cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

HIVN Tech and Guidlines

Youtube channel 👉 youtube.com/@HIVN Our group 👉t.me/HIVN19 Channel 👉t.me/healthinovation Official website 👉 www.tenajobs.com COC discussion 👉 t.me/HIVN19 WhatsApp 👇 whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።.

Больше
Рекламные посты
8 379
Подписчики
+724 часа
+1647 дней
+1 08830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

How to Save mobile data while using Telegram App 👇 https://youtu.be/bM2bdW2Hx_U?si=0RPvFPYSPjvJptst
Показать все...
አዲስ የ CPD ስልጠና መመሪያ ሙሉ ማብራሪያ (Repost) በ2016 ዓ ም ሙያ ፈቃድ ለማደስ ምን ያህል CEሀ ያስፈልጋልና ሌሎችንም መረጃዎች ሙሉ ማብራሪያውን በዚህ LINK ያገኙታል 👇 https://youtu.be/i57uM_kaWbw?si=nM9nFNqaGGMzUeIO
Показать все...
👍 3
ለሙያ ፈቃድ ለማውጣት እና እድሳት አዲስ መረጃዎቻችን (በጥያቄ ድጋሚ ፖስት የተደረገ) 1:- አዲስና ነባር ሙያ ፈቃድ ለማውጣት ምን ምን ያስፈልጋል 2ኛ:- ለማውጣት ቅድመ ሁኔታ 3ኛ:- አዲስ ለማውጣት ከየት ክልል ነው? 4ኛ:- ነባር እድሳት ከበፊቱ ካወጣንበት ወይስ አገልግሎት ከሰጠንበት ክልል? 5ኛ:- መመዝገቢያ ድህረ ገፅ ሙሉ ማብራሪያውን ከዚህ ያገኛሉ https://youtu.be/hkiqRCsBbOU?si=fCFp4xAO4833D-Zf
Показать все...
ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ለተመዘገቡ የጤና ሙያ ሰራተኞች ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ? ሙሉ ማብራሪያ 👇 https://youtu.be/hj069cmMMIM?si=m1-3JmfCyqwsUO07
Показать все...
ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ተመዝጋቢ የጤና ባለሙያዎች አዲስ መረጃ | Gojo bridge Housing

This video describes about Ethiopian gojo bridge housing membership status and what is happened between health sector workers and the Goho

Repost from HIVN COC Channel
ለጤና ሙያ ሰራተኞች ============ ስለ ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ የቤት ምዝገባ አዲስ መረጃ ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት በዩትዩብ ቻናላችን ይጠብቁን 👇 https://bit.ly/3UUq6al
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማሳሳቢያ:- ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ቦታ እና ድህረገፅ ይፋ አደረገ:: የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑን ገልፆ በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ስለ ድህረ ገፁ አጠቃቀም ሙሉ ማብራሪያ 👇 https://youtu.be/2r6QEeazesA ልምምድ ለማድርግ 👇 https://youtu.be/2r6QEeazesA #share በማድርግ መረጃውን ያጋሩ!!
Показать все...
👍 2
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ 1. ፈተናው በግንቦት 15 እና 16/2016 ዓ.ም በኮምፒውተር የሚሰጥ ሲሆን የፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡- • Pharmacy, Public Health, Midwifery, Medical Laboratory Science......15/09/2016 ዓ.ም • Nursing, Medicine, Dental Medicine, Paediatric Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Medical Radiology Technology, Anaesthesia and Environmental Health ----------16/09/2016 ዓ.ም 2. ሁሉም ተመዛኞች በግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፣ የኮምፒውተር ቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት፤ ወደ ፈተና የሚያስገባውን Username and Password ማወቅ፣ የመፈተኛ ክፍላችሁን መለየት ይኖርባችኋል። 3. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ) እና ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሰጣችሁን ስሊኘ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፣ 4. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፣ 5. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይኖርባቸዋል፣ 6. የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች ያለውን ሊንኩን በመጫን መመልከት ይኖርባችኃል፡፡ (https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1e329fbEYG-P2vT0WJ1uSlw1tVlgtEFg4?usp=sharing&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1Q5npdpmFvqn5TAuhzEs9Uqe7aaDtctAOIHNPiFd9DsNBfu6FnyG6f5EM_aem_Aagme49XU7M7lc4JgFJo2I6WudI73-yHxiaY35ZJyMP2qg-LX_n6MzaiY_F9PTKWMlLV-uOeRhiauH6S9gXqxcqx ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118275936 መደወል እንዲሁም በ moh.gov.et ላይ EHPLE የሚለው ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል፡፡ ማሳሰቢያ፤ • በምዝገባ ወቅት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሶሻል ሳይንስ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አምስት ኪሎ የቴክኖሎጂ ካምፓስ የተዛወረ እንዲሁም ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፔዳ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፖሊ ካምፓስ መዛወሩን እናሳውቃለን • ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No)፤ የQR CODE እንዲሁም የተመዘገበበትን ተቋም(Exam Center) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ @healthinovation
Показать все...
👍 4
የ NIEMI 2016 ዕጩ ተወዳዳሪዎች (ተፈታኞች) የፅሁፍ ውጤት ተሰርዝዋል:: =============== ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የሚሰጣቸዉን ፈተናዎች በተመለከተ እጅግ ልዩ፤ ግልጽ እና ተአማኒነትን የሚከተል የአሰራር መርህ አለዉ፡፡በዚህ መሰረት 10 ተፈታኞች በፈተናዉ ዉጤት ቅሬታ አቅርበዉ 8ቱ የቃል ፈተና ላይ ሊካተቱ ችለዋል፡፡ በአንፃሩ አንድ ተፈታኝ ለቃል ፈተናዉ ያላለፈ ነገር ግን ቅሬታ አቅርቦ በእጅ በሚታረምበት ወቅት ከፍተኛ ዉጤት በማምጣት ወደ ቃል ፈተናዉ ተካቶአል፡፡ በዚህ ምክንያት አብዛኛዉ ችግር የነበረዉ 1- ተፈታኖች የፈተናዉ ኮድ በምታጠቁሩበት ወቅት የተሳሳተ የኮድ አጠቋቆር ስለነበር፣ ፈተናው የራሱ ባልሆነ ኮድ መታረሙ 2- ተፈታኞች መልሱን በምታጠቁሩበት ወቅት የተሰጣችሁን መመሪያ በደንብ ስላልተተገበረ አንድአንዶቹ ከተሰጠው ቦታ ውጪ በማጥቆር ፣ ሎሎች በደንብ ያልተጠቆሩ ወይም በደንብ ያልጠፉትን ኮምፒውተሩ ሲያነብ የተሳሳተ ሲል ፤ በእጅ ሲታረም ግን ትክክል እንደሆነ በመቆጠሩ ከላይ በተጠቀሰዉ ችግር ምክንያት ሁላችንም ባለድርሻ አካላት ተወያይተን የሁሉንም ተፈታኝ መብት ለማስጠበቅና የተፈጠሩ ችግሮችን ለማረም ቅሬታ ላቀረቡት ብቻ ሳይሆን ሁሉም የ ’NIEMI ‘ተፈታኞች እኩል መብት ስላላቸዉ ባለን የግልፅነት መርህ ሁሉም የመልስ መስጫ ወረቀቶች በእጅ እንዲታረሙ ተወስኗል፡፡ በዚህም መሰረት ፡ • ሁሉም የተለጠፉት የፈተና ዉጤቶች ተሰርዘዋል፡፡ • የቃል ፈተናዉም ተሰርዟል፡፡ ሁሉም የፈተና ዉጤት በእጅ ከታረመ በኃላ ለቃል ፈተናዉ ብቁ የሆኑትን የስም ዝርዝር በድጋሚ በድህረ ገጽ ይለጠፋል፡፡ ለተፈጠረዉ ችግሮች እና መንገላታት የቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፈተና ሂደት ኮሚቴ እና አጋር አካላት ልባዊ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ይህንን ያደረግነዉ ሁላችሁንም ተወዳዳሪዎች (ተፈታኞች) እኩል ለማስተናገድ ባለን የግልጽነት አሰራር መርህ በመሆኑ እንደምትረዱ በመተማመን ነዉ ፡፡ ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
Показать все...
HIVN MEDIA

Andu Alem invites you to add the folder “HIVN MEDIA”, which includes 5 chats.

👍 3
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ 1. ፈተናው በግንቦት 15 እና 16/2016 ዓ.ም በኮምፒውተር የሚሰጥ ሲሆን የፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡- • Pharmacy, Public Health, Midwifery, Medical Laboratory Science......15/09/2016 ዓ.ም • Nursing, Medicine, Dental Medicine, Paediatric Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Medical Radiology Technology, Anaesthesia and Environmental Health ----------16/09/2016 ዓ.ም 2. ሁሉም ተመዛኞች በግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፣ የኮምፒውተር ቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት፤ ወደ ፈተና የሚያስገባውን Username and Password ማወቅ፣ የመፈተኛ ክፍላችሁን መለየት ይኖርባችኋል። 3. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ) እና ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሰጣችሁን ስሊኘ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፣ 4. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፣ 5. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይኖርባቸዋል፣ 6. የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች ያለውን ሊንኩን በመጫን መመልከት ይኖርባችኃል፡፡ (https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1e329fbEYG-P2vT0WJ1uSlw1tVlgtEFg4?usp=sharing&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1Q5npdpmFvqn5TAuhzEs9Uqe7aaDtctAOIHNPiFd9DsNBfu6FnyG6f5EM_aem_Aagme49XU7M7lc4JgFJo2I6WudI73-yHxiaY35ZJyMP2qg-LX_n6MzaiY_F9PTKWMlLV-uOeRhiauH6S9gXqxcqx ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118275936 መደወል እንዲሁም በ moh.gov.et ላይ EHPLE የሚለው ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል፡፡ ማሳሰቢያ፤ • በምዝገባ ወቅት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሶሻል ሳይንስ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አምስት ኪሎ የቴክኖሎጂ ካምፓስ የተዛወረ እንዲሁም ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፔዳ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፖሊ ካምፓስ መዛወሩን እናሳውቃለን • ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No)፤ የQR CODE እንዲሁም የተመዘገበበትን ተቋም(Exam Center) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ @healthinovation
Показать все...
👍 8😁 1
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ 1. ፈተናው በግንቦት 15 እና 16/2016 ዓ.ም በኮምፒውተር የሚሰጥ ሲሆን የፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡- • Pharmacy, Public Health, Midwifery, Medical Laboratory Science......15/09/2016 ዓ.ም • Nursing, Medicine, Dental Medicine, Paediatric Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Medical Radiology Technology, Anaesthesia and Environmental Health ----------16/09/2016 ዓ.ም 2. ሁሉም ተመዛኞች በግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፣ የኮምፒውተር ቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት፤ ወደ ፈተና የሚያስገባውን Username and Password ማወቅ፣ የመፈተኛ ክፍላችሁን መለየት ይኖርባችኋል። 3. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ) እና ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሰጣችሁን ስሊኘ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፣ 4. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፣ 5. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይኖርባቸዋል፣ 6. የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች ያለውን ሊንኩን በመጫን መመልከት ይኖርባችኃል፡፡ (Link: https://drive.google.com/.../1e329fbEYG...) ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118275936 መደወል እንዲሁም በ moh.gov.et ላይ EHPLE የሚለው ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል፡፡ ማሳሰቢያ፤ • በምዝገባ ወቅት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሶሻል ሳይንስ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አምስት ኪሎ የቴክኖሎጂ ካምፓስ የተዛወረ እንዲሁም ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፔዳ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፖሊ ካምፓስ መዛወሩን እናሳውቃለን • ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No)፤ የQR CODE እንዲሁም የተመዘገበበትን ተቋም(Exam Center) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ @healthinovation
Показать все...
👍 1