cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌻አስኳላ online school 📖

አስኳላ online school የ2016 የአስኳላ online school የመመዝገቢያ ቦት 👇 @Askuwala_online_schoolbot Admin ለማግኘት➜ @Askuwala_admin ለመደወል📞 +251952962392 📞 ስልክ : +251945420803

Больше
Рекламные посты
1 154
Подписчики
-424 часа
-227 дней
-6130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from Click Ţech ™️
7.9k ቻናል መግዛት የሚፈልግ ✅ active member best view
Price inbox
✅ Real buyers Dm💌 @fikreabe
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአሁን ሰአት በቴሌግራም ላይ Viral የሆነ Airdrop ይህ Dogs የተሰኘው እንደነ SOLANA meme ኮይኖች ሲሆን በቴሌግራሙ መስራች ይደገፋል። የሚሰጣችሁ ነጥብ የአካውንታችሁን እድሜ Calculate አድርጎ ነው። ብዙ አመት ያስቆጠረ አካውንት አሪፍ ነጥብ ይሰጠዋል። በተጨማሪም የቴሌግራም Premium ተጠቃሚ ከሆናችሁ 300 ተጨማሪ DOGS ይሰጣችኋል🔥 አሁኑኑ ጀምሩት ሊንኩ ባዬ ላይ አለ 🖲 Multi Account ስሩት! https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=mNujOUfeR52vf9lpyeWcwQ
Показать все...
Repost from Click Ţech ™️
7.9k ቻናል መግዛት የሚፈልግ ✅ active member best view
Price inbox
✅ Real buyers Dm💌 @fikreabe
Показать все...
Repost from Click Ţech ™️
7.9k ቻናል መግዛት የሚፈልግ ✅ active member best view
Price inbox
✅ Real buyers Dm💌 @fikreabe
Показать все...
📢  ለ University entrance Exam ተፈታኞች አድርሱልኝ ሁሉም ስዓቱ ሲደርስ የዘራውን ያጭዳል.... ገበሬው እህል ከመዝራቱ በፊት ያማረ ና ትርፋማ ሚያደርገውን እህል ለማግኘት በመጀመሪያ ሚዘራበትን መሬት በደንብ ያስተካክላል... ሚፈለገውን ትኩረት ይሰጠዋል። ለፍቶ፣ተጋግጦ፣ ጉልበቱን ፣ገንዘቡን፣ ጊዜውን ፣ ሙሉ ሀይሉን ጨርሶ በ መጨረሻም ሲያዩት የሚማርክ.... አበባው ያበበ..... ሊበላ የተዘጋጀ ቢሸጡት ትርፋማ የሚያደርግ  እህል   ያበቅላል። አሁን ይሄ ገበሬ የዘራውን ሚያጭድበት ጊዜ ላይ ደርሶል.....  ይሃ ሁሉ ልፋቱ ሚታየው ታዳያ በ ስነስርአት አጭዶ ጎተራው ውስጥ መክተት ከቻለ ብቻ ነው። አስተጫጨዱ እንከን ካጋጠመው እስቡት ያሁሉ ልፋቱ ገደል ሊገባ ነው ። ጓደኞቸ የናንተ ሂወትም ከ ዛ ገበሬ ምንም አይለይም..... አስከ ቻላችሁት ለፍታችኋል። ጊዜአችሁን ጉልበታችሁን ሙሉ አቅማችሁን በ ንባብ አሳልፋችኋል።  ግን ውጤት መሰብሰቢያ ላይ ሁላችሁም ችግር አለባችሁ እናንተብቻ አይደላችሁም እኔንም ጨምሮ  የዘራነውን እንዳናጭድ.... አሪፍ ውጤት እንዳናመጣ የሚያደርገን ውስጣችን ፍርሀት የሚባል ትልቅ በሽታ ወይም ነቀርሳ  አለ። 👉🏽ከስኬት ወደ ዝቅዝቀት የሚከተን.... 👉🏽ውስጣችን ያለውን እውነተኛ መልስ ውስጣችን በፍርሀት ከፈጠረው ሀሰተኛ መልስ የሚቀላቅልብን... 👉🏽ጭንቀትን ፈጥሮ አዕምሮአችን እንዳያስብ  Obstacle የሚሆንብን ትልቅ መርዝ ነው። የ ኔን ላጋራችሁ ከ Highschool ጀምሬ Even Quiz ስንፈተን ....ሆዴ ክራር ሰውነቴ የጎጃም እስክስታ ይመታ ነበር የምሬን ነው ምላችሁ በ ቃ ይሄ ፍርሀቴ ልፋቴን መና ነበር ሚያስቀረው ምንም ልቀርፈው አልቻልኩም ነበር....12ተኛ ክፍል ላይ ግን በደንብ ሳነብ ስለነበረ Confidence ይሰማኝ ጀመረ... ከትምህርት ባሻገር የተለያዩ Motivational video,Audio ወችን አዳምጣለሁ በመጨረሻም የተረዳሁት ነገር እኔ ከፈተናው እንጅ ፈተናው ከኔ እንደማይበልጥ ነው ። ገራሚ Confidence ነበር የነበረኝ.....Entrance ደረሰ... የእውነት የነበረኝ Confidence ውሽሽ ነበር ያለው እርግጥም Entrance ያስፈራል....ፈተናውን እስከማየው ቁርስ አይበላኝም ነበር.... ግን ነገየን  አሰብኩ ይሄን ፍርሀት መታገል ነበረብኝ  ፍርሀት Nature ነው ሁሌም ያለ ነው ሲበዛ ግን አዕምሮን ተቀጣጥሮ በስነስርዓት እንዳይሰራ ያደርገዋል......ይሄን ተረዳሁ ስለዚህ አትሊስት ፈተና ለመፈተን ከ ገባሁ በኋላ መፍራት እንደለለብኝ  ወሰንኩ.... በቃ ማውቀውን ሰራሁ ማላውቀውን በደንብ መረመርኩት አላወኩትም ምንም ማድረግ ስለማልችል Critical በ ሆነ Guess ሞልቸ ወጣሁ.... ይሄም ለጥሩ ውጤት አብቅቶኛል። ጓደኞቸ እርግጥ መፍራት አለብን ካልፈራን እማ ምኑን ፈተና ሆነው ግን በቅጡ እናድርገው ነው ትልቁ ነገር ይሄን የፍርሀት ሀይል ወደ Positive ቀይረን እንድንበረታ More ትኩረታችን ንባብ ላይ እንዲሆን ነው ማድረግ ያለብን። እስኪ ልጠይቃችሁ.... ስለ ፈራችሁ ቆይ ትደፍኑት አላችሁ ማለት ነው? ያነበባችሁትን አጣጥማችሁ መስራት ስትችሉ ለምንስ ነው እንደገና ያነበባችሁትን በ ፍርሀት ምታጠፉት? የ እውነት ይሄ ሂወታችሁ ነው ማሰብ ይጠይቃል። በ ቃ Already አንብባችሁ ጨርሳችኋል ፈተና ላይ  ምትጨምሩት ምትቀንሱት ነገር አይኖርም... የፈተናውን መልስ እኮ ይዛችሁታል...ፈጣሪን ብርታቱን ስጠኝና ካሰብክልኝ ልድረስ ማለት ሲገባን መጨነቅን ምን አመጣው?  የ እውነት ጓደኞቸ  እንደ ጓደኛ ልምከራችሁ በ ሂወታችሁ በ መፍራት ትልቁን ስህተት እንዳሰሩ በቃ እናንተ ከ ፈተናው በላይ እንጅ ፈተናው ከናንተ በላይ አደለም ይሄን ልባችሁ ውስጥ ተነቀሱት። እና..... ከ ፈጣሪ ጋር ሁሉም ነገር ይቻላል በፈጣሪያችሁ እምነት ይኑራችሁ። 🙌🏾መልካም ንባብ ከaskuwala 🔗Share በማድረግ ቤተሰብ እናሁን 📌➖➖➖➖➖ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Join us 👇👇 - || 📌ለ አስተያየት እና ጥያቄ 👇 https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0 https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0 https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0
Показать все...
Entrance exam

ለ2016 ዓ.ም የኢንተራንስ exam ተፈታኝ ተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩ ውጤታማ ይሁኑ

https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0

Фото недоступноПоказать в Telegram
👌 YES COIN በቅርቡ ጊዜ ገንዘብን ያስገኛሉ ተብለው ብዙ ተስፋ ከተጣለባቸው ኤርድሮፖች መካከል አንዱ ነው ። 👍 Yes Coin ከ10 ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን ከቶንም ጋር በትብብር የሚሰራ ኤርድሮፕ ነው ። 👍 YES COIN በራሳቸው ገፅ የዚ ወር አስደናቂ ወር ነው ለYes Coin ተጠቃሚዎች የሚሆነው ብለው በይፋ ተናግረዋል 🔤 verified  የሆነ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ሀገራችንም ከፍተኛ ተሳታፊ ሀገሮች ውስጥ ተካታለች በቅርቡ ሊስት ስለሚደረግ በደንብ ወጥራችሁ ስሩ በጣም ቀላል ስራ ነው ለመጀመር 🫴 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=DHdvnv https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=DHdvnv
Показать все...
እስከዛሬ ካየዋቸው airdrop 100% እርግጠኛ ሁኜ የሰራችሁትን ብር ወዲያው ይከፍላል ብዬ ምለው won ton ነው 🔥🔥 ከዚ በተጨማሪም እራሱን የቻለ Meme token ነው ያ ማለት list day አለው  ከጀመረ ስለቆየ ከዚ በኋላ ሊስት ለመሆን ብዙ ጊዜ አይቀረውም የምሰሩት ሰዎችን invite በማረግ ብቻ ነው 1 ሰው invite ስታረጉ 50 wonton እና 0.0075 TON ይሰጣቹሃል ቶኑን ከ 0.5 ጀምሮ ወዲያው withdraw ማረግ ትችላላችሁ በቀን እስከ 8$ድረስ  ትሰራላችሁ withdraw ለማረግ ምንም አይነት fee አይጠይቅም የሰራችሁት Preton ደሞ ተጠራቅሞ list ሲሆን ወደ TON ተቀይሮ በአሪፉ ይከፍላችኋል:: መጀመር የምትፈልጉ ፈጥናችሁ ጀምሩ 100% ህጋዊ 👇👇 https://t.me/wontonairdrop_bot?start=1871374066 https://t.me/wontonairdrop_bot?start=1871374066
Показать все...
$WONTON BOT

The fastest growing community on TON. Wonton channel: @cryptowonton Help: @WontonSupport

Фото недоступноПоказать в Telegram
@all Tapswap hamester blum ልሎችም ክሪፕቶዎች ሊስት ሲደረግ ለመሸጥ እንዲሁም tap swap list ሊደረግ 4 ቀን ይቀረዋል በደንብ ስሩ Claim ምናረግበትን ቀን አልነገሩንም ሲነግሩ ተከታትዬ አሳውቃችዋለው List ሲደረግ ለመሸጥ ከታች ያለውን ቻናል አስተማማኝ 100%  ቻናል  አሁኑኑ  ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 @click_tech1 @click_tech1 @click_tech1
Показать все...
join
ለመሸጥ
ለመግዛት
ቻናሉን ለመቀላቀል
@all Tapswap hamester blum ልሎችም ክሪፕቶዎች ሊስት ሲደረግ ለመሸጥ እንዲሁም tap swap list ሊደረግ 4 ቀን ይቀረዋል በደንብ ስሩ Claim ምናረግበትን ቀን አልነገሩንም ሲነግሩ ተከታትዬ አሳውቃችዋለው List ሲደረግ ለመሸጥ ከታች ያለውን ቻናል አስተማማኝ 100%  ቻናል  አሁኑኑ  ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 @click_tech1 @click_tech1 @click_tech1
Показать все...
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሁን ላይ ቴሌግራም ላይ ያለው ትልቁ እና 100% አስተማማኝ Project ይህ ነው። Hamster እና Tapswap ራሱ ከዚህ project ጋር አይወዳደሩም። ዝርዝሩን እፅፍላችኋለሁ። እስከዛ ጀምሩት። 👇 START < Here Wallet > < HOT mining> Work Done! 👇👇👇 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=9362835 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=9362835 Work Done!🚸
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.