cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

Больше
Рекламные посты
199
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
+430 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Media files
90Loading...
02
«እድለኛ ሰው ብሎ ማለት በነዚህ አስር ቀናቶች ላይ በኢባዳ የሚጠነክርና የሚታገል ነው።» « እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።» t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
330Loading...
03
🔖በተከበሩት የዙል_ሒጃ 10 ቀናት ነፍሲያህን አሸንፈህ መልካም ስራዎችን መስራት እንኳ ቢያቅትህ በነዚህ ቀናት ወንጀልን ከመዳፈር ከመቼውም በላይ ተጠንቀቅ ! መልካም ስራ እጥፍ ድርብ ምንዳ የሚያሰጥበት ወቅት ላይ የሚሰራ ወንጀልም ቅጣቱ ከሌላ ጊዜው ቅጣት ይልቅ ከባድ ነው የሚሆነው! https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI         t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
330Loading...
04
  «ግዴታ ጥሩ ህይወት ሲባል   ጥሩ ቤት ፣ ጥሩ ልብስ ፣ ይህ አይደለም ፣ ጥሩ ህይወት የምትባለው በኢማን የምትኖረው ህይወት ነው!!   ጠባብ ቤት እራሱ ኖረህ ከቤተሰብህ ጋር በደስታ በኢማን ፣ በኢስላም ፣ በሱና የምትኖር ከሆነ ይህ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ትልቅ ቤት እየኖርው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ፣ ትልቅ መኪና ይዘው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ! ትልቅ ስራ እያላቸው የቀልብ መረጋጋት አያገኙም።   ለምን? በአላህ ሱብሀነ ወተአላ አላምኑም!! እና በዚህ ዱንያ ላይ ጥሩ ህይወት ላግኝ ብለክ ትልቅ ቤት መኪና ብዙ ሚስቶች ምናምን እንዳትጠብቅ ፣ ባለክ ነገር ላይ መብቃቃት ካለ ደስተኛ ከሆንክ ኢማን ካለህ ቤተሰብህ በኢማን በደስታ የሚኖሩ ከሆነ ጥሩ ህይወት የምትባለው ይች ነች ዱንያ ላይ!!።
340Loading...
05
Media files
310Loading...
06
Media files
370Loading...
07
Media files
350Loading...
08
Media files
350Loading...
09
~አብዝተው ኢስቲغፋር ማድረግ . የገራላቸው ሰዎች አላህ ከቅጣቱ  ሊጠብቃቸው የፈለጋቸው ሰዎች ናቸው። : وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ «መሓርታን እየጠየቁት አላህ የሚቀጣቸው አይደለም።»         https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI          t.me/https_Asselfya
420Loading...
10
ነገ ጁሙዓህ (ግምቦት 30) ዙል-ሒጃህ 1 ነው። ተክቢር፣ ጾምና ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ! ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
650Loading...
11
ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል። በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)። 📚 فتح الباري لابن رجب ٩/١٦ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
210Loading...
12
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰 📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦ ⭞የሰዎች መዘናጋት ! ⭞ግንዛቤን ማስፋት ! ⭞ከረመዷን ይበልጣሉን? 【ክፍል፦ ①】 🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል…… = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
491Loading...
13
Media files
530Loading...
14
ሴት ልጅ የቤት ኑር ናት!! ቤት ያለ ሴት ልጅ ዉበት የለዉም!! ሴት ልጅ ዉድ ናት። ያኡኽታ ዉድ ቦታ እንጂ እንዳትገኚ።
590Loading...
15
#ጊዜ አዘነብኝ የበዛ መከራ #ስለቱ ልቤላይ ሽፋን እስኪሰራ #አሁን አሁንማ ስመታ በቀስቱ #ከሽፋኑ በላይ ይሰካል ስለቱ #ዛሬ ለችግሮች ደታቢስ ሁኛለሁ #ከዚያ ሁሉ ጭንቀት ከቶ ምን አገኘሁ የምን ሀዘን✍️
590Loading...
16
♻️የጁሙኣ ኹጥባ «የኩራት አደገኝነት" 🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 🕌ፉሪ ኡመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ መስጂድ ዙልቀኢዳ 23/11/1445ዓ/ሂ https://t.me/ibrahim_furii
810Loading...
17
Media files
781Loading...
18
Media files
731Loading...
19
"የማይጠቅም ጸጸት!! = የዱንያ ቆይታችን ከመጠናቀቁ በፊት ለዘላለማዊ አገራችን በዕውቀትና በነብዩ ፈለግ  ላይ ተመስርተን መልካም ተግባራትን እንተግብር እዚህ ካልሰራን አኼራ ላይ ያለን ዕድል ጸጸት ነው ያውም የማይጠቅምና ከንቱ ጸጸት ።     ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦ ዱኒያ {ቅርቧ ዓለም የስራ አገር ነች አኼራ ደግሞ የክፍያ አገር ነች!!   እዚህ ዱኒያ ላይ ያልሰራ እዛ አኼራ ላይ ይጸጸታል [ አዙህድ ሊልበይሃቂይ ፤282 ]           اللهم اجعل همنا الآخرا
620Loading...
20
የማለዳ ስንቅ ተጋበዙልኝ
240Loading...
21
Media files
500Loading...
22
⁉️ በሐጅ ሰሞን ለቤተሰብ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በማሟላት ፣ለዒድ ዝግጅት ወይም ደግሞ በትምህርት ወዘተ ትጠመጃለሽ? 💬 እንግዲያውስ ሃሳብ አይግባሽ አፍሪካ አካዳሚ ስራውን ቀላል አድርጎልሻል ከመኖሪያ ቤትሽ ሆነሽ በአጭር፣ ቀላል እና ነፃ የርቀት ትምህርት በመማር እውቀትሽን ማስፋት ትችያለሽ። 🔗 (የመመዝገቢያ https://t.me/Africa_Academy1) የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው። 📆 ማስታወቂያውን በዙሪያሽ ላሉ ሰዎች በማካፈል የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የበኩልሽን ተወጭ። #hajj2024
250Loading...
23
♻️ አዲስ የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 02 📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ 🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ 🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 🌐https://t.me/ibrahim_furii
560Loading...
24
Media files
620Loading...
25
🪩የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 01 📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ 🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ 🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን ⏬ የኪታቡን PDF ለማውረድ https://t.me/ibrahim_furii/7153 ትምህርቱን ለመከታተል በቴሌግራም ♻️https://t.me/ibrahim_furii
600Loading...
26
Media files
560Loading...
27
📃 አይ ዱንያ ሁለመናዋ ወረቀት 📃 ~ የልደት ወረቀት ~ የክትባት ወረቀት ~ የምስክር ወረቀት ~ የትምህርት ማስረጃ ወረቀት ~ የህክምና ማስረጃ ወረቀት * ወረቀቱ ይቀጥላላል * ~ የጋብቻ ወረቀት ~ የግብዣ ጥሪ ወረቀት ~ የጉዞ ወረቀት ~ የቤት ካርታ ወረቀት ~ የመኪና ሊብሬ ወረቀት ~ ገንዘብ እራሱ ወረቀት ~ ህይዎታችን ባጠቃላይ ወረቀት በወረቀት። • ያውም ጊዜ ጠቅልሎ ቀዶ ወይም አበስብሶ የሚጥለው ወረቀት። ያም ሁኖ ግን:- ~ ስንቱ ለወረቀት አዘነ ?! ~ ስንቱ ለወረቀት ተደሰተ ?! © ግን ... ብቸኛዋ የሰው ልጅ የማያያት ወረቀት ብትኖር የሞት የምስክር ወረቀት (ورقــــــــة شهادة الوفاة) ናት። አዎ እርሷ ናት። 😥😥 ትክክለኛ ወረቀት ግን ............
1321Loading...
28
ዓብዱሮህማን_ኢብኑ_ሐሰን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «የአንድ እውቀት ፈላጊ ተማሪ ኢኽላስ ምልክቶች መካከል አንዱ ከማያገባው ነገር ዝምታን መምረጡ፣ ለጌታው መዋረዱ እና ለአምልኮው መዋደቁ፣ ፈሪሀ አሏህ መሆኑ፣ ሀቅ በማንም አንደበት ቢሆንም ለመቀበል አለማመንታቱ፣ ለነፍሱ ሲል ትምክህተኛ አለመሆኑ፣ ቅናተኛና ኩራተኛ አለመሆኑ፣ ወደ ዝንባሌው አለማጋደሉ እንዲሁም ለዱንያ ጥቅም አለመቋመጡ ናቸው።» 📚 ۞ الرسائل النجدية【4/406】۞
530Loading...
29
ለህይወትህ ስኬትን ከፈለክ አይንህ ሳይሆን! ልብህ #ያረፈባትን ሴት አግባ! ምክንያቱም አይን ቀላዋጭ ነውና ብዙ ያምረዋል ልብህን አድምጥ የአንተ ሚስት ለአንተ ብቻ ቆንጆ ውብ  ልዕልት ናትና።
540Loading...
30
Media files
672Loading...
31
Media files
530Loading...
32
Media files
530Loading...
33
Media files
550Loading...
34
ሶሊሂ  ሚስት ለቤቷም ውበት ለልጆቿም  ምርጥ እናት  ናት  ለባሏም  ንግስትናት ከሷሊሆቹ ያድርገን🌹
550Loading...
35
Media files
540Loading...
36
Media files
590Loading...
37
ثُمَّ خَلَقْنَا النُّطْفَةَ عَلَقَةً فَخَلَقْنَا الْعَلَقَةَ مُضْغَةً فَخَلَقْنَا الْمُضْغَةَ عِظَامًا فَكَسَوْنَا الْعِظَامَ لَحْمًا ثُمَّ أَنشَأْنَاهُ خَلْقًا آخَرَ ۚ فَتَبَارَكَ اللَّهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِينَ ከዚያም ጠብታዋን (በአርባ ቀን) የረጋ ደም አድርገን ፈጠርን፡፡ የረጋውንም ደም ቁራጭ ሥጋ አድርገን ፈጠርን፡፡ ቁራጯንም ሥጋ አጥንቶች አድርገን ፈጠርን፡፡ አጥንቶቹንም ሥጋን አለበስናቸው፡፡ ከዚያም (ነፍስን በመዝራት) ሌላ ፍጥረትን አድርገን አስገኘነው፡፡ ከሰዓሊዎችም ሁሉ በላጭ የሆነው አላህ ላቀ፡፡
680Loading...
38
🔖እህቴ ሆይ !#በሶስት ነገሮች እራስሽን አጠንክረሽ ትውልድ ለመገንባት አቋም ያዢ! ⓵• አሏህን በመፍራት ⓶• በእውቀት ⓷• በአኽላቅ https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI         t.me/https_Asselfya
720Loading...
39
📌 ሱሪን ማስረዘም ወንጀል ነው⁉️ #በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓ ♻️ : ክፍል 149 📌ጥያቄ📌 📌 ሱሪን #ከቁርጭምጭሚት በታች ማስረዘም ሀራም ነው ወይስ የሚጠላ⁉️ ✅መልስ✅ ✅ ሱሪን ማስረዘም በሀዲስ በግልፅ እንደመጣው #ሀራም ነው። ለዚህም ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:— 🔵" ከቁርጭምጭሚት በታች የሆነ ሽርጥ #የእሳት ነው።" 📚ቡኻሪ ፣ 5787 🔵 "ሽርጡን ለኩራት ብሎ #ያስረዘመ ሰው አላህ የውመልቂያማ (በእዝነት) #አይመለከተውም።" 📚ቡኻሪ ፣ 5788 ✅ በተለይ የሚያስረዝመው #ለኩራት ብሎ ከሆነ ደግሞ በኡለሞች ስምምነት ከባኢር (ከከባባድ) #ወንጀል ውስጥ ነው የሚገባው። ♻️ ምንጭ :— 📚ኢማሙ ሻፊዕይ ፣ ኪታቡል መጅሙእ ፣ 3/177 ፣ 📚ኢማሙ ነወዊይ ፣ ሸርሁል ሙስሊም ፣ 14/62 ፣ 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ መጅሙኡል ፈታዊ ፣ 12/380 _ https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI @mohammedjud https://t.me/Zadul_meaadi
790Loading...
40
🔖ሴቶች ሁለት ቦታዎች ላይባህርያቸው ይቀያየራል ሁሉም ነገር ያበሳጫቸዋል። ~ያኔ  አንተ ባል ሆይ በትእግስት ሚስትህን ቅደማት!      ⓵)ኛው የወር አበባ ላይ ሲሆኑ      ⓶)ኛው የ እርግዝና ፅንስ ሲጀምሩ ቅጡ ይጠፋቸዋል ። ~ ማንም ሴት ይህን የመበሳጨት  ስሜት መደበቅ አትችልም በጣም ብልጥ እና ብልህ ሴት ብትሆን እንጅ! =🔖ሴቶች ሁለት ቦታዎች ላይባህርያቸው ይቀያየራል ሁሉም ነገር ያበሳጫቸዋል። ~ያኔ  አንተ ባል ሆይ በትእግስት ሚስትህን ቅደማት!      ⓵)ኛው የወር አበባ ላይ ሲሆኑ      ⓶)ኛው የ እርግዝና ፅንስ ሲጀምሩ ቅጡ ይጠፋቸዋል ። ~ ማንም ሴት ይህን የመበሳጨት  ስሜት መደበቅ አትችልም በጣም ብልጥ እና ብልህ ሴት ብትሆን እንጅ! =https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI          t.me/https_Asselfya
660Loading...
01:28
Видео недоступноПоказать в Telegram
6.48 MB
«እድለኛ ሰው ብሎ ማለት በነዚህ አስር ቀናቶች ላይ በኢባዳ የሚጠነክርና የሚታገል ነው።» « እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።» t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
4_6001580084438240474.m4a1.87 MB
🔖በተከበሩት የዙል_ሒጃ 10 ቀናት ነፍሲያህን አሸንፈህ መልካም ስራዎችን መስራት እንኳ ቢያቅትህ በነዚህ ቀናት ወንጀልን ከመዳፈር ከመቼውም በላይ ተጠንቀቅ ! መልካም ስራ እጥፍ ድርብ ምንዳ የሚያሰጥበት ወቅት ላይ የሚሰራ ወንጀልም ቅጣቱ ከሌላ ጊዜው ቅጣት ይልቅ ከባድ ነው የሚሆነው! https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI         t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
  «ግዴታ ጥሩ ህይወት ሲባል   ጥሩ ቤት ፣ ጥሩ ልብስ ፣ ይህ አይደለም ፣ ጥሩ ህይወት የምትባለው በኢማን የምትኖረው ህይወት ነው!!   ጠባብ ቤት እራሱ ኖረህ ከቤተሰብህ ጋር በደስታ በኢማን ፣ በኢስላም ፣ በሱና የምትኖር ከሆነ ይህ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ትልቅ ቤት እየኖርው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ፣ ትልቅ መኪና ይዘው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ! ትልቅ ስራ እያላቸው የቀልብ መረጋጋት አያገኙም።   ለምን? በአላህ ሱብሀነ ወተአላ አላምኑም!! እና በዚህ ዱንያ ላይ ጥሩ ህይወት ላግኝ ብለክ ትልቅ ቤት መኪና ብዙ ሚስቶች ምናምን እንዳትጠብቅ ፣ ባለክ ነገር ላይ መብቃቃት ካለ ደስተኛ ከሆንክ ኢማን ካለህ ቤተሰብህ በኢማን በደስታ የሚኖሩ ከሆነ ጥሩ ህይወት የምትባለው ይች ነች ዱንያ ላይ!!።
Показать все...
266የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_ከእሳት_መጠበቂያ_ጋሻችሁን_ያዙ_!_ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp36.58 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
~አብዝተው ኢስቲغፋር ማድረግ . የገራላቸው ሰዎች አላህ ከቅጣቱ  ሊጠብቃቸው የፈለጋቸው ሰዎች ናቸው። : وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ «መሓርታን እየጠየቁት አላህ የሚቀጣቸው አይደለም።»         https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI          t.me/https_Asselfya
Показать все...
ነገ ጁሙዓህ (ግምቦት 30) ዙል-ሒጃህ 1 ነው። ተክቢር፣ ጾምና ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ! ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Показать все...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad