cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ይህ ቻናል ከሙማይዓ አህበሽ ከይኽወን ከሙብታዲ ከሌሎችም ሰለፊይ ከልሆኑት ያፀደ ቻናል ነው

✍️🥀🥀ሰለፊይ🥀🥀 ያልበሞች እምነት ያጀግኖች ጎደና መመራያሽ ቁርአን የነቢዩ ሱና በሀቅ የተካብሽው መጠሊያ ቤቴ ከጥማት መሸሻ ብርሀና_ ንጋቴ ሀሌም የበይነሽ ኢስለሜ ድምቃቴ መንሀጀ_ሰለፊ ወሠጢያ እምነቴ@🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 @ ኒቀቤን ያጣላ ለኔም ጠለቴ ነው።

Больше
Рекламные посты
335
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
-130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
【ሀያዕ ከኢማን ነው!! ሀያዕ ሁሉ መልካም ነው ሁሉ መልካም ሀያዕ ነው!!】: → ማሥታወቂያ ለትዳር ፈላጊ እህቶች እና  ወንድሞች🌷            ሁል ጊዜ ኢማን ያላት ወይም ኢማን  ያለው እያልን ጊዜያችንን ከምናቃጥል .....እኛ እራሳችን ኢማን ይኑረን  .. ሁልጊዜ እኛ ሰዎች እኛ ያልሆነውን ሰው እንድሆንልን እንፈልጋለን እንደኔ ግን ሆኘ መገኘትን እመርጣለሁ →ለምሳሌ ...በተለያዩ ሱሶች ተጠምዶ እየዋለ ....ኢማን ያላት አህላቋ የሚያምር ሚስት አጣሁ ይላል  ። ቁጭ ብሎ ጫቱን እያኘከ ሢጋራውን እየጠጣ ሢልም ከማትፈቀድለት ሤት ጋ እየዋለለ  ሣሊህ ሤት አጣሁ ይላል አጂብ  ሣሊህ ሤት ለማግኘት ሣሊህ ወንድ መሆን ነው መሥፈርቱ 🌹 እናንተም ሴቶች ፦ አላህ የደነገገባችሁ ሳትጠብቁ .....ኢማን ያለው አህላቁ የሚያምር ብትሉ ትርጉም የለውም ምክንያቱም እንደዛ አይነት ሰው እናንተ  አያይም ። አንቺ ከማይፈቀድልሽ ወንድ ጋ እየዋለልሽ እንዴት ሣሊህ ልጅ አገኛለሁ ብለሽ ታሥቢያለሽ  አንቺ የሚፈልግሽ ወንድ አንቺን ይመሥላል ስለዚህ....ሁላችንም እኛ የምንፈልገውን አይነት ሰው ለመሆን እንጣር በሁለመናችን ከዛ አላህ ያገራዋል 🌹ሣሊህ የሆነ ወንድ 🌹ሣሊህ  የሆነች ሴት ሢፈላለጉ  ይገናኝአሉ  ማለት ነው ። ✍……https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
Показать все...
ልክ አንድ አንድ ሰወች  ስንሰራ ስንጠነክር ቅናት የሚይዛቼው እንዳሉ አትችይም አትችልም ብለው ቦታ ሳይሰጡ  ዝቅ አድርገው  እንደሚያዩን ሁሉ አይዞሺ አይዞህ በርታ  በርች. እያሉ የሚያበረታቱ. ድንቅ እህት እና ወንድሞች አሉ አላህ ለኛ መለወጥ ለኛ ጥንካሬ እንዳሰቡልን ሁሉ  አላህ ባልታሰበ ነገር ያስደስታቼው በዱኒያም  በአኬራም  አላህ ከምቀኝነት ከሂስድነት ያላቀን አሚን      
Показать все...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እየተጀመረ ነው እንዳያምልጣችህ ደዋ ምክሮችህ 🎤🎤በኡስታዝ አቡል በያን በወንድሞቻን ምክር መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል ገብተን አድ🌹 በማድረግ 🌹እንዲሁም በማዳመጥ 🌹 ✅✅✅✅ ኒያ በማድረግ ንያ ያረግ ነው ገቢ በማድረግ እንተባበር ውዶች ሼር ሼር ሼር ሼር ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/albeyanbutajiragroup
Показать все...
አልበያን መስጂድና መድረሳ (የቡታጅራ) የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

የዚህ ግሩፕ አላማው መነሀጀ ሠለፍና የአልበያን መድረሣ ግንባታ ገቢ ማሠባሠብያ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📣📣ዛሬ ጁመዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የደዕዋ ፕሮግራም አለ ። 🪑ተጋባዥ እንግዳችን 🎤🎤ኡስታዝ ዚያድ ከሚቶ ሂቭዝ መአከል መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል ✅✅✅✅ ሼር ሼር ሼር ሼር ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/+BI40gJXI3SFmMzA0
Показать все...
በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ወ/ቦ ቀበሌ ጉታም የሰለፊዮች መስጂድ በጋራ ለመገንባትና ቁርኣንና ሀዲስን በሰለፎች መንገድ ለማስገንዘብ ነው።

https://t.me/+VrlqPNeu9yo3Y2Nk

إِنَّمَا يَعْمُرُ مَسَاجِدَ اللَّهِ مَنْ آمَنَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الآخِرِ وَأَقَامَ الصَّلاةَ وَآتَى الزَّكَاةَ وَلَمْ يَخْشَ إِلا اللَّهَ فَعَسَى أُولَئِكَ أَنْ يَكُونُوا مِنَ الْمُهْتَدِينَ 18

Repost from N/a
الصوفية في ميزان الكتاب والسنة ሱፊዮች በኪታብና በሱና ሚዛን بقلم الشيخ محمد بن جميل زينو ማብራሪያ አቡል በያን ኑርኣዲስ ቦታ አልበያን መድረሳ ቡታጅራ ዛሬ ከመግሪብ እስከ ኢሻእ በኣካል ላልተመቻቹ በቀጥታ ስርጭት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/albeyanbutajiragroup
Показать все...
አልበያን መስጂድና መድረሳ (የቡታጅራ) የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

የዚህ ግሩፕ አላማው መነሀጀ ሠለፍና የአልበያን መድረሣ ግንባታ ገቢ ማሠባሠብያ

👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎤 ማስታወሻ አሰላሙዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ የፊታችን ጁምዓ ሙሐረም 06 1446 ሂ (ሐምሌ 05 2016) ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ልዩ የሙሓደራ የውይይትና የገቢ ማሰባሰቢያ የላይቭ(LIVE) ፕሮግራም መድረክ እንዳዘጋጀን ያውቃሉን?! ♦️የት፦ የቡታጅራ አልበያን መድረሳ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በ(online) ቀጥታ ስርጭት የግሩፑ ሊንክ @albeyanbutajiragroup @albeyanbutajiragroup ለሌሎችም 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በማድረግ ይተባበሩን 📌 አዘጋጅ፦ የመድረሳው ኻዲሞች 🌐 https://t.me/albeyanbutajiragroup
Показать все...
01:02
Видео недоступноПоказать в Telegram
የ ዛሬዉ ጁመአ   ወንጀላችን የሚማርበት   ስራችን ሚወደድበት   የተቸገረ የሚያገኝበት   የከፍው ሚደሰትበት   የታመመ የሚሽርበት    ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት   ሰላም የሚሰፍንበት በሰለዋት በዚክር በቲላዋ ድምቅ የምንውልበት     በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለለም ሰለዋት መውረት https://t.me/yeselefiyichcanal https://t.me/yeselefiyichcanal
Показать все...
9.00 MB
🍃📖ሱረቱል ካህፍ📖🍃 ▪️ካህፍ የቻለ ይቅራ📖 ▫️ያልቻለ ያዳምጥ🎧 በአላህ መልዕክተኛ(ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ። ﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» 🔹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ https://t.me/menhaj_Aselefiya    ➤•════•••🌺🍃•••═══➤•
Показать все...
١٨_#محمد_الفقيه_#سورة_#الكهف_#صوت.m4a5.77 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
بهذا تدوم المحبة بين الزوجين. قال العلامة السعدي رحمه اللـه : " فإن الزوج إذا تأمل ما في زوجته من الأخلاق الجميلة، والمحاسن التي يحبها ونظر إلى السبب الذي دعاه إلى التضجر منها وسوء عشرتها، رآه شيئا أو اثنين مثلا ومافيها مما يحب أكثر فإذا كان منصفا غض عن مساوئها لاضمحلالها في محاسنها وبهذا تدوم الصحبة، وتؤدى الحقوق الواجبة والمستحبة وربما أن ماكره منها تسعى بتعديله أو تبديله وأما من غض عن المحاسن، ولحظ المساوئ ولو كانت قليلة، فهذا من عدم الإنصاف، ولا يكاد يصفو مع زوجته " [بهجة قلوب الأبرار وقرة عيون الأخيار (١٢٢)]. https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📜 هل تريد ان يكفيك همك ويغفر لك ذنبك.. أكثر من الصلاة على النبي ﷺ🍃 ▪️عَنْ أُبَيِّ بْنِ كَعْبٍ رضي الله عنه قَالَ : قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ إِنِّي أُكْثِرُ الصَّلَاةَ عَلَيْكَ فَكَمْ أَجْعَلُ لَكَ مِنْ صَلَاتِي ؟ فَقَالَ : مَا شِئْتَ . قَالَ قُلْتُ الرُبُعَ ؟ قَالَ : مَا شِئْتَ فَإِنْ زِدْتَ فَهُوَ خَيْرٌ لَكَ . قُلْتُ النِّصْفَ ؟ قَالَ : مَا شِئْتَ فَإِنْ زِدْتَ فَهُوَ خَيْرٌ لَكَ . قَالَ قُلْتُ فَالثُّلُثَيْنِ ؟ قَالَ : مَا شِئْتَ فَإِنْ زِدْتَ فَهُوَ خَيْرٌ لَكَ . قُلْتُ أَجْعَلُ لَكَ صَلَاتِي كُلَّهَا ؟ قَالَ : إِذًا تُكْفَى هَمَّكَ وَيُغْفَرُ لَكَ ذَنْبُكَ. 📚رواه الترمذي وحسنه الألباني. اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد. https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.