cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እድል SPORT

⌨️በጽሑፍ ቀጥታ የጨዋታ ስርጭት 🚨የዝውውር ዜናዎች 📊ስታትሰቲክስ 🧐ትንተና የእግር ኳሱ ዓለም እንዴት ሰነበተ? ማን ምርጥ ጨዋታን አሳለፈ? የላቀ የጨዋታ እቅድ ማን ይዞ ገባ? ለመሳሰሉ ጥያቄዎች መረጃ የሚያገኙበት ቻናል። For Cross promotion @Captain_Kurt

Больше
Рекламные посты
27 422
Подписчики
+3124 часа
+77 дней
-49730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ጀርገን ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት ያሳካቸው ክብሮች ከሌሎች ክለቦች ጋር ሲነጻጸር። 🔴🏆 ይህን ማሳካት የቻሉት ከአምስቱም ባነሰ ወጪ ነው። SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቲያጎ ሲልቫ ከጨዋታው በኋላ በሜዳው ላይ ለደጋፊዎች ንግግር ሊያደርግ ይችላል ፣እቅዶቹ አሁንም በቼልሲ እየተጠናቀቀ ነው። 🔗Kieran Gill - Daily mail SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 ኮል ፓልመር የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
👍 5
📸 | የየርገን ክሎፕ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ጋዜጣዊ መግለጫ💔 SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
💔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
አርኔ ስሎት አዲስ የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኖ ዛሬ ኮንትራቱን ፈርሟል። ሁሉም ሰነዶች በቦታቸው ላይ ናቸው። ለአንዳንድ ሰራተኞቻቸው የስራ ፍቃዳቸውን አሁንም በመጠባበቅ ላይ እና ከዚያም ሁሉም ይጠናቀቃል። 🎖| Fabrizio Romano SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🗣-ጄሚ ካራገር፦ "ማንቸስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ ታይቶ የማይታወቅ ምርጥ ቡድን ነው።በዚህ ሲዝን ይህንን ክብር ካሸነፈ ጋርዲዮላ የዘመኑ ምርጥ አሰልጣኝ ይሆናል።" SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስፔናዊው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዲቪድ ራያ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የፕርሚየር ሊጉ የወርቅ ጓንት አሸናፊ በመሆኑ ከአወዳዳሪው አካል ሽልማቱ በይፋ ተበርክቶለታል። ዲቪድ ራያ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ 🎰 31ተጫወተ 🛟 16 ግብ ሳይቆጠርበት ወጣ ዴቪድ ራያ በ2015/16 የውድድር አመት ፒተር ቼክ ካሳካ ወዲህ የወርቅ ጓንቱን ያሸነፈ የመጀመሪያው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ነው። SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
የርገን ክሎፕ በሊቨርፑል ስለነበራቸ ምርጥ ትዝታዎች፡- ምርጡ ድል? በቻምፒየንስ ሊግ ባርሴሎና ላይ ያስመዘገብነው የCome back ድል። ምርጡ ጎል? አሊሰን ቤከር ዌስትብሮምዊች ላይ ያስቆጠራት ጎል። ምርጡ አሲሰት? አሌክሳንደር አርኖልድ በቻምፕዮንስ ሊግ ባርሴሎና ጨዋታ ላይ ለኦሪጊ ያቀበለው ኳስ ምርጡ ሴቭ? አሊሰን ቤከር ከ ናፖሊ ጋር ባደረግነው ጨዋታ ያዳነው ኳስ ምርጡ ለየት ያለ ጎል? ሳዲዮ ማኔ በተረከዝ ያገባት ግብ ምርጡ የመጨረሻ ትዝታ? የዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመት SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
3😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#የፎቶ_ግብዣ 🔥📷 SHARE 📲 @edilsport
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
CONFIRMED : ቲያጎ አልካንትራም እንዲሁ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር እንደሚለያይ ክለቡ አሳውቋል። SHARE 📲 @edilsport
Показать все...