cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Best Potential✍️

የተፈጠርኩት ፧፦ ሰዎች አቅማቸውን አውቀው እንዲጠቀሙ ለማስቻል ነው። ሚኪያስ ፈለቀ እባላለው https://www.tiktok.com/@mikyas_22 https://t.me/BestPotential Admin Contact _ +251912290245

Больше
Рекламные посты
223
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
00:39
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሰው እንዲህም ሆኖ በደስታ ይሰራል፣ እኛስ?? http://t.me/EaglesBusiness ዛሬ ሐምሌ 8 ማታ 3:00 - "በዋጋ ማሸነፍ" ርዕስ ምርጥ ስልጠና
Показать все...
1.40 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዝምታ ጠንክረህ ስራ ስኬትህ እስኪጮህ፣ ያለመታከት ለስኬቶችህ ከሮጥክ እዚያ መድረስህ በራሱ ታላቅ ጩኸት ያሰማል። የተጠራቀሙ ቃላቶችን የምትጠቀሙበት ቀን ይመጣል!! . https://t.me/BestPotential.
Показать все...
👍 1
"ነገሮች በራሳቸው አይለወጡም፣ እኛ እራሳችን እንለውጠዋለን እንጂ" ሔነሪ . https://t.me/BestPotential. የተሻለ የለውጥ ቀን ይሁንሎ!!
Показать все...
ዛሬ ማታ 3:30 _ ምርጥ የውይይት ጊዜ https://www.tiktok.com/@mikyas_22
Показать все...
Mikyas Feleke on TikTok

@mikyas_22 7547 Followers, 9425 Following, 2424 Likes - Watch awesome short videos created by Mikyas Feleke

ለምትፈልገው እቅድ ይኑርህ ቀን - 1 https://t.me/BestPotential
Показать все...
1ኛ ቀን ስኬት በ 30 ቀናት.m4a11.86 MB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
4ቱ ምርጥ የህይወት ህጎች✍️ ► ለሌሎች እንቅፋት እስካልሆናቹ የፈለጋቹትን ማግኘት ትችላላቹ!! ► ትህትና በስኬት ከፍ በማለታቹ ከእናንተ አይለይ፣ እዚያ የደረስከው አንተው ነህ ለውጡ ያለህበት እንጂ አንተ አይደለህም። ► ሰዎችን ለመርዳት የሚፈጥን እንጂ ሀላፊነትን የሚሸሽ ከእርካታ የራቀ ነው። ► አድማጭ ሁን ተብለሀል፣ ማንዴላ ግን እንዲህ ይላሉ ለመናገር መጨረሻ ሁን!! . https://t.me/BestPotential.
Показать все...
Показать все...
ስኬት በ 30 ቀን - መግቢያ.m4a7.56 MB
አዲስ ነገር የለውም ክፍል►5 ~ ምዕራፍ►1 https://t.me/BestPotential
Показать все...
3.69 MB
ጠልቀን እንግባ ክፍል►4 ~ ምዕራፍ►1 https://t.me/BestPotential
Показать все...
4.50 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.