cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

𝑭𝑹𝑬𝑺𝑯𝑴𝑨𝑵 𝑪𝑳𝑨𝑺𝑺 2017

Modules Worksheets Exams discussion👇👇👇👇 @freshman_class

Больше
ЭфиопияЯзык не указанОбразование
Рекламные посты
239
Подписчики
Нет данных24 часа
+507 дней
+5030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💻ይህ መፅሐፍ ለlogic course አሪፍ ዉጤት እንድታመጡ ይረዳቿል, ፅድት ያለ እና ከmodule የሚሻል ነው ለመረዳትም ✅ Join and share⭐ ▍https://t.me/freshmanclass_2017
Показать все...
A Concise Introduction to Logic 12th (Hurley 2014).pdf45.27 MB
👍 1
❓ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው 🤔 ⭐️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ 😍 ጉድ የማያልቅበት ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር በእያንዳንዱ ሴሚስተር ⏺️ Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment ⏺️ Out of 20 or 30 % MID EXAM ⏺️ Out of 50% Final Exam ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ ግሬድ ይሰራላቹሃል ። የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ value ይኖረዋል ። ⛔ GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው ⛔ CGPA ማለት Average Grade ማለት ነው። 🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር አለ የተባለው ወይም ትላንት Post ያደረኩላቹህ 20% entrance , 30% PRE-FEILD ምናምን የተባለውን ነገር በሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ላይ በዚህ ዓመት ተግባራዊ ሆነም አልሆነ የመጀመሪያ ሴሚስተር ግሬድ ግን ማንኛውንም የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትልቁን ድርሻ ይይዝላቹሃል ፡ ስለሆነም 20%ቷ እውን ከሆነች entrance exam ስለተበላሸብኝ ብላቹህ ተስፋ አትቁረጡ ፤ ሲጀመር 20% ምናምን የተባለው ጉዳይ የሚኒስተር መስሪያ ቤቱ ማህተምና የክብርት ሚኒስተሯ ፊርማ ስላረፈበት አስደንግጦኝ Post አደረኩላቹህ እንጂ እስካሁን 100% እርግጠኛ ሆኖ ለማውራት የሚያስደፍር ማረጋገጫ ከበላይ አካላት አልደረሰንም ፤ ትምህርት ሚኒስተርም ተማሪው ሁለት ልብ ሆኖ እየጨለለ ባለበት ባሁኑ ወቅት ምንም አይነት ማስተባበያ አልያም ማረጋገጫ አለመስጠቱ አስከፍቶኛል ። ለማንኛውም ግን በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ከአራት ወራት በፊት post ያደረኩላችሁን በድጋሚ ለማስታወስ እገደዳለሁ For instance AAU first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን ♨️Critical thinking...... #5Ects ♨ Psychology........... #5Ects ♨️ General Physics. #5Ects ♨ English .............. #5Ects ♨️Geography ..........#5Ects ♨️Mathematics......# 6Ects ♨️Physical fitness (pass or fail) ✍️Total credit hours #31Ects ተማሪ አለባቸው ደብድባቸው እርገጣቸው😂 የተባለ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት 1) Critical thinking-------> 77 🔫✂B+ 2) Psychology ---------->82 🔫✂A- 3) Gen' Physics --------->59.9🔫✂C 4) Mathematics---------->42 🔫✂D 5) English ------------>68 🔫✂B- 6) Geography ------------->64 🔫✂C+ ነው ብንል የተማሪ ሙጃን ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል በቅደም ተከተል calculate ማድረግ 🔍 Credit hour × grade 5×3.5 =17.5 5×3.75 =18.75 5×2 =8 6×1 =6 5×2.75 =13.75 5×2.5 = 12.5 Total sum=76.5 Semister grade = Total sum÷Total credit hour 76.5÷31=2.467GPA ስለዚህ ተማሪ ሙጃ በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.46 ነው ማለት ነው ። Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል GPA Status 1.75-4.00 ➡️Promoted 1.50-1.75 ➡️Warning 1.00-1.50 🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ ) 0.00-1.00 ❌Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤) ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል ምናምን የሚባልም ነገር አለ ቢሆንም ግን የኛ ቤተሰቦች ሁሉም ለሜዲስን ስለሚቸክሉ F ምናምን እንደማያሳስባቸው ይሰማኛል 🧛‍♂️ ከላይ የጠቀስኩላቹህ የግሬድ አሰራር ካልገባቹህ ደግማቹህ አንብቡትና በድጋሚ ካልገባቹህ ባቅራቢያቹህ የሚገኙ ነባር ተማሪዎችን refer አድርጉ ። Join and share⭐ ▍https://t.me/freshmanclass_2017
Показать все...
🖊 በቀጣይ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ማህበራዊ ሳይንስ(social science) ተማሪዎች የ መጀመሪያው ሴሚስተር ላይ ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። 🥰 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇 💠 Communicative English Skill I 💠 Economics 💠 Geography 💠 Maths(Social) 💠 Civics and Moral Education 💠 Global Trends 💠 Physical Fitness 🙌 አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ። ⚡የተወሰኑት ኮርሶች ከnatural ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ባለፈው ፖስት ያረግነውን ማየት ትችላላችሁ 💻 Economics 📚 ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇‍♂️። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ።ከኛ ጋር ከሆናችሁ ደሞ እመኑን A+ ታመጣላችሁ 😎 💻 Maths (Social) 📚 ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል:: 💻 Civics and Moral Education 📚 ዩኒቨርሲቲ ላይ የሚሰጠው የ Civics and Moral Education ኮርስ ፤ Highschool ና pre paratory ከሚሰጠው ኮርስ ጋ በፍፁም አይገናኝም። ግቢ ላይ ያለው የ Civics ኮርስ ለተማሪዎች የሚያስቸግር ከባድ ኮርስ ነው። ይህ ኮርስ በተለይ ስለ Ethics ና Morality ምንነት በስፋት ያትታል። ከ Ethics ጋ የተያያዙ የ ሞራል ፍልስፍናዎችን ና ንድፈሀሳቦችን በስፋት ይዳስሳል። በተለይ ስለ Normative ና non-normative Ethics, Teleological Ethics, Ethical Egoism and psychological Egoism, Altruism, Utilitarianism, Quality over quantity Ethics, Quantity over quality Ethics, Act and Rule Utilitarianism, Virtue Ethics, Meta Ethics በጣም በስፋት ይዳስሳል። እንዲሁም ደግሞ ስለ state, government ና citizenship ምንነት በስፋት ያጠናል በተለይ ስለ pluralist state, capitalist state, Leviathan state, Patriarchal state, minimal state, developmental state,social-democratic state, collectivized state, totalitarian state, religious state ና ስለ Citizenship በጣም በስፋት ያጠናል። አይዞዓቹ እኛ አለንላችሁ 🥸 🥸 የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች first semester course እነዚህ ናቸው። በቀጣይ የእነዚህን ኮርሶች መፅሀፍ በ pdf እንለቅላችሗለን። https://t.me/freshmanclass_2017 https://t.me/freshmanclass_2017
Показать все...
👍 1
General Psychology PPT Teacher's Note(Short) Join at and share🙏🙏 👇👇👇👇 👇👇👇👇 https://t.me/freshman_class_2017
Показать все...
General psychology Freshman (2).pptx5.16 MB
Logic 1-6.pptx4.28 KB
👍 1
📚 የመጀመሪያ አመት የማህበራዊ ሳይንስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአብዛሀኛው ግቢ ላይ የሚወስዷቸው የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች ናቸው። ⭐️ADVANCED FRESHMAN COURSE
Показать все...
Anthropology Module.pdf1.63 MB
General Pysychology.pdf1.82 MB
Global_trends_ Module.pdf1.88 MB
INTRODUCTION TO ECON.pdf1.72 MB
Moral and Civics Module.pdf1.98 MB
Entrepreneurship.pdf1.47 MB
Geography Module.pdf2.95 MB
👍 4 1
በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። 📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇   📌 MATHEMATICS ( for natural science) 📌 GENERAL PHYSICS 📌 GEOGRAPHY 📌 LOGIC & CRITICAL THINKING 📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I 📌 PSYCHOLOGY 📌 PHYSICAL FITNESS 🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።                            📌 MATHS 📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::                   📌 Logic and critical thinking 📚 ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️። 📚 ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ። 1ኛ) Concise introduction to logic 2ኛ)  freshman logic 📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። 📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ 1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። A+ tutorial Class ላይ ትምህርቱ ግልፅ በሆነ መንገድ ስለሚሰጥ እዛ ላይ ተመዝግባችሁ መማር። 2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው። 3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁።                   📌 Communicative English skill I ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔 📚 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%) 📚 Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።) ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።                             📌 Geography ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::                           📌 Psychology 📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ። ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ። 11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ  A+  የናንተ ናት 👍 ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።                         📌 General Physics General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::                           📌 Physical fitness ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም::  pass or fail ነው የምትባሉት። በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ቀጣይ እንልክላችሗለን:: https://t.me/freshman_class_2017
Показать все...
2
Geography Module Final-1.pdf2.95 MB
For social students ይለቀቅ??
Показать все...
👍 2
Показать все...
Communicative English Module (1).pdf1.53 MB
Mathematics for Natural Science.pdf6.41 MB
physics freshman.pdf4.55 MB
General psychology Freshman.pptx5.16 MB
Logic and Critical Thinking %28Final%29 %281%29 FINAL-1-1-1.pdf2.63 MB
Pysychology Module (2).pdf1.82 MB
👍 2
For natural students👇👇👇
Показать все...
👏 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.