ፈን ዞን || Fun Zone 😁
🤣😂😂 365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂 በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁 JOIN በሉና አብረን እንሳቅ 🤣😂 👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇
Больше5 495
Подписчики
+7424 часа
+3847 дней
+1 93730 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
መልኳን ብቻ አይቼ ያገባኋት ሚስቴ ገንፎ ሰርታ😋 ውዴ....
#በዳቦ_ላቅርብልክ_ወይስ_በእንጀራ😁
🤣🤣🤣 አለችኝ🤣🤣🤣🤣
100
✍ በሆንግኮንግ ሕግ መሰረት ሚስት ባልዋ ሲማግጥ ካገኘችው የመግደል መብት ተሰጥቷታል ፡፡ ይህንን ማድረግ በህግ ተቀባይነት የሚያገኘው ግን ምንም አይነት መሣሪያ ሳትጠቀም በባዶ እጇ ከሆነ ብቻ ነው💪💪💪 !
ሴቶች ተረጋጉ በሆንኮንግ ነዉ‼️
😁😁😁😁😁😁😁
🤣🤣Like❤️ & Share🔀 ..እያረጋቹ ነፃ ነው 🤣😁😅😂
1400
ልጅ እያለን ማዘር ቅጥቅጥ አድርጋህ ውጭ ወጥተህ እያለቀስክ ፈላው ወንድምህ ይመጣና
.
.
.
.
'እንዳልደግምልህ ግባ ተብለሃል'
ሚያስታውስ 😂😅😅😄😂
🤣 5
6703
ጓደኛዬ በጣም ደፋር ከመሆኑ የተነሳ ቆጣሪ ሳያጠፋ ነው መብራት የሚሰራው
.
.
.
.
.
'' ነብሱን ይማረውና''
😂😭😝😂😂😂
#REACT ❤️🙏
🤣 76😁 9😢 8😨 4👍 3❤ 2🔥 1🙊 1
1 09076