ቀን፡- 6/10/2016 ዓ.ም
ለአንደኛ ዓመት የመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ
የሁለተኛ መንፈቅ አመት (ሴሚስተር) ይሰጡ የነበሩትን ኮርሶች አጠናቃችሁ በመጪው ሰኞ ጀምሮ የማጠቃለያ ፈተና የምትጀምሩ መሆኑ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ሲያስተምሯችህ የነበሩትን መምህራን የእውቀትና ክህሎት ብቃት፡የሙያ ብቃታ እንዲሁም የሥነ-ምግባር ሁኔታ በተመለከተ በቀረቡት መስፈርቶች መሰረት ግምገማ ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመግባት በሴሚስተሩ ውስጥ በወሰዳችኋተው ኮርሶች ላይ በማስተማር የተሳተፉትን መምህራን በሙሉ በጥንቃቄና በታማኝነት እንድትገመግሙ ከአደራ ጭምር አሳስባለሁ፡፡
ማሳሰብያ፡-
1. ግምገማውን ከመጀመራችሁ በፊት የወሰዳችኋቸውን ኮርሶችና የመምህራኑን ዝርዝር መያዝ ይጠበቅባችኋል
2. ግምገማውን በተመደባችሁበት የስልጠና ዘርፍ (stream) የምትጀምሩ ሲሆን በመሙላት ሂደት ሴክሽናችሁን በሚጠጥቀው ቦታ ላይ በቁጥር መሙላት ይኖርባችኋል
3. ለአንዱ መምህር ሞልታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ “Submit” ስትሉት እንደ አዲስ በሚመጣው ፎርም ላይ የሌሎቹንም መምህራን በዚሁ መልኩ መሙላት የምትችሉ መሆኑን
4. ግምገማውን ማከናወን የምትችሉት እስከ እሁድ ማታ ብቻ በመሆኑ ከወዲሁ መሙላት እንደሚኖርባችሁና ሌሎች እንዲሞሉ ድጋፍ እንድታደርጉ
5. ግምገማውን ሳይሞላ የቀረ ተማሪ በሲስተሙ ላይ ገብቶ ውጤቱን የማያይ መሆኑን
ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት/የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ አስተዳደር
ሊነክ
https://ee-eu.kobotoolbox.org/x/Da0WcSvZ
Date: 12/06/2024
All students of the first year regular program
It is known that you will finish the courses offered in the second semester this week and start the final exam from next Monday (June 17). Therefore, you should evaluate the knowledge and skills of the teachers who were teaching you, as well as professional qualifications and ethical standards. Therefore, I urge you to carefully and honestly evaluate all the teachers who participated in the courses you took in the semester by entering the link below.
Reminder:
1. Before you start the assessment, you are required to have a list of the courses you have taken and the teachers involved.
2. You will start the assessment in the stream you are assigned to and in the process of filling you will have to fill your section with numbers in the space provided.
3. After filling in the form for one teacher, when you say "Submit", you will be able to fill in the form for the other teachers in the same way.
4. You can do the assessment only until Sunday night (12:00 PM, June 16). so you have to fill it now and support others to fill it.
5. A student who has not completed the assessment will not be able to access the system and see the results
Registrar and Alumni Affairs Directorate/Hawassa University Academic administration
Link
https://ee-eu.kobotoolbox.org/x/Da0WcSvZ