AMU FRESHMAN
Открыть в Telegram
This channel is for AMU Natural freshman students Owner @Yidsamu Telegram bot @yidsam_bot ለአስተያየት @Cfreshman_bot For discussion https://t.me/+ocD_LVend_U5Mjk0 Subscribe YouTube Channel https://youtube.com/@Yidsam_tube?si=v2sEdz3MglrPKhN7
Больше5 303
Подписчики
+6724 часа
+2797 дней
+58630 дней
Архив постов
5 303
Repost from ስኬት Freshman 2019
+9
👨🏫ለ 2019 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች✅በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣
✅ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም ኮርሶች ለመረዳት እጅግ ቀላል እና ግልፅ ተደርገው 👇
📚ለመረዳት ግልፅ የሆኑ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የተዘጋጁ ኖቶች፤
🎞ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ የ Animation Video ትምህርቶች፤
🗒የሁሉም ዩኒቨርስቲወች ያለፉ አመት Mid & Final ፈተናወች ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው
📖በእያንዳንዱ ኮርስ በየ ምእራፉ መጨረሻ ላይ የተዘጋጁ ጥያቄወች
📖ተጨማሪ ለማገዝ የተዘጋጁ የተለያዩ Worksheet &Diagrams በአንድ ቦታ ታገኛላችሁ📥🏆ለመሆኑ ስኬት Freshman Tutorialን ምን የተለየ ያደርገዋል፦👇 ➡️አንድም ሳያስቀር ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች በአንድ ቦታ እና ጊዜ የሚሰጥ መሆኑ። ➡️የሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉ አመት ከ2013-2018 ድረስ ያሉ Mid & Final ፈተናወች ተደራጅተው እናንተ እየጠበቁ ነው። ➡️ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰአት እየተመለሳችሁ እንደፈለጋችሁ ማግኘተ መቻላችሁ። ➡️አንዴ ተመዝግባችሁ እስከ መጨረሻው ከእኛ ጋር ማሳለፍ መቻላችሁ። ➡️የሁሉንም ተማሪን የመክፈል አቅም ያማከለ እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ ትምህርቱን መስጠታችን። 🎯በተጨማሪም የ አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ከ 2013-2018 ዓ.ም ድረስ ያሉ ያለፉ አመት የ ፍሬሽማን Mid & Final Exam በረጅም ጊዜ ሂደት ተጠራቅመው በተደራጀ መንገድ ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው ታገኛላችሁ። ⬆️እነዚህን ሁሉ ፓኬጅዎች በአንድ ቦታ የምታገኙ ሲሆን 🗂ከምንሰጠው አገልግሎት አንፃር እጅግ ተመጣጣኝ እና ሁሉንም ተማሪ ያማከለ ለአንዴ በሚከፈል ክፍያ💵 ከእኛ ጋር ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ታገኛላችሁ🙌 📲ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 ✈️Join Our channel⤵ @Siket_Freshman_2019✅

Crypto or other channel lalachuna telegram subscriber mechemer yemtfelgu kehone ihen bot metekem tchilalachu
befelegachut lk ychemral bcha sew invite argu enji
subscriber
reaction
view
👇
https://t.me/beastsmmRobot?start=ref7318253166
5 303
Repost from Hulu Academy
+9
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
ታላቅ የምስራች
በዚህ ዓመት 2019 Entrance ዉጤት ለመጣላችሁ እና ከ Remedial ወደ ፍሬሽማን ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
🆕በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የብዙ ተማሪዎችን ህልም እዉን ያደረገዉ የስኬት መናገሻ የሆነዉ Hulu Academy፣
ዘንድሮም እንደተለመደዉ የእርሶንም ህልም እዉን ለማድረግ የዩኒቨርሲቲ ህይወቶን በደማቅ ስኬት ለማጎናፀፍ Freshman ተማሪዎች ማስተማር ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል !
✅ትምህርቱን የምናቀርብበት መንገዶች :-
🎓 ሁሉንም Chapter ሳቢና ማራኪ በሆነ ፣በተዋቀረ፣በግልፅ አማርኛ እና እንግሊዝኛ የ ትምህርት ሚኒስተር Module መሰረት ባደረገ :-
✅ማራኪና ከፍተኛ ጥራት ያላቸው 4K ቪዲዮ ✅በጣም ጠቃሚ የሆኑ፦ 😞Pdf 😞 flexible learning 😞Photos , Last 4+ year Exam with Ans 😞Documents 😞PPTS ✅Afaan Oromoo+English Notes ✅በ አማርኛ እና በ እንግሊዝኛ የተብራሩ ሙሉ ኖት ✅ያለፉ ዓመታት የሁሉም University Mid እና Final Exam ከ መልሶቻቸዉና ሙሉ ማብራሪያ ✅ChapterWize Quizzes እና ማጠቃለያ ኖት ✅ Senior Advice and Experience Sharing ✅ፈተና ተኮር Special ልምምድ✅ሁሉ Academy ለምን Special ሆነ ? ➡️ ትምህርቶቹን የምናቀርብበት እና የምንገልፅበት መንገድ በሁሉም ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ማትረፉ ፥ ግንባር ቀደም እና ወደር የለሽ የስኬት በር መሆኑ ነዉ ። ➡️ሁሉ Academy የሚሰጣቸዉ ኮርስ ምን ምን ናቸዉ ? ➡️በአጠቃላይ በሁሉም የ ኢትዮጵያዊ University እና College የሚሰጡትን ኮርሶች (Subject ) ገራሚ እና ማራኪ በሆነ መልኩ እንሰጣለን ። ✅ከዘንድሮ በፊት የነበረን ስኬቶች በጥቂቱ @HuluAcademyTutorial ✅Application ለማዉረድ =https://t.me/HuluAcademy/3460 📌 ሁሉንም ኮርሶች Chapter 1 Free Application ላይ ታገኛላችሁ ። 📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏 ➡️ZERO TO 4️⃣.0️⃣0️⃣ ZERO TO 🅰➕ 📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ➥ 𝐉𝐨𝐢𝐧 U𝐬 | @HuluAcademy | | @HuluAcademy |
5 303
For freshman students join this group if u want:-
Modules 📚
Notes 📒
Reference books 📕
Worksheet 📑
Assignment 📝
Mid n final exams
from all Ethiopian university.👇👇
https://t.me/ethiofreshman2019
5 303
FOR 2019 FRESHMAN 🔥
University education is different from high school,Prepare with the TESTA app!
Benefits you get with TESTA APP
✅ Selected Short Notes: Helps you quickly review main concepts without reading long modules.
✅ Exam Questions from Various Universities: Helps you practice format & style of questions with high quality.
✅ Clear Question Sources: Shows which university each question came from right beneath it.
(Example: Question: What is...? Source: Haramaya University)
✅ Efficient Review: Helps you grasp essential points within a few minutes.
✅ GPA Calculator: Includes a GPA calculator so you can set your goal and prepare right now.
📱 All in One Place: Notes and practice questions at your fingertips in one convenient app.
✅ The service fee is 499 Birr. Once paid, use it for 1 year (full Freshman courses). It also has a free course.
✅ If you have questions or iphone user reach us at 👉👉 @testa_support.
✅ invite code 👉
C8VW7B
📲 Download it now on the Play Store!
👇👇👇
Download Now5 303
Repost from Testa

4EU36S
📲 Download it now on the Play Store!
👇👇👇
Download Now5 303
የስራ ማስታወቂያ
የስራ አይነት፡- social media host
የስራ ቦታ፡- አርባምንጭ
ጾታ፡-ሴት
የስራ ሁኔታ፡- part-time/ከትምህርት ጎን ለጎን
ደሞዝ፡- እንደ ሁነታዉ በስምምነት
የማመልከቻ ጊዜ፡- 14/02/2019-17/02/2019
Job description:
እኛ የsocial media marketing team ስንሆን ለምንሰራቸዉ ድርጅቶች የsocial media host ሆና
መስራት የምትችል ካሜራ ፊት በconfidence በድፍረት ማዉራት የምትችል የmodeling ብቃት ያላት ይበልጥ ደግሞ ቆንጆ ብትሆን ይመረጣል!!
ለማመልከት👇
በዚህ የtelegram username @teketel_elssa ላይ ራሳቹን የሚገልጽ ኤዲት(edit) ያልተደረገ ቢበዛ የ1 ደቂቃ ቭድዮ ይላኩልን።
ማሳሰቢያ፡
Edit የተደረገ ቭድዮ ተቀባይነት አይኖረውም ምክንያቱም የእናንተን confidence የምንለየዉ በዛ ስለሆነ!!
5 303
ምዝገባዉ እስከ ነገ 6:00 ሰአት ተራዝሞላችኋል ።የሚያስቸግር እና ግራ የገባችሁ ካላችሁ ወደ freshman coordinate ሂዳችሁ እድታስተካክሉ እስከ ነገ 6፡00 ቢሮ ይጠብቋችኋል።
በስልክም በአካልም ነገዉኑ እድታስጨርሱ።
+251913300511 ዳንኤል
freshman coordinator
5 303
Repost from Hulu Academy
#HuluAcademy
📣 2019 Freshman ተማሪዎች በሙሉ 🆕
HuluAcademy Freshman Tutorial Mobile Applications አጠቃቀም 🟥
⚠️ ሁላችሁም Application ከመጠቀማችሁ በፊት ይህንን Video ጨርሳችሁ ተመልከቱ !
➡️ከዚህ በታች ባስቀመጥነዉ link መጀመርያ Applications አዉርዱ =https://t.me/HuluAcademy/3460 ✅
✅ How to create Account ?
✅ How to Use Application ?
✅ Application Features ?
🚨 በተጨማሪም Application ካወረዳችሁ ቡኋላ Application ዉስጥ ፊትለፊት '' How to start and use app ' ' የምትለዉ Button ዉስጥ ሙሉ አጠቃቀም አለላችሁ ።
➡️ ዘንድሮ Freshman እና COC ይሰቀላል ከ HuluAcademy ጋር የማይቻል የለም , ሁሉ በእጃችን ሁሉ በ Applicationችን
📌ሁሉንም ኮርሶች Chapter 1 Free Application ላይ ታገኛላችሁ ።
✅ የክፍያ መጠን 399 ብር አንድ ጊዜ ብቻ ነው የምትከፍሉት ከዛ ሙሉ Semester ትማራላችሁ ።
✅ከዘንድሮ በፊት የነበረን ስኬቶች በጥቂቱ
@HuluAcademyTutorial
➡️ZERO TO 4️⃣.0️⃣0️⃣ ZERO TO 🅰➕
✅1️⃣0️⃣0️⃣☢️ Your Success is guaranteed with @HuluAcademy
5 303
Repost from N/a
🚨 አስቸኳይ ማሳሰቢያ – ለ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች
እስካሁን ከ2,000 በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ውስጥ የተመዘገቡት 700 እንኳን አይሞሉም።
ስለዚህ ዛሬውኑ ምዝገባችሁን ካላጠናቀቃችሁ፣ ዩኒቨርሲቲው ከሰኞ ጀምሮ ምንም ዓይነት አገልግሎት እንደማይሰጥ ከወዲሁ አዉቃችሁ።
ወደ Freshman Coordinator በመሄድ የመግቢያ Password ተቀብላችሁ ምዝገባችሁን ዛሬውኑ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
የአ/ም/ዩ/ተ/ህ/ጽ/ቤት
5 303
Le amu 2019 Freshman temariwoch Wesagn 4 groupoch👇👇
1. AMU 2019 FRESHMAN GROUP
For discussion and any new updates
2. AMU FRESHMAN MATERIALS
For any amu materials including assignment
3.@YidSam_bot
For all amu past exams including lecture ppts
4.AMU STUDENTS CHAT
For all campus and all batch students discussion group
5 303
+9
የ2019 ፍሬሽ ተማሪ ነህ/ሽ?
🧑🏫🧑🏫👩🏫👩🏫🧑🏫🧑🏫👩🏫👩🏫
በፍሬሽ ማን Course አሪፍ ውጤት ለማስመዝገብስ አስበሃል/ሻል?
🏆🏆👩🎓👨🎓👨🎓👩🎓👩🎓👨🎓🏆🏆
እንግዲያውስ በበቂ ሁኔታ እንድትዘጋጁ የሚረዳችሁ አሪፍ የስልክ Application እነሆ!
"Fstart (Fresh Start)" ይባላል🎯የየግቢው ሞጁሎችና አጫጭር ኖቶች(pptx) 🎯ያለፉ አመታት Mid, Final እና COC ጥያቄዎች 🎯 ለፈተና የሚያዘጇችሁ ከየChapterኦቹ የተወጣጡ ከ2500 በላይ ጥያቄዎች ተካትተዋል። 🎯የተመረጡ የyoutube ቪዲዮዎችን ጨምሮ 🎯እንዲሁም Applicationኡ የራሱ የሆነ AI ስላለው ከApplicationኡ ሳትወጡ የፈለጋችሁትን ጥያቄ እንድትጠይቁና መልስ እንድታገኙ ያስችላችኋል። 🎯በተጨማሪም ግሬዳችሁን Plan ማድረግና CGPA Calculate ማድረግ ማስቻሉ Applicationኡን ለየት ያደርገዋል። ካሁኑ የነቃ ነገን ያሰመረ Fstartን ጭኖ A+ ደረደር
ታድያ ምን ይጠብቃሉ፣ Applicationኡን አሁኑኑ በማውረድ የA+ ጉዞዎን አሀዱ ይበሉ።Applicationኡን ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ በመጠቀም ግሩፓችን ውስጥ ታገኙታላችሁ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Freshstart_app @Freshstart_app @Freshstart_app
5 303
# Gemini Pro 18 Months 🙌 (በራሳችሁ email)
⚡ 18 Months Plan – በቅናሽ ዋጋ!
🚀 For Students, Researchers & Tech Enthusiasts
✅ Gemini Advanced (3.1 Pro)
🔍 Deep Research & NotebookLM Plus – ፈጣን ምርምር እና ትምህርት
🎥 Veo 3 AI Video Generator + Video Generators
☁️ 5TB Cloud Storage ተካትቷል
👥 እስከ 5 ተጠቃሚዎች መጨመር ይቻላል
🔒 100% Private – No Sharing
💳 ምንም Card አያስፈልግም
🌍 በማንኛውም አገር ይሰራል (No verification)
⚡ Googleflow – 1000 credits
💰 ዋጋ: 400 ብር (18 Months)
⭐ይሄ offer ከoctober 25 በኃላ ይጠፋል (5 ቀን ይቀራል )!!
⚡️trusted seller ✅
⭐Main campus ተማሪ ከሆናቹ በአካል ተገናኝተን መጨረስ አንችላለን
📩 Order: @tsega_ab55
5 303
ለነባር ተማሪዎች “ግቢ ውስጥ በተለይም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ያስመዘግቡ ዘንድ እንዴት እንዲያጠኑ ትመክራላቹህ? “ተብለዉ ለተጠየቁት ምን መልስ ሰጡ
ተማሪ 1
አንደኛ አመት ተማሪዎች ውጤታማ መሆን ከፈለጉ ከአሁኑ ሞጅሎችን በራሳቸው አረዳድ ማንበብ መጀመር አለባቸው እንጂ በዚህ ሰዓት ሌክቸረር እየጠበቁ መማር አያዋጣም ምክንያቱም ሌክቸረሮች ቀስ ብለው ማስተማር ይጀምሩና ልክ ሴሚስተሩ ሊያልቅ ሁለት ሳምንት ምናምን ሲቀረው የቀሩትን chapterች reading assigment ብለው ይሰጣሉ ይሄ ደግሞ አስተማሪ እየጠበቁ የሚያጠናውን ተማሪ ይበልጥ ይጎዳል።
ተማሪ 2
እኔ ለአድስ ገቢ ተማሪዎች የምሠጠው ምክር በሚያነቡበት ግዜ በደንብ አድርገው ሀንድአውት ብቻ ቢያነቡ በእርግጠኝነት ጥሩ ውጤት ይሰራሉ ከሀንድአውትውጭ የሚወጣ ጥያቄ የለም በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እንደኔ ግንዛቤ ለብቻ በደንብ ማንበብእመርጣለሁ እየተጠያየቅን ብናነብ ይሻላል እሚሉ ተማሪዎች አሉ በእርግጥ ይህ ጥሩ ቢሆንም መጀመሪያ አንብቦ ከተረዳው ቡሀላ ቢጠያየቁ አሪፍ ነው ደግሞ በምታነቡ ግዜ ሞጅል ላይ ያለ ነገር ቀላል ነው ብላችሁ አትለፉ ዋጋ ያሥከፍላችዃል በፊት ተምሬዋለሁ አቀዋለሁ እሚባል ነገር በጣም ነው እሚጎዳው ምክንያቱም ኮርሱ ላይ ያሉት አብዛሀኞቹ ታች ክላሥ የተማራችሁት ሥለሆነ ቀላል ሊመሥላችሁ ይችላል ፈተና በምትሰሩበት ግዜ ደግሞ ጥያቄውን በደንብ ለመረዳት ሞክሩ ምክንያቱም አንድ ፊደል ታሥበላለች በተረፈ ማንበብ ነው በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እመረጣችሁት ፊልድ እንድትገቡ።
ተማሪ 3
እኔ በተሳሳትኩበት እንዳትሳሳቱ ትንሽ ነገር ላካፍላችሁ።የምትፈልጉትን ነገር ማግኘት ትፈልጋላችሁ ፥ እንግዲያውስ ውጤት መስራት ያስፈልጋችኋል።
አሁን ያላችሁበትን ጊዜ ተጠቀሙበት።Fresh man courseኦች ለማንበብ ብዙም አስቸጋሪ ስላልሆኑ ባላችሁ ጊዜ አየት አየት ብታደርጓቸው አይከፋም። ምክንያቱም ገና ክላስ ከመጀመሩ quize የሚል አስተማሪ አይጠፋም። በ quizeና በትናንሽ ፈተናዎች የተጠረቃቀመ ውጤት ጥቅሙ ያኔ ስታዩት ይገባችኋል።
ያላችሁበትንም ይሁን የሌላ ጊቢ ጥያቄዎች ከመስራት ወደኃላ እንዳትሉ። ጥቂት አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ ብትሰሩ ታተርፋላችሁ....
ተማሪ 4
ይህ መልእክት አዲስ ለምትገቡ ተማሪዎች ነው እባካችሁ የያዛችሁትን fresh man program pdf አንብቡ በመጀመሪያው ሴሚስተር ለምትወስዱት 6 or 7 ኮርሶች 1 ወር አይሰጧችሁም የምሬን ነው እኛንም እያደረጉን ያለው ያንን ነው....እባካችሁ ትምህርት ሙድ ውስጥ ግቡ...እዚ መጥታችሁ ጊዜ አጠረኝ ሆዴን አመመኝ ብትሉ እመኑኝ ማንም አይሰማችሁም 5 እና ከዛ በላይ chapter ያላቸውን 6 ኮርሶች በ 1 ወር ከ 10 ቀን ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው እንድትወስዱ የምትገደዱት አስቡበት... ይህን ጊዜ ተጠቀሙበት...አመሰግናለው።
https://t.me/cfreshman