cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Golden Academy

Together We Can

Больше
Рекламные посты
221
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰዓቱ ለሊት ነው : ሰባት ሰዓት ከአስር እግሮቼን ከትቼ : ጭንና ጭኗ ስር በሞቀ አልጋዬ ላይ : አለሜን እያየሁ “ኧረ ድረሱልኝ : ኧረ ወየሁ ወየሁ” ብሎ ሚጮኽ ወጣት : ሰፈሩን አመሰው እናቱን ብቸኛ : እናቱን ላጤ ሰው ይሄኔ ቢያገባ : ውጪ አያመሽም ተይው የታባቱ : ሳሚኝ ግድ የለሽም               😂😂😂        © ገጣሚ እንደ ልቡ
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
#ብሔራዊ_ፈተና " በበይነ መረብ የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ፈተናውን ለመስረቅ ጥረት አያደርጉም ብለን እንጠብቅም ፤ ያንን ለመከላከል ዝግጅት ተደርጓል  " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በበይነ መረብ / #በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሳይበር ጥቃት እንዳይሰረቅ ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር እሸቱ ከበደ ለኢቢሲ በሰጡት ቃል ፤ " በዚህ ዓለም ምንም አይነት ችግር የሌለበት ነገር የለም። ሁሉም ነገር የራሱ የሆነ ችግር / ጉድለት ይኖረዋል ያለን ምርጫች ግን ችግሩን የመከላከል አቅም ጎን ለጎን መገንባት ነው " ብለዋል። " በበይነ መረብ የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ፈተናውን ለመስረቅ ጥረት አያደርጉም ብለን እንጠብቅም " ያሉት ዋና ዳይሬክቲ ፥ " የሳይበር ደህንነት (ሴክዩሪቲ) ስራዎች ፦ ° ሞያው ባላቸው ፣ ° መሳሪያዎች ባሏቸው ° አቅም ባላቸው ተቋማት በኩል ተገቢ የሆነ ዝግጅት አድርገን እየሰራን ነው " ሲሉ አሳውቀዋል። " በማህበራዊ ሚዲያ ስለ ፈተናው ብዥታ ለመፍጠር የሚፈልጉ ፣ ፈተናው ላይ ጥቃት ለመፍጠር የሚያስቡ አካላት ማወቅ ያለባቸው ይሄ #የፖለቲካ ፣ #የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም ማንም ወላጅ ልጁን አስተምሮ የሚያደርስበት ስለሆነ ሁለት ሶስቴ ማሰብ አለባቸው ፤ ተማሪዎቹ ነገ ለሀገር እዳ እንዳይሆኑ ማሰብ ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል። ከኦንላይን ፈተናው ጋር በተያያዘ ማንም አካል ወላጆችን " ኮምፒዩተር አቅርቡ " አላለም ፤ ሊጠየቁም አይገባም ከተጠየቅም ስህተት ነው ተብሏል። ፈተና የሚሰጠው መንግሥት በሚያቀርበው አቅርቦት / ኮምፒየተር እንደሆነ ተመላክቷል። ይህ ማለት የኮምፒዩተር አቅም ኖሯቸው ት/ቤታቸውን ማገዝ የሚፈልጉ ዜጎችን አይችሉም ማለት አይደለም ተብሏል። የወረቅት ፈተናን በተመለከተ አሁን ላይ ህትመት ወደ መጠናቀቁ ሲሆን ፈተናው ልክ እንዳለፉት ፈተናዎች ደህንነቱ እንዲጠበቅ በቂ ዝግጅት መደረጉ፣ በክፍል ውስጥም ኩረጃ እንዳይኖርና ተማሪዎች በራሳቸውን ሰርተው እንዲያልፉ ካለፈው #በጠነከረ ሁኔታ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተገልጿል። #Ethiopia #NationalExam #Grade12 #tikvahethiopia       ✅  Share share🙏🙏✅ ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
Показать все...
Repost from HELINA DRAMA
00:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
🇪🇹🍿ህሊና ተከታታይ ድራማ 🍿🇪🇹 ህሊና ድራማ | ምዕራፍ 1 ክፍል 7 ቅምሻ | TRAILER ➠ Channel : @Helinadrama0 Part 7 ሙሉውን እንድንለቅላቹ Share እና React አርጉ ❤️
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
ክፍት የስራ ማስታወቂያ በቀን/16/09/2016 የወጣ 0991915101//0991846603                   #ፋርማሲ      የት/ት ደረጃ:-ዲግሪ የስራልምድ:- 1 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-12000 ፆታ           :-ወ/ሴ      #ስልክኦፕሬተር 🔥የ/ት ደረጃ:-8/10/12 የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-8000 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ       #ጉ/አስፈፃሚ      🔥የት/ት ደረጃ:-8/10/12 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-7500+ኮሚሽን 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ     #ሪሴፕሽን በግማሽ ቀን 🔥የት/ት ደረጃ:-10/12 🔥የስራልምድ:-የሰራ 🔥ደሞዝ       :-5500 🔥ፆታ           :-ሴ     #አካውንቲንግ 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግ/ዲፕ   🔥የስራልምድ:- 1 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-በስምምነት 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ     #ሹፌርህዝብ1(NGo)/አውቶ/ደረቅ 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግ/ዲፕ   🔥የስራልምድ:-1-3 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-8000 🔥ፆታ           :-ወ              #ውሃ ሽያጭ 🔥የት/ት ደረጃ:-10/12 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :- 8000+ 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ       #NGO በማንኛውም 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግሪ/ዲፕ 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-21;000 🔥ፆታ           :-ሴት /ወንድ           #ማርኬቲንግ 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግ/ዲፕ   🔥የስራልምድ:-0_1ዓመት 🔥ደሞዝ       :-8500 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ        ሳፋሪኮም ሽያጭ 🔥የት/ት ደረጃ:-10/ዲግ/ዲፕ 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-10;000 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ         #ሁለገብ ሰራተኛ 🔥የት/ት ደረጃ:-10ኛ/12   🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-6000 🔥ፃታ         :-ሴት/ወንድ # መስተግዶ አስቸኳይ የስራ ልምዲ የሰራ ደሞዝ  በስምምነት ፆታ   ፦ሴት       #ባንክቤት ተላላኪ 🔥የት/ት ደረጃ:-10ኛ  🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-5500 🔥ፆታ           :-ሴ         #Ho/ነርስ 🔥የት/ት ደረጃ:- ዲፕሎማ  🔥የስራልምድ፡-1ዓመት በላይ 🔥ደሞዝ       :-12000-15000 🔥ፆታ           :-ሴት/ወንድ        NGO ተላላኪ 🔥የት/ት ደረጃ:-8/10/12 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት ፈጣን 🔥ደሞዝ       :-8500 🔥ፆታ       :-ወ/ሴ       #ላብራቶሪ ቴክኒሻል 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግ/ዲፕ   🔥የስራልምድ:-0-2ዓመት 🔥ደሞዝ       :-12000 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ                   #ፈርኒቸር ሁለገብ 🔥የት/ት ደረጃ፦10 🔥የስራልምድ:-0 🔥ደሞዝ       :-5500 🔥ፆታ           :-ወ       አድራሻ :-አ/አ 22ጎላጎል ጋር 0991915101 ወይም 0991846603
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
6⃣ቀን ብቻ ቀርቷል😍 ✅ይሄ ኮይን በነጭ ገብያ አሁን ባለው ዋጋ ቢያንስ ከ ከ 15ሺ ብር በላይ ይሆናል ተብሎ ይገመታል እስ May 31 ደግሞ አስቡት🤔 በብላክ ቢያንስ ከ 30ሺህ ብር በላይ ማለት ነው😮 በጥቂት ቀን ብቻ አረፈደም ገብተህ ተጫወት/ተጫወቺ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5045027476 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5045027476
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
Tapswap 6 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ጀምሩ Tapswap  እንዴት በአንዴ Million Task መስራት እንደሚትችሉ እና ከ Sollana wallet ጋር እንዴት Connect እንደማታደርጉ በVidio ጠብቁን👏 ያልጀመራችሁ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5045027476 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5045027476
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
ክፍት የስራ ማስታወቂያ በቀን/15/09/2016 የወጣ 0991915101//0991846603                   #ፋርማሲ      የት/ት ደረጃ:-ዲግሪ የስራልምድ:- 1 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-12000 ፆታ           :-ወ/ሴ      #ስልክኦፕሬተር 🔥የ/ት ደረጃ:-8/10/12 የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-8000 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ       #ጉ/አስፈፃሚ      🔥የት/ት ደረጃ:-8/10/12 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-7500+ኮሚሽን 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ     #ሪሴፕሽን በግማሽ ቀን 🔥የት/ት ደረጃ:-10/12 🔥የስራልምድ:-የሰራ 🔥ደሞዝ       :-5500 🔥ፆታ           :-ሴ     #አካውንቲንግ 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግ/ዲፕ   🔥የስራልምድ:- 1 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-በስምምነት 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ     #ሹፌርህዝብ1(NGo)/አውቶ/ደረቅ 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግ/ዲፕ   🔥የስራልምድ:-1-3 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-8000 🔥ፆታ           :-ወ              #ውሃ ሽያጭ 🔥የት/ት ደረጃ:-10/12 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :- 8000+ 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ       #NGO በማንኛውም 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግሪ/ዲፕ 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-21;000 🔥ፆታ           :-ሴት /ወንድ           #ማርኬቲንግ 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግ/ዲፕ   🔥የስራልምድ:-0_1ዓመት 🔥ደሞዝ       :-8500 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ        ሳፋሪኮም ሽያጭ 🔥የት/ት ደረጃ:-10/ዲግ/ዲፕ 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-10;000 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ         #ሁለገብ ሰራተኛ 🔥የት/ት ደረጃ:-10ኛ/12   🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-6000 🔥ፃታ         :-ሴት/ወንድ # መስተግዶ አስቸኳይ የስራ ልምዲ የሰራ ደሞዝ  በስምምነት ፆታ   ፦ሴት       #ባንክቤት ተላላኪ 🔥የት/ት ደረጃ:-10ኛ  🔥የስራልምድ:-0 ዓመት 🔥ደሞዝ       :-5500 🔥ፆታ           :-ሴ         #Ho/ነርስ 🔥የት/ት ደረጃ:- ዲፕሎማ  🔥የስራልምድ፡-1ዓመት በላይ 🔥ደሞዝ       :-12000-15000 🔥ፆታ           :-ሴት/ወንድ        NGO ተላላኪ 🔥የት/ት ደረጃ:-8/10/12 🔥የስራልምድ:-0 ዓመት ፈጣን 🔥ደሞዝ       :-8500 🔥ፆታ       :-ወ/ሴ       #ላብራቶሪ ቴክኒሻል 🔥የት/ት ደረጃ:-ዲግ/ዲፕ   🔥የስራልምድ:-0-2ዓመት 🔥ደሞዝ       :-12000 🔥ፆታ           :-ወ/ሴ                   #ፈርኒቸር ሁለገብ 🔥የት/ት ደረጃ፦10 🔥የስራልምድ:-0 🔥ደሞዝ       :-5500 🔥ፆታ           :-ወ       አድራሻ :-አ/አ 22ጎላጎል ጋር 0991915101 ወይም 0991846603
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Ad 🔰ለውድ የ IN Africa Together  ቤተሰቦች 🔰 ከዚህ በፊት ባዘጋጀናቸው መድረኮች የተሳተፋችሁ እንዲሁም ላመለጣችሁ በሙሉ IN Africa Together የፊታችን May 26 ( ግንቦት 18) 🗓 አዲስ ኢቨንት🎆 ይዞላችሁ መቷል  📍ካሶፒያ ሆቴል(ቦሌ ከሀርመኒ ሆቴል ጀርባ)🏨 ⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 8:00 ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል። ፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ ፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፋተና 📝 ፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑 ፨ የቅበላ ወረቀቶ ሲመጣ አነስተኛ ክፋያ የሚከፋሉበት 🪪 ፨ በመጀመሪያ ዲግሪ ፣ በማስተርስ እንዲሁም በ በዶክተሬት ዲግሪ👨🏾‍🎓 እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦ 📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት 📝ትራንስክሪፕት  🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️ ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇 https://forms.gle/T6UsnZq6CRCLMAG48 Follow us: Telegram: https://t.me/inafricatogether Instagram: https://www.instagram.com/in_africa_together