cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መርጌታ ሰለሞን የባህል ቀማሚ

Рекламные посты
9 673
Подписчики
-1024 часа
-597 дней
-1 16330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መርጌታ     የባህል  ህክምና ይደውሉ   መርጌታ   ሰለሞን  የባህል  ህክምና ይደውሉ   09 30 58 08 12 🪴  ለመፍትሄ ሀብት 🪴  ለህመም 🪴  ለሁሉ ሠናይ 🪴  ቡዳ ለበላው 🪴  ለገበያ 🪴 ሚስጥር የሚነግር 🪴  ለቀለም(ለትምህርት) 🪴  ለመፍትሔ ስራይ 🪴  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ 🪴  ሌባ የማያስነካ 🪴 ለበረከት 🪴  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 🪴  ለግርማ ሞገስ 🪴  መርበቡተ ሰለሞን 🪴  ለዓይነ ጥላ 🪴 ለመክስት 🪴 ጸሎተ ዕለታት 🪴  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 🪴  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 🪴  ለትዳር 🪴  ለድምፅ 🪴 ለአዙሪት 🪴 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 🪴 ለሪህ በሽታ 🪴 የመገጣጠሚያ ህመም 🪴 ለጉልበት ድርቀት 🪴 የባት ህመም 🪴 የወገብ ህመም 🪴 የአንገትና ትከሻ ህመም 🪴 የከረመ ደረቅ ሳል 🪴 ለደም ግፊት 🪴 የሆድ መረበሽ 🪴 የከፋ የሆድ ድርቀት 🪴 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ  ይደውሉልን ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ።          09 30 58 08 12 ❤❤❤❤❤❤❤❤ 👍👍 ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ። 🪴  ለመፍትሄ ሀብት 🪴  ለህመም 🪴  ለሁሉ ሠናይ 🪴  ቡዳ ለበላው 🪴  ለገበያ 🪴 ሚስጥር የሚነግር 🪴  ለቀለም(ለትምህርት) 🪴  ለመፍትሔ ስራይ 🪴  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ 🪴  ሌባ የማያስነካ 🪴 ለበረከት 🪴  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 🪴  ለግርማ ሞገስ 🪴  መርበቡተ ሰለሞን 🪴  ለዓይነ ጥላ 🪴 ለመክስት 🪴 ጸሎተ ዕለታት 🪴  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 🪴  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 🪴  ለትዳር 🪴  ለድምፅ 🪴 ለአዙሪት 🪴 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 🪴 ለሪህ በሽታ 🪴 የመገጣጠሚያ ህመም 🪴 ለጉልበት ድርቀት 🪴 የባት ህመም 🪴 የወገብ ህመም 🪴 የአንገትና ትከሻ ህመም 🪴 የከረመ ደረቅ ሳል 🪴 ለደም ግፊት 🪴 የሆድ መረበሽ 🪴 የከፋ የሆድ ድርቀት 🪴 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ  ይደውሉልን ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ።          09 30 58 08 12 ❤❤❤❤❤❤❤❤ 👍👍 ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ።
Показать все...
👍 1
መርጌታ ዳንኤል  የባህል መዳህኒት የምንሰጣቸው የህክምናመርጌታ ደምሴ  የባህል መዳህኒት የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉአገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 📞  0930580812 0930580812
Показать все...
👍 3
# ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን # መፍትሔ# ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ 0930580812 ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት # መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። # ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን። 0930580812
Показать все...
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ 0930580812 ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ       0930580812 #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ  09 30 58 08 12 ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        09 30580812
Показать все...
0930580812    መርጌታ ሰለሞን በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1  ለመፍትሄ ሀብት 2  ለህማም  09 30 58 08 12 3  ለመስተፋቅር 4  ቡዳ ለበላው 5  ለገበያ 6  የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7  ሚስጥር የሚነግር 8  ራዕይ የሚያሳይ 9  ለዓቃቤ ርዕስ 10ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ስራይ 14 ጋኔን ለያዘው ሰው 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለቁራኛ 17 ለአምፅኦ 23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26ለዓይነ ጥላ 27ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4. ገንዘብ ለሚያባክኑ 5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9. ትምህርት አልገባ ላለው 10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ 09 30 58 08 12
Показать все...
🌿🌿🇪🇹  0930580812 የተሰጣቸዉ መርጌታ  ባህልዊ መድህኒት ቀማሚ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 1?🌿ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿🌿ለህማም 3 🌿🌿ለመስተፋቅር 4 🌿🌿ቡዳ ለበላው 5 🌿🌿ለገበያ 6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌿ለመክስት 11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌿 ለቁራኛt 17🌿🌿 ለአምፅኦ 18🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19🌿🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን 21🌿🌿 ለዓይነ ጥላ 22🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 23🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 24🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት 25🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 26🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 27🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 28🌿🌿 ለድምፅ 29🌿🌿 ለብልት 30🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱt    🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱🇨🇱🇨🇾🇭🇷🇨🇺🇪🇺🇱🇷       ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙtt ምቅክሮች አሉ 2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነውt 8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለንtt 9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለውttt ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍtt ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራt እንሰራለን 10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር t 11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 🇪🇹0930580812
Показать все...
👍 2
☘️☘️#መርጌታ ሰለሞን ✅የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል☘️☘️ #0930580812 #0930580812 1 ☘️ለመፍትሔ ስራይ 2☘️ ለህማም 3☘️ ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ☘️ቡዳ ለበላው 5 ☘️ለቁራኛ 6 ☘️የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7☘️ ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8☘️ ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9☘️ ለዓቃቤ ርዕስ 10☘️ ለመክስት 11☘️ ለቀለም(ለትምህርት) 12☘️ ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ☘️ለመፍትሔ ሀብት 14 ☘️ለመስተፋቅር 15☘️ ለሁሉ ሠናይ 16☘️ ለገብያ 17 ☘️ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ☘️ለመድፍነ ፀር 19 ☘️ሌባ የማያስነካ 20☘️ ለበረከት 21 ☘️ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22☘️ አፍዝዝ አደንግዝ 23 ☘️ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)  09 30 58 08 12 24☘️ ለግርማ ሞገስ 25☘️ መርበቡተ ሰለሞን 26 ☘️ለዓይነ ጥላ 27 ☘️ምስሐበ ንዋይ ☘️☘️☘️
Показать все...
👍 1
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት  0930580812                            ይደውሉ #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር   0930580812 ይደውሉ ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ።  0930580812 ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል 0930580812
Показать все...
👍 2