cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💥አል-ሙተሀቢን(المتحابين)

የዚህ ቻናል ስራዎች በአሏህ ፍቃድ፦ ኢስላማዊ ፅሁፎች፣📜 ጠቃሚ ምክሮች፤📜 ጤና ነክ ትምህርቶች📜 በሸይኽ አህመድ አደም የሚቀርቡ ሙሀዶራዎች፤ ፈትዋዎች የሚለቀቁበት ቻናል። ለማንኛው ሃሳብ እና አስተያየት 👇👇👇👇👇 @Almutehabbot ያድርሱን።

Больше
Рекламные посты
2 927
Подписчики
Нет данных24 часа
+257 дней
+26730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

☀️የልብስ ቁምጣ የኢማን ቁምጣነት ነው። 💥እህቴ ልብስሽን አትቆማምጪው የልብስ መቆመጥ የኢማን መቆመጥ ምልክት ነው። #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
Показать все...
ማውራት አይቻልም እንዴ?? 👈 ለምትሉኝ አታውሩ 👈አላልኩም ባታወሩ በጣም እጅግ በጣም የተሻለ ነው አሁን አሁን ላይ አይደለም የቀልድ ንግግር ቁም ነገር እንኳ እየተወራ ፊትናው ከባድ ነው ሃሳብ አሰሰተያየት ልስጥ በሚል ግሩፕ ውስጥ ስንፅፍ ቀጥታ የሰው ተኩላወች በውስጥ መጥተው ይረብሹናል ። ለዚህ ደግሞ መድሃኒቱ አፍን መዝጋት ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ ዳዒ ናቸው ብለን ለነሱ ጥሩ አመለካከት ያለን ወንዶች በውስጥ ገብተው ከነሱ ማይጠበቅን ንግግር ሲያወሩ በጣም ያማል። እህቴ የላይኛው ፅሁፍ የሚለው አታውሪ አይደለም አላስፈላጊ ንግግርሮችን ፣ በአጃኒቦች ፊት መቀላለድን ሳቆችሽን ተዪ ነው የምልሽ። ማሻአሏህ ፣ኢንሻአሏህ ፣አሏህ ይጠብቀን፣👈 የሚሉትን ብቻ እዛ ላይ አትፃፊ ዶሩርይ ፅሁፍሽን ካላካተተሽበት ሃሃሃሃሃ፣ክክክክክ፣hahahahah፣ወዘተ.. አትጠቀሚ ሀያዕ ክብር ያላት ሴት የተከበሩ ንግግሮችን እንጂ አታወራም። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ምክሩ ከነፍሴም ጭምር ነው
Показать все...
በስስስ ኮመንት ቀንሱ ምነው እህቶች እንደው ስራ የሌለን ይመስል አንድት ግሩፕ ክፍት ካገኘን ግርርርር ብለን ኮመን ህ! እስኪ መሰተርን ከወንዶች እንማር ሴት ነበረች መሰተር ያለባት ሴቶች ግን በየኮመንቱ ስር ሲጫጭሩ የሚውሉት በቃ ጉዳዩ ተመቻቹህ እዚያ ዱዓ አድርጋቹህ ዝም በሉ ምነው ግን ስንት ስትር ሴቶች አንድ ኮመንት ስር የማትገኘ ባለችበት በናንተ ምክናየት አብራ ሴቶች ትባላለች በተለይ በተለይ የወንዶች ቻናል ላይ የሚረባም የማይረባም ፁሁፍ ይፃፍ በቃ ክክክ ሀሀሀ ከዚያ ደግሞ በኮመንት ዱዓ ማድረግ ሹ ሀዳ ? የሴቶች ቻናል ላይ ግን ጥያቄ እንኳን ቢለቀቅ አትሳተፉም ምን ጉድ ነው በረቢ እስኪ እህቶች እንደው ለአላህ ብላቹህ ጉዳዩ አስፈላጊ ካልሆነ ዱዓም ይሁን ሙገሳ እባካቹህ እዚያው በውስጣቹህ አድርጉት እንደው በአላህ ይሁንባቹህ በያገኛቹህበት አትፃፉ እስኪ የወንዶች ኮመንት አንድ አይገኘም #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
Показать все...
00:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
💥ብዙ ይቅርታ የምታደርግ፣የምትታገስ፣ዝቅ የምትል ልብ አንድ ቀን ለመሄድ ከወሰነች ተመልሳ አትመጣም!
Показать все...
💥ዝምታ የጠንካራ ሴት ከፍተኛ ጩኸት ነው! #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
Показать все...
01:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
~ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ… • የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣ • በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣ • በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣ • በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣ • በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣ • በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣
Показать все...
00:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
#ሰላሙዐሏህ_ዐለይኩም #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
Показать все...
00:51
Видео недоступноПоказать в Telegram
#ወሰላሙዐለይኩም #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
Показать все...