ru
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

Открыть в Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Больше
3 406
Подписчики
-324 часа
-207 дней
-10330 день
Архив постов
ያልጀመረ አንድ ሰው ፕሪሚየም ሽልማት አለው - ጀምሩበት 👇👇👇
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5908378208

Dear Hamster Kombat family❗ These are the cards for today's daily combo😍 Go claim your 5,000,000 coins💰 Don't miss out 🔥🔥
Dear Hamster Kombat family❗ These are the cards for today's daily combo😍 Go claim your 5,000,000 coins💰 Don't miss out 🔥🔥🚀

🆒 የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ በTapSwap mini App ስኬት መደነቁን አስታወቀ:: #ዱሮቭ በቴሌግራም ይፋዊ ቻናሉ ማምሻውን ባጋራው አስተያየት #Tapswap ያለምንም ማስታወቂያ ከ56 ሚ
🆒 የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ በTapSwap mini App ስኬት መደነቁን አስታወቀ:: #ዱሮቭ በቴሌግራም ይፋዊ ቻናሉ ማምሻውን ባጋራው አስተያየት #Tapswap ያለምንም ማስታወቂያ ከ56 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማግኘቱን አድንቋል (ጽሁፉን ካጋራ በኋላ 57 ሚ. አልፏል)::😲 💪 የTapSwap ታዳሚዎች ብቻ እስከዛሬ ካሉት #የTon ብሎክቼይን የሚጠቀሙ ፕሮጀክቶች ሁሉ የበለጠና ትልቅ እንደሆነም አመልክቶ #የTapSwap ቡድን መጪው ስኬቱ በቴሌግራም እና በTON ላይ መተማመኑ እንዳስደሰተው ጠቁሟል:: 🔼#TapSwap በቴሌግራም እና በTon አፕሊኬሽን ለሚገነቡ ፕሮግራመሮች ሁሉ አበረታች የስኬት ታሪክ እንደሆነም #ዱሮቭ ጠቁሟል:: #የTapswap የመጀመሪያ ምዕራፍ የፊታችን ጁላይ 1/2024 እንደሚያበቃ ቀደም ሲል የተገለጸ ሲሆን ከዚያ በኋላ #Tap ያደረጋችሁ ሁሉ በሰበሰባችሁት ልክ አዲስ ታሪክ መጻፍ የምትጀምሩበት ይሆናል፤ አልጠራጠርም❗ 👉👉👉Jion👈👈👈

photo content

5,000,000❤ COMBO
5,000,000❤ COMBO

#Hamster_Kombat - በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ❤

ለብዙ ጊዜኛ 😳 #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link Comment መስጫ ላይ ማጋራት #በBlock ያስባርራል💃🙋

5,000,000🙋
5,000,000🙋

photo content

በአሁኑ ወቅት ከ50-100 #Tap የሚደረጉ Games Telegram ላይ እየገቡ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ለመምረጥም እጅግ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ፈልተዋል። ይሁንና ሁሉም ጊዜ ሊሆኑ እንደ
በአሁኑ ወቅት ከ50-100 #Tap የሚደረጉ Games Telegram ላይ እየገቡ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ለመምረጥም እጅግ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ፈልተዋል። ይሁንና ሁሉም ጊዜ ሊሆኑ እንደማይችሉ ልታሰምሩበት ይገባል። ገንዘብ ለመሆን የሚያገኙት ማህበረሰብ ብዛት ይወስነዋል። ስለሆነም ከጊዜ አንጻርም ሁሉንም ከመጀመርና #link ከማጋራት ብትቆጠቡ መልካም ነው። ቢያንስ ከ5 ሚሊየን በላይ ተጫዋች እስኪያገኙ ወይም #Varified እስኪሆኑ ብትጠብቁ ይመረጣል:: ነገር ግን #Hamster_Swap, Tapswap እና #Blum የሰበሰባችሁ ገንዘብ እንደምታገኙ ከስሜ በላይ እርግጠኛ ነው። ይፋዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከዚህ በኋላ ሦስቱም ከ10 ቀናት በላይ አይቆዩም:: ከዛ በኋላ #Tap ማድረግ አቁመው #የlisting ሂደቶች ይጀመራሉ ተብሎ ይጠበቃል::

ካጋራሁት #link Binance ላይ አካውንት ከከፈታችሁት 225 ውስጥ Varified ያደረጋችሁት 5 ብቻ ናችሁ:: ምንድነው የተፈጠረው ችግር❓በተለይም #በpassport የምትከፍቱ ሁላችሁም Varified ማድረግ ነበረባችሁ:: National I'd የምትጠቀሙ ግን የአብዛኞቻችሁ ችግር ጥራት የሌለው ህትመት ነው:: ድጋሚ ጥራት ባለው #ፕሪንተር ብታሳትሙት መልካም ነው:: የፊታችሁን ፎቶ በትክክል ባለመስጠትም ያልተቀበላችሁ አላችሁ::

የዛሬ 5 ሚሊየን Combo ሽልማት🙋❤
የዛሬ 5 ሚሊየን Combo ሽልማት🙋❤

photo content

#የNotcoin ዋጋ ስለወረደ #Stake ያደረጋችሁ ዋጋው እስኪወጣ ወይም #Unstake አድርጉ እስኪሏችሁ እዛው ቢቆይላችሁ መልካም ነው:: አቋርጣችሁ ወደ ዋሌት መውሰድ ከፈለጋችሁ ግን Unstake ማድረግና ሂደቱን ተከትላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ:: ምርጫ የእናንተው ነው👌👊

#Notcoin ቀደም ሲል #Notcoin የሰበሰባችሁ #በP2P ወደ ብር መቀየር ከፈለጋችሁ #Binance ወይም #OKX ተጠቀሙ:: ለዚህም የሚከተሉትን ሂደቶች (Steps) ተከተሉ:: 😍 መጀመሪያ አ
+5
#Notcoin ቀደም ሲል #Notcoin የሰበሰባችሁ #በP2P ወደ ብር መቀየር ከፈለጋችሁ #Binance ወይም #OKX ተጠቀሙ:: ለዚህም የሚከተሉትን ሂደቶች (Steps) ተከተሉ:: 😍 መጀመሪያ አካውንት ከፍታችሁ #Verified ያላደረጋችሁ ከታች ባሉት #links አካውንት ክፈቱ:: #OKX 👇 https://okx.com/join/34092288 #Binance 👇 https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS 😍 ከከፈታችሁ በኋላ #Passport ወይም #National I'd #Varified አድርጉ:: #National I'd #ፕሪንት ያደረጋችሁበት ቦታ ጥራት ከሌሌለው ሁለቱም ስለማይቀበሏችሁ ደጋግሞ ከመሞከር ይልቅ ድጋሚ #ፕሪንት ብታደርጉት ይመረጣል:: 😍 በመቀጠል (Varified ሳይሆን እንዳትሞክሩት) የባይናንስ አካውንታችሁን ክፈቱና ከታች በስተቀኝ #Wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ:: (ScreenShot 1 ተመልከቱ) 😍 #Deposit የሚለው ላይ Click አድርጉ:: (ScreenShot 2 ተመልከቱ) 😍 ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ history ላይ Notcoin የሚል ላይኖር ስለሚችል ከሌለ Search የሚለው ላይ ጽፋችሁ Click አድርጉት:: (ScreenShot 3 ተመልከቱ) 😍 ቀጥሎ ከታች #Toncoin የሚል ይመጣል::(ScreenShot 4 ተመልከቱ) 😍 #Deposit_address እና #Notmemo ይመጡላችኋል:: (ScreenShot 5 ተመልከቱ) 😍 #Deposit_addressን ብትክክል #Copy አድርጉና #Tonkeeper ዋሌታችሁን (Notcoin ያለበት) ክፈቱ:: ዋሌቱን #ከቀናት በፊት ባሳየኋችሁ መሰርት (አስታውሱ - የ300 Notcoin Battery መሙላታችሁን ወይም #Ton ሊኖራችሁ ግድ ይላል::) 😍 Nocoinችሁ ላይ ክሊክ አድርጉ:: Address ላይ ከባይናንስ Copy ያደረጋችሁት #Deposit_address past አድርጉት:: ከስሩ ኮሜንት የሚለው ላይ ደግሞ Binance ላይ Copy ካደረጋችሁት አድራሻ ስር ያለውን #Notmemo Copy አድርጋችሁ Tonkeeper wallet ላይ Comment የሚለው ላይ #paste አድርጉት:: (ScreenShot 6 ተመልከቱ) Next እያላችሁ ሂደቱን ጨርሱ:: በአንድ ደቂቃ ውስጥ ባይናንስ ላይ ይገባላችኋል:: #OKX ላይ ሂደቱ ተመሳሳይ ቢሆንም Notcoin ከወሰዳችሁት በኋላ ወደUSDT ወይም ሌላ Convert ማድረጊያ ስለሌለው መጀመሪያ ዋሌታችሁ ላይ መቀየር ይኖርባችኋል:: ማስታወሻ - የምናወጋው ስለ #ገንዘብ ነው:: በደንብ ካልገባችሁ ኮሜንት ላይ ጠይቁኝ እንጂ በድፍረት አትሞክሩት:: 📛

የዛሬ 5,000,000 ሽልማት❤
የዛሬ 5,000,000 ሽልማት❤

#ያስፈልጋችኋል🤗 . . . ዛሬ ገንዘባችሁን እንዴት ወደ ብር እንደምትቀይሩ ያላጋራኋችሁ #Notcon ዋጋው በመውረዱ ቀይራችሁ እንዳትጎዱ ብዬ ነው:: የሆነው ሆኖ በራሳችሁ መንገድ #Notcoinን
#ያስፈልጋችኋል🤗 . . . ዛሬ ገንዘባችሁን እንዴት ወደ ብር እንደምትቀይሩ ያላጋራኋችሁ #Notcon ዋጋው በመውረዱ ቀይራችሁ እንዳትጎዱ ብዬ ነው:: የሆነው ሆኖ በራሳችሁ መንገድ #Notcoinን ወደ ኢትዮጵያ በብላክ ማርኬት ዋጋ ማምጣት የምትችሉት #የBinance, የOKX ወይም የTelegram Varified ዋሌት ሲኖራችሁ ነው:: ስለሆነም ዋጋ አማርጣችሁ መሸጥ እንድትችሉ ሦስቱም አካውንቶች ይኑሯችሁ:: Passport ወይም National I'd ያላችሁ (የሌላችሁም ቢያንስ National I'd አውጡ) አካውንት ክፈቱና Varified አድርጉ:: OKX ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅማችሁ Varified ስታደርጉ እስከ $50 USD የሚያሸልም የእጣ ሳጥን ታገኛላችሁ:: OKX 👇👇 https://okx.com/join/34092288 #Binance ከታች ባለው link ተጠቅማችሁ Varified አድርጋችሁ ንግድ ስትጀምሩ እስከ 0.03 BTC ልታገኙ ትችላላችሁ::👇 https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS

ዋውውውው . . . . ዋውውው . . . ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረው የምስራች ይፋ ሆኗል:: ኢትዮጵያ የዲጂታል ገንዘብ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀች። የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ብሄራዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ Central Bank Digital Currency (CBDC) መጀመር ረቂቅ አዋጅ ማጽደቁ ይፋ ሆኗል:: News.Notcoin.Com ያጋራው መረጃ እንደሚጠቁመው ረቂቅ አዋጁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈጣን የቴክኖሎጂ ግስጋሴዎችን ያገናዘበና ከሌሎች አገራት ማዕከላዊ ባንኮች ልምድ በመቀመር የተዘጋጀ ነው:: #ዝርዝሩ 👇👇👇 Ethiopia Approves CBDC Launch Draft Proclamation The Ethiopian Council of Ministers recently approved a draft proclamation that paves the way for the launch of a central bank digital currency (CBDC). The National Bank of Ethiopia (NBE) stated that the draft considers rapid technological advancements and draws from the experiences of fellow central banks. Ethiopia recently moved closer to launching a CBDC after the Council of Ministers voted to approve a revised draft proclamation. This proclamation establishes a legal framework for the introduction of digital currency. Described as a pivotal step in the race to launch the CBDC, the approval reportedly allows the digital currency to circulate alongside the fiat currency. According to a local report, the proclamation enables the National Bank of Ethiopia (NBE) to launch the digital currency as and when it deems necessary. The report added that the NBE took into account several factors when drafting the proclamation. “The National Bank of Ethiopia, NBE, has prepared these proclamations, taking into account the current and future levels of development and policy direction, as well as rapid technological advancements, international principles, and best practices and experiences of peer central banks,” the central bank said. The report also revealed that the Ethiopian Central Bank plans to launch the CBDC alongside other measures as part of its reform agenda. Ethiopia to Open Local Banking Sector to Foreign Competition While the NBE has joined several of its peers in either studying or working toward launching a CBDC, the country’s monetary authorities have previously sought to discourage residents from using or trading cryptocurrencies. To illustrate, a Bitcoin.com News report in June 2022 revealed that the NBE had warned residents against paying for goods and services with cryptocurrency. The bank insisted then that the local currency known as the birr was the only legal tender. Meanwhile, in addition to the CBDC proclamation, the Council of Ministers also voted to open the local banking sector to foreign competition. After the approval, the two proclamations will be sent to the legislature for review and final ratification. (የአማርኛ ትርጉሙን አጋራችኋለሁ) https://news.bitcoin.com/ethiopia-approves-cbdc-launch-draft-proclamation/

የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት
የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት

Important Highlights on #Tapswap 👇👇👇👇👇👇👇👇 For those who missed it, here is a summary of the key points discussed during yesterday's AMA on TON. 1. Why did we change the blockchain? We were initially inspired by Solana's development and infrastructure, making it our first choice for TapSwap. However, as we developed the bot, the results exceeded our expectations, leading us to reconsider our blockchain choice. Given that our app is based on Telegram, the TON blockchain was a better fit, allowing us to realize our product's full potential. The TON Foundation's responsiveness and meticulous support further confirmed this decision, making TON the most logical choice for the best user experience. 2. Why was there a paid boosting option? The game entry was initially free of charge, and it is still free. However, developing and maintaining the infrastructure is costly. Additional stages of project development require developer work, token launch, and ensuring liquidity. Therefore, a paid feature was introduced for a limited period. This payment is optional and allows users who joined later to increase their balance. These payments also indicate that our community believes in the project's success, which significantly improves our negotiating position with potential partners and may play a vital role in the project's future success. 3. Future plans? We aim to develop in AI, SocialFi, and Quest Platforms. We plan to launch an interactive platform with a user-friendly interface to grow the community and market. This platform will help build communities for Web3 projects and facilitate networking, marketing, and user-generated content. We believe TapSwap will become a leader in community building and marketing. 4. Details about the tokenomics. Our tokenomics are nearly complete, but we have many moving parts, including ongoing communications with multiple exchanges and platforms. Due to these dynamics and recent project developments, we had to make changes to the documentation. We actively communicate with Tier1 exchanges and have received positive feedback on their collaboration. Once finalized, we will update you on these efforts. A significant portion of all tokens will definitely be allocated to the community. 5. Who are the people behind TapSwap, and what is our experience in Web3? We are a multinational, mostly European team (25+ specialists) with extensive experience in Web3 and gaming. Our team handles all project tasks independently and collaborates well with other blockchains, projects, and exchanges. We focus on efficiency and results, believing in under-promising and over-delivering. 4. How do we ensure airdrop fairness and transparency among its community? We are developing clear rules for token distribution to ensure fairness, although these cannot be disclosed beforehand to prevent abuse. Fair token distribution is crucial for our success and the project's future. We've created a monitoring system to track user behavior, identifying accounts that deserve to be banned. Additionally, we are considering offering unscrupulous users the option to voluntarily surrender for a percentage of the drop, ensuring a WIN/WIN for all.