቸው  ጌታ ምን ይሳነዋል  ጉዳት አስተናግደው የሚያቁ አይምስሉም  የእግሮቾ ጣቶች ያምራሉ ... ዝም ብ'ላ ረጅም ሰዓት ስትሰማኝ እድል አልሰጣት ብዬ ከሆነ ብዬ አንቺ አታወሪም እንዴ?  ስላት ......"ሁለታችንም እናውራ ወይ? " ትላለች እየሳቀች  እርጋታዋ ደስ ይላል ፣  ያልገባኝን ነገር የምታብራራልኝ በትህትና ነው ። ስቆጣት" ሻለቃ ባሻ ጌታዬ እታረማለሁ" ትላለች ዝም ብላ ጭቅጭቅ ላይ ዝም ብላ ድከመቴ ላይ ዝም ብላ ያላደረኩት ነገር ላይ ክችች አትልም በስሟ  ፣በአረማመዷ፣  ስታኮርፍ  ዝርግፍ በምታደርገው ከንፈሯ ፣ተናዳ በጨቀጨቀቺኝ  አሾፋለሁ ድምፅ አውጥታ እየሳቀች "እገልሃለሁ" እያለች  ትታገለኛለች አያቴ የመረቁኝ ደርሶ ነው አንቺን የመሰለ የሰጠኝ ስላት ትክዝ ብላ " የኔ አያት ጠላ ግዢ ብላኝ የሰጠቺኝ ብር ጠፍቶብኝ አዝናብኝ ነው አንተን የሰጠኝ" ትላለች ። ጠላ የምቶዱት  በዘር ነው ወይ እላታለሁ... ሁኔታዋን ፣ ነፃነቷን  ፣የምትታዘዘኝን መንገድ እወደዋለሁ ....ሰርግ ደግስ፣  ፎቶ ቤት ሄደን መስክ ወጥተን አንድ ሺ ፎቶ ጨፍኑ ግለጡ ተጣመሙ  ተጎንበሱ እያሉ የሚያነሱት ጋ ባትወስደኝ   አገባት ነበር እላለሁ ....ልጥለፋት ይሆን እንዴ ? እላለሁ🤔 ምንም ቢሆን ፍቅር ደስ ይላል ከነሃሳቡ ❤ ከተመቻቹ 👍👍 አርጉ @eyo_ric
411Loading...
32
❤እቺ ሳምንት ደስ ትላለች ። የሆነ ድል በድል የመሆን ስሜት የታከከኝ ሳምንት ነች ። ስነቃ የማስበው ነገር ደስ ይላል ። የማገኛቸው ሰዎች ደስ ይላሉ ። አበዳሪዎቼ ያበደሩኝን ገንዘብ ሳይረሱልኝ አይቀሩም ።ብድር ከፈለክ ጠይቀኝ እያሉ ነው ። አከራዬ እንዳትሰጋ የቤት ኪራይ አልጨምርብህም ሁሌ አብራቹ ከማያችሁ  ቆንጆ ልጅ ጋ አብራቹ ኑሩ እያሉኝ ነው ። ቆንጆ ክላሲክ መፅሃፎች ስጦታ ተሰጦቶኛል ።  ሎተሪ እየቆረጥኩ ነዉ ። እምወዳቸውን ሰዎች እየደወልኩ እወዳችኃለሁ እያልኩ ነው ።  ፈግግ ስል ነው የምዉለው ። ሃዬ ❤ መኖር ደስ ይላል @eyo_ric
391Loading...
33
ደና አደራቹ ✌️✌️✌️❤❤ @eyo_ric
430Loading...
ይሄ ዘፈን እንዴት እደተመቸኝ ትርጉሙን ሳላዉቅ በጣም ተመቸኝ ጋበዝኳቹ ❤❤👏👏👏🙏🙏🙏 @eyo_ric
Показать все...
Way _ ዋይ.mp34.15 MB
01:13
Видео недоступноПоказать в Telegram
9.81 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
የቻላቹትን አግዙት በገንዘብ እንኳን ባችሉ በፀሎት አስቡት ወንድማችንን🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺 @eyo_ric
Показать все...
ቢራቢሮዬ ባለ ብዙ ቀለም መኖሪያሽ አበባ በሰው ስትለኪ የውበት ቀዘባ ከአይኔ ብትገቢ ድንገት በጨረፍታ ስፀልይ አደርኩኝ እንዲነጋ ማታ የኔ ቢራቢሮ ይሄ ውበትሽ ጠላት እንዳይሆንሽ ጭራሽ እንዳትወጪ ከመኝታ ክፍልሽ የኔ 🦋🦋🦋 @eyo_ric
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ክፉን : ሴት : አልፈራትም  :    ምክንያቱምሁሉንም : መሳሪያዎቸን : እንድታጠቅ : ትረዳኛለች ። እኔ : የምፈራዉ : ደጓንና : ሩህሩኃን : ሴት : ነዉ  ።     ምክንያቱም ፥    ሁሉንም : መሳሪያዎቼን : እንድፈታ : ታስገድደኛለች  ።ተገሪማለዉ 🙏👏👏👏 @eyo_ric -
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
❤❤❤❤❤❤🥺🥺🥺😘😘😘😘 @eyo_ric
Показать все...
ትምህርት ምንም ያህል ልጠላ ትችላለህ ግን . . . . እንደ School Life የሚናፍቅ ነገር የለም😊😞🥺🥺🥺😭 @eyo_ric
Показать все...
መምህር :- የመሬት ቅርጽ ምን አይነት ነው? ተማሪ :-  ክብ መምህር :- እንዴት አወክ? ተማሪ :-  እሽ አራት ማዕዘን ይሁን ጭቅጭቅ አሎድም😂😂😂 @eyo_ric
Показать все...
ደና አመሻቹ ቤተሰብ 👀👀👀 @eyo_ric
Показать все...
አሁን ደስ ብሎኛል እኔ የምወዳት እሷም የምትወደኝ ልመናዬን ሰምቶ አምላክ መርጦ የሰጠኝ የልቤ ጨረቃ ለጨለማ መብራት የህይወቴ ድምቀት የጉዞዬ ብርታት የመኖሬ ሰበብ የልቤ ንግስት ለራሴ እሳሳለው እንኳን ሌላ ሊያያት እየውልሽ ውዴ ስሚ በጥሞና ልቤ ባንቺ ናፍቆት ሄዶ ጠፍቷል እና አንቺ ጋ ተቀምጦ ይቆለፍበት ውበትሽ በርትቶ ወድቆ ከሚሞት ገጣሚ:........ @eyo_ric
Показать все...
Войдите и получите доступ к детальной информации

Мы откроем вам доступ после авторизации. Мы обещаем, это быстро!